tgindex
ሙድ እንያዝ በኛ

ሙድ እንያዝ በኛ

Статистика

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Последний пост
9 дек.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 747
−8 за 2 дн.
Сутки
−4
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
7 927
20 постов
Вовлечённость
102,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 9 дек.9 39211013

    መብራት ሲጠፋ ከfamily ጋር ደቅ ብለህ የምታወራው ወሬ👌 ለካ ፋዘር እንደዚ ቀልደኛ ነው😘😅 እንዴ ድሮም ስልኬ ነው ከቤተሰብ ያራራቀኝ😕

  • 9 дек.9 3119713

    ንግድ ባንክ ምትጠቀሙ ሰዎች ትጋሩኝ ይሆናል ሀሳቤን እኔ ብቻ ነኝ ንግድ ባንክ ስሄድ የተረጂነት ስሜት ሚሰማኝ? ሰራተኞቹ የራስህን ገንዘብ አውጥተው ሚሰጡህ ሳይሆን ሚመፀውቱህ እኮ ነው ሚመስለው 😐😢😂

  • 9 дек.9 1531239

    ተሳካለት እኮ ፈጣሪ ፀሎቱን ሰማው ቤተሰቦቹን  በሱ/በእሷ ተደሰቱ ለመባል  ያብቃን‼️🙏 AMEN🙏❤️

  • 9 дек.8 920346

    ፈላውን 🍔በርገር እንዲጨርስ አግዤው ይኸው በደስታ ነው መሰለኝ አይኑ በእንባ ሞልቷል🥲

  • 2 дек.9 6353011

    видео или голосовое, без подписи

  • 2 дек.8 5991730

    @Ethio_funny1 @Ethio_funny1

  • 26 нояб.8 5395218

    ትምርት አበላሽቶኝ እንጂ ስወለድ ምሁር ነበርኩ

  • 26 нояб.8 076668

    #ከሞተ 3 ቀን ሆነው ከመባል በ 3 ቀኑ ደረሰ መባል ይሻላልና ቀስ ብላችሁ ንዱ ..      ❤️ ነፍስ ዋጋ አላት ❤️ !!

  • 26 нояб.7 387367

    - በጫት የተነሳ ስንቱ ሚስቱን ረሳ - * * * በሙድ እንያዝ የተነሳ ስንቱ በሳቅ ከሳ

  • 26 нояб.7 184284

    #ሰኞ_በመጣ ብሎ የሚመኘው ከስራ ባልደረባው ፍቅር የያዘው ሰው ብቻ ነው😜😜

  • 26 нояб.7 211267

    ትምርት አበላሽቶኝ እንጂ ስወለድ ምሁር ነበርኩ

  • 26 нояб.7 276268

    ታክሲ ውስጥ ቁጭ ብለን ተደውሎላት በEarphone እያወራች "ዕቃውማ አንጀት አርስ ነበር...ግን!" ሁላችንም ዞር ብለን ስናያት "ግን ተወደደ!"

  • 26 нояб.7 2133910

    አስበከዋል Man ቤት ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር የሳቅ ድምፅ ስትሰማ 😝😅

  • 26 нояб.6 733133

    #ጓደኛዬ ቀበቶዬን እና ቻርጀሬን ይዞ WASHINGTON DC ሄደ ...! አሁን አሜሪካን ሃገር ንብረት አለኝ ማለት ነው ....?!

  • 26 нояб.8 089222

    ጌታ ሆይ ከቻናላችን #ሌፍት እሚሉትን ልቦና እና ቀልብ ስጥልኝ🙄😉

  • 26 нояб.8 436910

    ቺኮች ፎቶ የመነሳት ሱሳቸው እስከዚህም ደረጃ ደርሷል'ዴ ታክሲ ውስጥ ሆና እየተንገጫገጨ አስቸግሯት ሹፌሩን ጠራችና አንዴ ያዝልኝ🤔😆😂

  • 26 нояб.8 169703

    ለቀልዴም ለቁም ነገሬም ሳትሰለቹ በቅንነት ሪአክት የምታረጉ በሙሉ እጃችሁን ቁርጥማት አይንካዉ የደስታ ሂወት ኑሩልኝ👍

  • 26 нояб.7 427171

    በቀደም እንኳን ለላብ-አደሮች ቀን አደረሳችሁ ብዬ ፖስት ያላደረኩት እኔ #ሙድ_ይዞ_አደር ስለሆንኩ አይመለከተኝም ብዬ ነው

  • 26 нояб.6 103132

    ምስኪን Me: ከረጅም ሰልፍ በኋላ በቃ በሚቀጥለዉ ታክሲ ይደርሰኛል A few moments later 17 እርጉዝ ከፊት 😭

  • 26 нояб.5 690175

    🔐በጭራሽ የደስታ ምጭህን ቁልፍ🗝 በሌላ ሰው ቦርሳ👜 ውስጥ አታስቀምጥ።💕