አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹
СтатистикаAbbay TV መዝናኛ 💞 ትኩስ ና አዳዲስ የሀገር ውስጥ ና የአለም ዜናዎችን በፍጥነት ሰብስበን ወደናንተ እናደርሳለን #ለእውነት ና #ለትክክለኛ #መረጃ ብቻ እንሰራለን። አቦይ ሚዲያ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! መረጃዎቹን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ አብሮነታችሁ ያሳዩ አባይ ሚዲያ ሁሉ ነገሮ ስለ ኢትዮጵያ 🇪🇹
- Последний пост
- 21 июл. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ውጤታማ እና የተሳካ የስራ ሳምንት እንዲሆንልዎ እንመኛለን! ✨መልካም የሥራ ሳምንት✨
😭😂 @Abbay_media
እንኳን ለ ስቅለት በዓል አደረሳቹ መልካም በዓል !! ዓባይ ቲቪ የኢትዮጵያ ምርጥ! @Abbay_media💠
видео или голосовое, без подписи
ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ደበሳይ ዓባይ ቲቪን ተቀላቀለች!✨💕 @Abbay_Media ☑️
Mekdi ወደ አባይ ቲቪ✨✨✨✨
መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ @Abbay_media
📌አርቲስት እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ አረፈ አንጋፋው አርቲስት እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡አርቲስት እንቁስላሴ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ሕይወቱ ማለፉን የአርቲስቱ ቤተሰቦች ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡ አርቲስት እንቁስላሴ 30 በሚሆኑ ፊልሞች እና ቴአትሮች ላይ በትወና በመሳተፍ በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን አገኝቷል፡፡
እንኳን አደረሳችሁ 🫶🏼✨ መልካም በዓል 🤗🤌🏼
ተስፋ መቁረጥ የዉድቀት ብቸኛዉ መንገድ ነዉ ! ጌና ሾዉአልተር መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ! ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
🤗 ደስ ሲል ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል🙏🏻 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏❤️🔥❤️🔥 🤍🤲 ይቺን ቀን ለማየት ብዙዎች ጓግተው ሳያዩት አልፏል እኛ ግን በቸርነት በምህረቱ በቅዱሱ መልአክ ምልጃ ዛሬን አለን አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በህይወታችሁ ደስታን ያብስራችሁ ያብስረን አሜን🙏❤️ ✥••●◉ ✞ ◉●••✥ ❤ Love || 💭 Quotes || ⛈Success jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art☑️
ሰላም ሁልጊዜም ዉብ ነዉ ! ዋልት ዊትማን መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ
https://t.me/fiker_vibes
ደስታ ከሰዎች ጋር ስትካፈለዉ ብቻ እዉነተኛ ደስታ ይሆናል ! ጆን ክራኮቨር መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ
በማሸነፍና በመሸነፍ መካከል ያለዉ ልዩነት ተስፋ አለመቁረጥ ነዉ ! ዋልት ዲስኒ መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ! ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
እንዴት አደራችሁ☕️❤️ GOOD MORNING✨ , @Abbay_media
ስንቀመጥ ፍርሃትን እንፈጥራለን ፤ ስንሰራ ደግሞ ፍርሃትን እናሸንፋለን ! ዶ/ር ሄንሪ ሊንክ መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!
ድጋሚ ሌላ ቀን ድጋሚ ሌላ እድል ስለዚህ ተመስገን🙏😊
ባልታዘር ከሚስቱ ጋር በፓሪስ እየተዝናኑ ነዉ #አንኳር_መረጃ @Abbay_media
በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል። ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል። የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል። @Abbay_media