🇪🇹ኢትዮ_𝙗𝙞𝙤™✍🏽
Статистикаይህ 🇪🇹ኢትዮ_𝙗𝙞𝙤™✍🏽 ነው በዚ channel ምርጥ ምርጥ ለ bio የሚሆኑ ፅሁፍችን እንለቃለን አብሮነታቹ አይለየን🥰🫱🏽🫲🏽 @girls_profile_pic @Ethio_cool_girls @Ende_mudeee @best_girls_pic 🦋Admin✨: @Lawra_amir
- Последний пост
- 15 нояб.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Музыка (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
አንዳንድ ነገሮችን ባንለውጣቸውም እነሱ ይለውጡናል 🙃
Self care is not selfish😇
ድክም አለኝ ድክም ልቤን ከዳው አቅም🥺🥺
አለቀ አለቀ ተጠናቀቀ አበቃ አበቃ ልክ እንደቃቃ💔
ከለታት አንድ ቀን መንገስህ👑 ባይቀርም አንተ ንጉስ🤴🏻ስትሆን ሀገሪቱ አትኖርም
የፊለከውን ያህል ብትኖር ሟች ነህ::❤️🩹
በርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ‼
መሆን ካለብህ የእናትህ ልጅ ሁን! አዎ የሴት ልጅ!🥰✍🏽
እኔ እራሴ ለራሴ በቂም ከበቂም በላይ ነኝ...😎
🖤ማነዉ ፃድቅ ሠዉ ሁሉም ሰዉ ሞኝ የራሱን ትቶ ሌላ ሚዳኝ🥀
❤️🔥ህይወት በአንድ ምጣድ ቢቁላላ ቢማሰል የበሰለው ያራል ጥሬው እስኪበስል✍🏽
🥀°ለታላቁ ፈጣሪህ የችግርህን ትልቅነት ከምትነግረው ለታላቁ ችግርህ የፈጣሪህን ታላቅነት ንገረው።°❤️🔥
እንዲህ በጣም የተጨነቅክለት የወደፊት ህይወህ ምናልባትም እኮ አንተ የለህበትም
ምርጫቹ ሁሌም ከፍታ❤️🔥 ቢሆንም......ለምትፈልጉት ነገር ስትሉ ዝቅ ማለታቹ ግድ ነው።✍🏽
የምጠራት እኔ ፥ ምትሔደው ወደሱ ሚታገላት ልቤ ፥ የሚጥላት ኪሱ አለመገጣጠም ፥ ግጥም ነው በራሱ😂❤️🔥
Every pain gives a lesson and Every lesson changes a person
ተወደው ተወደው የተጠሉ ለታ አይደለም ለፍቅር ያስጠላሉ ለይታ❤️🔥🙂
አልረሳውም ግን አላነሳውም!
ሲንቁኝ ለመናቅ እኔ መች አንሼ😏 ፍቅር ለለገሰኝ ፍቅር ነው ምላሼ❤️😎
መድረሻህን ሳታልም ጉዞ አትጀምር❤️🔥 መኖርህን ሳታውቅ አትሙት !!✍🏽