tgindex
Abay Media አባይ ሚዲያ

Abay Media አባይ ሚዲያ

Статистика

የወደዱትን ጥቅስ ለወዳጆዎ Share ያድርጉ 🤙 ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩኝ!

Последний пост
21 июл. 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 927
+2 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 782
20 постов
Вовлечённость
137,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ውጤታማ እና የተሳካ የስራ ሳምንት እንዲሆንልዎ እንመኛለን! ✨መልካም የሥራ ሳምንት✨

  • 😭😂 @Abbay_media

  • እንኳን ለ ስቅለት በዓል አደረሳቹ መልካም በዓል !! ዓባይ ቲቪ የኢትዮጵያ ምርጥ! @Abbay_media💠

  • видео или голосовое, без подписи

  • ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ደበሳይ ዓባይ ቲቪን ተቀላቀለች!✨💕 @Abbay_Media ☑️

  • እንኳን አደረሳችሁ 🫶🏼✨ መልካም በዓል 🤗🤌🏼

  • 👇🏻አባይ ቲቪ መዝናኛ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇🏻 'ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ' @Abbay_Media☑️

  • 😂🤒 jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️ jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍                       .

  • 24 окт. 2024 г.10,3 тыс143

    የሚገራርሙ የፍቅር pic ♥ቀልዶች♥ እና ፍቅር ነክ ነገሮችን እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ፡፡ ቻናላችን በመቀላቀል መንፈሰወን ያድሱ ፡፡ join us 👇👇👇 jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍 jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍 jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

  • ✨መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ✨ ዓባይ ቲቪ Share jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️ jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

  • 16 сент. 2024 г.12,9 тыс262

    ሁኔታው ለኔ ተመቸኝ.......😂 አስኪ የተመቸው... ኮሜዲያን ዜዶ ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ' ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @Abbay_media☑️ @ፍቅር_ብቻ😍

  • በካዛንችስ እና አዋሬ ፥ ከህንፃዎች እና አንዳንድ በደንብ ከተያዙ መኖርያ ቤቶች በቀር ሁሉም ፈራሽ ናቸው መባሉ ተሰማ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር አመራሮች ባሳለፍነው ሳምንት ካዛንችስ ተገኝተው ነዋሪዎችን ባነጋገሩበት ወቅት ካዛንችስ እና አዋሬ ውስጥ ከህንፃዎች እና አንዳንድ በደንብ ከተያዙ መኖርያ ቤቶች በቀር ሁሉም ፈራሽ መሆናቸው እንደተነገራቸው ዳጉ ጆርናል ከመሠረት ሚዲያ ሰምቷል። ይህን የሚያስረዳ የድምፅ ሪከርድ ደርሶኛል ሲልም የዜና ምንጩ ዘግቧል። ከበርካታ ነዋሪዎች የደረሰን መረጃ እንደሚጠቁመው በቅርብ ቀናት ካዛንችስ ከስድስተኛ ፖሊስ ጣብያ ጀርባ ያለው አካባቢ ሙሉ በሙሉ ሊፈርስ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። "መቼ እንደሚፈርስ ግን ትክክለኛው ግዜ አልተነገረንም" ያሉት ነዋሪዎቹ ይህም "እንቅልፍ ነስቶናል፣ ከዛሬ ነገ መጥተው ውጡ ሊሉን ይችላል" ብለው ከፍተኛ ስጋት እንዳደረባቸው ተናግረዋል። Via መሠረት ሚዲያ @Abbay_media☑️

  • እንኳን ለመውሊድ በዓል በሠላም አደረሰዎ! ልዩ የመውሊድ በዓል ፕሮግራም #በማንይቀነስ 📆መስከረም 5 የበዓል ዕለት ⌚️ቀን 7፡00 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ' @Abbay_Media💠

  • https://t.me/Abbay_Media

  • ዶ/ር አሸብርን ጨምሮ ሌሎች የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አመራሮች በሕግ ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ክስ ተመሰረተባቸዉ። ይህን ክስ የመሰረቱት ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ፣ አትሌት ገዛኸኝ አበራ ፣ የኢትዮጵያ ቦክስ ፌደሬሽን እና የኢትዮጵያ ቴኒስ ፌደሬሽን ናቸዉ። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴም ከተከሳሾቹ መካከል አንዱ ነዉ ። ክሱም የተከፈተዉ በፌደራል ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ከተከፈተዉ የክስ መዝገብ አራት ግለሰቦች እና አንድ ተቋም ከተከሳሽነት ስማቸዉ ተጠቅሷል ። ተከሳሾቹም የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፣ ፕሬዝዳንት አሸብር ወልደጊዮርጊስ ፣ ዐቃቢ ነዋይ [ ዶ/ር ] ኤደን አሸናፊ ፣ ዋና ፀሀፊዉ አቶ ዳዊት አስፋዉ እና ምትክል ፀሀፊዉ አቶ ወልደ ገዛኸኝ ነዉ ። @Abbay_media⭐️

  • @ፍቅር_ብቻ🥰

  • 🌼🌼እንቁጣጣሽ 🌼🌼 እንኳን ለ 2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ! ዓመቱ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የእድገት ዓመት ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቻችን እንገልፃለን። መልካም አዲስ ዓመት! ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ' @Abbay_Media☑️

  • https://t.me/Abbay_Media

  • የ 13 ወር ፀጋ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አዲስ አመት 🌼 tegabezulgn.. Yoni😍 🆔 @Habesha_sketch☑️ Share👉 @Daves_Art☑️

  • 10 сент. 2024 г.4 832123из Abbay_Media

    ዓመት በመጣ በሄደ ቁጥር አቤት መከራችን የወደቀ ስንቆጥር ዘመን አዲስ ቁጥር ብቻ ሆኖ እኛው ግን እዛው ግፋችን መዝኖ ደግሞ ተስፋ ይሉትን ቃል በልባችን ይዘን ይኸው ዛሬ ድረስ እንቁዋን ስንመኝ ጣጣዋ እየደረሰን ግና በመዘመን ዓለም እኛጋ ፍቅር የለም እኛጋ ሰላም የለም ምክንያቱም ነውር ነው መተለም ብቻ ተስፋ ነውና የኑረታችን ጥጉ እናንጋጥጣለን ለፈጣሪ ደጉ. እናም አሜን በይ እንቁሽ በአዲስ ዓመት ጣጣሽ በወርሀ ክረምት ይሁን አሜን በይ በእምነት አሜን እንኳን አደረሰን @Abbay_Media☑️

Abay Media አባይ ሚዲያ — tgindex