tgindex
የሳቅ ቤት™

የሳቅ ቤት™

Статистика

እዚ ቻናል ውስጥ ገብቶ አለመሳቅ አይቻልም 😁 የትም የማይገኙ ቀልዶችን🤣 እዚ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ 24/7 ቀን እንዲሁም 360 ቀናቶችችን በሳቅ ለማሳለፍ ከፈለጉ እኛጋር ይቆዩ 😉 ትወዱናላችሁ 😍👌 ለሃሳብና አስተያየት እንዲሁም ለpromotion በዚ ያዋሩን 👇 @awel01 @lj_miftah_bot @lj_miftah_bot

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
18
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Музыка (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
16 984
+184 за 5 дн.
Сутки
+45
+0,27%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 236
29 постов
Вовлечённость
7,3%
к подписчикам
Постов в день
2,6
всего 29
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
по 5 постам
1/24сутки в ленте
933
1/48двое суток
1 256
1/72трое суток
1 354

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • መቼ ልትታፈስ እንደምትችል #አታውቅምና ከሁሉም ሰው ተበደር😂

  • ቀልዱስ ቀልድ ነው..... #kiss አደራረግ እየጠፋብኝ ነው 😭🤭😁

  • እሺ አዎ እና እኮ ምናምን አያላችሁ አየመለሳችሁ እኛ እንደናወራችሁ ምትፈልጉ ሰዎች ግን ደና ናቹ 🤔

  • በሰርጋቸው ምሽት #ሙሽራው አለቀሰ.... #ምንድነው የሚያስለቅስህ አለችው እሱም አዳራሹ #በቆነጃጂቶች የተሞላ ነው እኔ ግን #ቸኮልኩ አላት😭🤣 😂

  • ሰዎች ችግራቸውን ሲነግሩህ መርዳት እንኳን ባትችል ተረዳቸው ይቀላቸው ይሆናል። pic ይመቻቹ መልካም ቀን

  • 13 авг.1 107638

    መቆሚያ መቀመጫ አሳጠከኝ እኮ ስትለው... መቀመጫውን እንኳን #ፈጣሪ ነው ያሳጣሽ🙆‍♂️🤣🤣

  • 13 авг.1 140824

    በሰዎች ዘንድ መወደድ ጥሩ ሊሆን ይችላል.... ነገር ግን መከበርና #መፈራት የበለጠ ዋስትና ይሰጥሃል👌 #ሰዎች የሚወዱትን ሰው እንደ ሁኔታው በቀላሉ #ሊከዱት ወይም ሊረሱት ይችላሉ.... #የሚያከብሩትንና የሚያስፈራቸውን ሰው ግን ለመካድ #ሁለት ጊዜ ያስባሉ ስለዚህ.... በደግነትህና በየዋህነትህ ብቻ ሰዎች እንዲጫወቱብህ #አትፍቀድ የራሳቸው ድንበር እንዳላቸው አሳያቸው🫡 #የዛሬ_ምክራችን_ነው 🫡

  • 13 авг.1 162681

    ሰላም ዋላችሁ 😌

  • 13 авг.1 179791

    97%: የሀበሻ #ቺክ ስለ ራስሽ ንገሪኝ ስትላት... የዋህና ተጫዋች ነኝ ሰው #ቶሎ አምናለሁ ፕሊስ #አንተም እንዳትጎዳኝ 😘😍 😂😂

  • 12 авг.1 343982

    ቅድም #መርካቶ ይርጋ ሃይሌ ህንፃ ጋር iPhone 17 pro max በ3,500 ብር የሆነ የተባረከ ልጅ ሸጠልኝ........ ቤት እስክትደርስ ድረስ ከኪስህ #አታውጣ ብሎኝ... ቤት ገብቼ ቻርጅ አድርጌ እስከማየው ቸኩያለሁ🏃‍♂😅😄

  • 12 авг.1 3501067

    እንቅልፍ እራሱ በሥርዓት የማይዘዉ ትውልድ ፍቅር ያዘኝ ብሎ መጃጃል ተገቢ ነው ወይ 🤧

  • 12 авг.1 35878

    ወላሂ ከፋኝ 🥹💔

  • 12 авг.1 355731

    ወላሂ ከፋኝ 🥹💔

  • 12 авг.1 469906

    ቤት ያስቀመጥኩትን #ጋንጃ ማዘር እጣን መስሏት አጭሳው ይኸው Mother እና Father #ባልተከፈተ Tv እራሳቸውን እያዩ በTv እየታየን ነው Tv ክፈቱ እያሉ ዘመድ ጋር #እየደወሉ ነው🤭😂😂

  • 12 авг.1 466713

    ዳቦ ልገዛ #ዳቦ_ቤት ሂጄ ሱቅ ያለችው #ሴት ናት...... እና አሁን እንዴት ነው #ዳቦ_ስጭኝ የምላት 😭😂

  • 11 авг.1 6812202

    ሚስቴ #አርግዛ ምን ቢያምራት ጥሩ ነው😢🤦 ያንተ post #በላይክ ሲጥለቀለቅ ማየት እፈልጋለሁ😳 እንግዲህ ለወገን ደራሽ #ወገን ነው 😢 #በlike አለሁ በሉኝ ወንድማችሁ አይደለሁ ደገፍ አርጉኝ😭😭

  • 11 авг.1 628974

    ለንስሀ አባትህ #ሀጥያትህን እየነገርካቸው በመሃል ለፓሊስ #ሲደውሉ😭😆🤣🤣

  • 11 авг.1 651804

    አላሙዲን ሞቶ #ቢልጌት የቀብሩ ቀን መቶ........ የኔ #ድሀ የኔ ከርታታ አንድ ቀን ሳይደላህ እያለ ሲያለቅስ🤭 አስቡት #ለኛ ቢሆን😭😂😂

  • без подписи

  • без подписи