ታሪክ ቀልድ እና ቁም ነገር😂😂
Статистикаታሪክ ቀልድ እና ቁም ነገር ------------------- 👉ቀልዶች 👉ቁም ነገሮችን 👉አስደሳች የፍቅ ታሪኮች 👉አስገራሚ እውነታዎች ይቀላቀሉ ቀኑን ሙሉ ሲዝናኑ ነው የሚውሉት በነገራችን ላይ ጥርሳችሁ እስኪረግፍ አስቃቹ ነበር ግን ብከሱኝስ 😅 እዴ እስካሁን አልተቀላቀላቹም አረ #join በሉ #cross👉 @Hunter_pic #ለማንኛውም_አስተያየት @kum_negre
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 190
- 1/48двое суток
- 217
- 1/72трое суток
- 234
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ዛሬ ደሞ በአዲስ challenge 📲 መተናል Channel ቀድሞ 🏃💨 JOIN ላሉ ሰዎች Giveaway 🎁 እየሰጠን ነው ሳያልፋቹ 🚫 ተጠቀሙበት.. 😇 Channel ለማግኘት JOIN ሚለውን ተጫኑ...‼️
" አቧራ የጠገበን ምንጣፍ በዱላ የምትመታው አቧራውን ለማራገፍ እንጂ ምንጣፉን ለመጉዳት አይደለም ። የሰውን ድክመት የምትነግረውም ስህተቱን እንዲያርም እንጂ ሰውዬም በስራው ተስፋ እንዲቆርጥ አይደለም ። " / ቀደምት የአገራችን አበው ፍልስፍና / @quotechennel @quotechennel
በሩሲያ ሥነ-ጽሑፍ ውስጥ በጣም ከሚያሳዝኑ አንቀጾች አንዱ... እናቱን ለመፈለግ ሲል ብቻ ከባድ ግፍና ስቃይ የተቀበለው የወንድም ፍቅር። እስከ ሞት ድረስ የተዋጋላት ምስኪን ወንድም ያስቀመጠው አስገራሚ መልእክት ምንድን ነው? ሙሉውን ታሪክ አንብበው ሲጨርሱ እንባዎን መቆጣጠር ይከብድዎታል፦ 👇 ሊንኩን በመንካት አሁንኑ ያንብቡት! 👇 🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH/894 🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH/894 ✨ ለዚህ እና ሌሎች አጓጊ ታሪኮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
.. Cheers 🥂 : የ ሲንግልነት #ጥልቁን ላየነው..!!🤧🥹😁 ..
ለፍቅረኛችሁ 💖ምን ብዬ text 📩 ላድርግ ብላችሁ ከተጨነቃችሁ 🤔 ከታች Join ሚለውን በመጫን የተለያዩ የፍቅር ቃላቶችን ያግኙ😍 ...👍 Wave : @Bura_23e
🎵🎵ምን ማዳመጥ ይፈልጋሉ ⁉️ ሃይማኖታዊ ነክ ወይስ ሙዚቃ ❓ እንግዲያውስ እናንተ በምትፈልጉት መልኩ ይዘን መተናል 🙂 ከናንተ የሚጠበቀው መርጦ ማዳመጥ ብቻ ነው 🎵👌
ከታች ማስቀምጥላቹ ሊንክ በመጫን ብር መስራት ትችላላቹ https://t.me/+gkmxObZtLY5hMzY0
ኧረ ወላሂ ደብሮኛል😔
ተማሪ ነህ / ነሽ Wave : @Bura_23e
በኢሞጅ እንያቹ 😁 Write your name ❣️🫴🏻 A🙂 B💕 C😡 D😤 E 🌍 F😋 G😁 H💔 I😇 J😘 K🦋 L😑 M😎 N😃 O💗 P🌚 Q👻 R😍 S💓 T🧸 U🌜 V🤧 W❤ X🥺 Y☺️ Z🖤 Write your name using the emojis me 🌍
#ጌታዬ_ሆይ ለጠላቴ ባጃጅ ለኔ ሲኖትራክ ስጠን ሌላዉን ለኔ ተወዉ 😜
ከ Hi እስከ Hiሎጋ😁 ትዝ ይልሻል ያኔ ,,,,,,, ሀይ ብየ ጀምሬ ቴክስት ልኬልሽ አይተሽ እንዳላየ ፀጥ ነበር መልስሽ ካንዴም ሁለት ሶስቴ ልኬ ሳይሰለቸኝ መልስ እየጠበኩኝ ዝምታሽ ሲደርሰኝ ባንቺ እልክ ተውጨ ሌላዋን ሀይ አልኩኝ እሷ ግን እንዳንቺ አይታ ዝም ሳትል ሀይ ብላ መለሰች ወዲያው አድሮ ሳይውል እኔም በሷ ምላሽ እልክሽ ወቶልኝ የባጡን የቆጡን ብዙ አወጋጋሁኝ አንዱ ጨዋታችን ሌላ እየወለደ ምንም ሳናስበው ለሊቱ ነጎደ አቤት እርጋታዋ ቀልድ አዋቂነቷ እንዴት ደስ እንደሚል ደሞ ስርአቷ ከዛ ቀን ጀምሮ ኦላይን ሳገኛት ደስ ብሎኝ ነበረ እኔው hi የምላት ደሞ ሳትኖር ስቀር አቤት ስናፍቃት እየዋል እያደር ብዙ ስንግባባ መላመድ ጠንክሮ መውደድ ሲገነባ ባካል ተገናኝተን አይን ላይን ተያየን ጥሩና መጥፎውን አመል ተወያየን ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገን ልናይ አብረን ያጋጣሚ ነገር ተገጣጠመና መንገዱ ሲቀና እቅዷና እቅዴ ሀሳቧ ካሳቤ ተመሳስሎ ቢገኝ የሂወታችን ዘይቤ አብሮነት ወሰንን ልኖር ባንድ ጎጆ እኔም የሷ ልሆን እሷም የኔ ቆንጆ ከዛማ ምናለ ......😂 በወጉ መሰረት ቤተሰብ አውቆልን ለፊታችን ህዳር ሰርጉን ቆረጡልን ይገርመኛል ታዲያ ቆም ብየ ሳስበው ያኔ ለወግ ያክል በ Hi የጀመርነው ዛሬ ወግ ሊያሳየን Hiሎጋ ሊባል ነው እናም ውዴ ዛሬ ይህን ስፅፍልሽ እንድትቀኝ አይደለም ወይ ደሞ እንዲቆጭሽ ግን ግን ከሰማሽኝ እንሆ ልንገርሽ እንደው ከዚህ ወዲያ Hi ብሎ ለሚልሽ አንችም Hi በያቸው ካንጀቴ ልምከርሽ እንደኔ አይነት # ሸጋ ዳግም እንዳያልፍሽ😄
አንዱ ጀለሴ ጭንቅላቱ በጣም ትልቅ ነው እና ክላስ ተቀምጠን እየረበሽን አስተማሪዋ እንዳጋጣሚ አይነ ስውር ነበረች እና በዳበሳ እኛ ጋር መጣችና የሱን ጭንቅላት ብቻ ዳብሳ ኑ አራታችሁም ውጡ አላለችም 😂😂😂😂😂😂
ከዓለም ዋንጫ ጅማሮ እስከ ፍፃሜ ድረስ ስንት ሀገራትን ደግፋችኅል? አንድ 🔥 ሁለት 💔 ሶስት 😱 ከ አራት በላይ 😁
#ከጋብቻ_በፊት 🧑፦ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቀው ነበር 👩ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ? 🧑በፍፁም 👩ትወደኛለህ? 🧑አዎን 👩በላዬላይ ከሌላ ሴት ጋር ታመነዝርብኛለህ? 🧑በጭራሽ 👩ትስመኛለህ? 🧑ባገኘሁት አጋጣሚ 👩ትመታኛለህ? 🧑ምን በወጣኝ 👩ልመንህ 🧑yes 👩የኔ ፍቅር ቤተሰብ #ከጋብቻ_በሁዋላ ከታች ወደላይ አብቡት😁
ታካሚ፦ "ዶክተር ዉፍረቴን ለመቀነስ ምን ማድረግ አለብኝ?" ዶክተር፦"አንገትህን ብቻ ከግራ ወደ ቀኝ አወዛዉዝ።" ታካሚ፦"ሁሌ ነዉ!?" ዶክተር፦ "አይደለም። ምግብ ሲሰጥህ ብቻ!"
አንዴ ከላይ ያውን ሊንክ bemenkat start በሉልኝ🙏
💖User: hunter_pic 💖ID: 05660928000 🌐Invite your friends and receive 0.0625 TON for each one. 🔗Invite: https://t.me/TonAutomaticallyRobot?start=05660928000 💖Invited friends: 2 💎TON Balance: 0.125
#ብድር እያለብህ ዉፍረት መጨመር #አበዳሪህን እንደ መናቅ ነው።😂😂😂😂
#በሚፈላ ውሃ ውስጥ ትክክለኛ #ፊትህን ማየት እንደማትችል ሁሉ😠በተናደድክበት ወቅትም እውነትን ማየት አትችልም ፥ ስለዚህ እውነትን😍 እስክታያት ደረስ ረጋ በል ፥ ከዛ ለወሰንከው ውሳኔም #ፀፀት አይኖርህም ።