tgindex
የኛ ዘመን❤️❤️

የኛ ዘመን❤️❤️

Статистика

adis music *mp3 *map4 #meme😁 #H.b.d lemalet 📷L pp ymihon gerami pic 📸 ✨#tik tok 💃💃 🎧#cover & old music🎷 🖌️gtmoch & tarikoch📝 💕#couple pic💕 🖤𝙵𝚘𝚛 𝚌𝚘𝚖𝚎𝚗𝚝𝚎𝚜 𝚌𝚘𝚛𝚘𝚜𝚜 & add min x 2k+ 📩 @solii_19 😎

Последний пост
22 июл. 2024 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Музыка
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 084
−1 за 1 дн.
Сутки
−1
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 195
20 постов
Вовлечённость
202,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አሁን አሁን በዚህ  ሰዓት ከተቀመጥክባት የነገዉ ኑሮህን  ተዳፋት ካረካት የጊዜን ጀግንነት  አሁን ካላወካት በጊዜ መሳሪያ  እጅህን ካስዋብካት አይቀርም አንድ  ቀን ስትወረዉርህ በሚገባህ ቋንቋ  እንዲህ ስትሾፍህ ምፅዋት ስትለምን  ጎዳና ላይ ሁነህ ወገኖቸ በኔ  የደረሰ አይድረስባችሁ በግዜ ቀልጀ  ወደኩኝ ከጃችሁ። ጉሮሮየን ልዝጋ  ጣል ጣል አርጉልኝ ስላለፈዉ ግዜ  መካሻ ይሁነኝ። በኔ የደረሰ  አይድረስባችሁ አስተማሪ ሁኘ  እንዲ ነገርኳችሁ በኔ ካልደረሰ  አትበሉ ሁላችሁ ህያዉ ምስክር  ነኝ ታላቅ ወንድማችሁ ጊዜን ሳልጠቀም  ወደኩኝ ከጃችሁ ጊዜን ተጠቀሙ  አሁኑ ሁላችሁ። Kidst M🙏🙏🙏

  • ልንገርህ ወንድሜ የኔ የምትላትን ሴት / # ሚስት/ ማግኘት የምትፈልግ ከሆነ ከዚችም ከዚያችም መተዋወቅና ስልክ መለዋወጥ አቁም እናም ለራስህ ጊዜ ስጠው… የምታገኛቸው ሴቶች ሁሉ ሚስት አይሆኑህም ምክንያቱም አንተም ለምታገኛቸው ሴቶች ሁሉ ባል መሆን አትችልማ። ፍቅር ለገበያ አይቀርብም ላንተ ያላትን መቼም ከግርግር መሃል ማግኘት አትችልም ምክንያቱም አስር ያባረረ አንድ አይዝም! በቃ ዳር ሆነህ ጠብቃት ላንተ ያላት ብትዘገይ እንጂ ፈፅሞ አትቀርምና። ግን ልብ በል መልካም ሴት በእድል እንጂ በትግል አትገኝም ስልህ የምታያቸውን ሁሉ ለማግኘት አትሞክር እንጂ ሁሉንም ላለማየት አይንህን ጨፍን እያልኩ እንዳልሆነ ተረዳኝ። ላመንክባትና የኔ ናት ብለህ ላሰብካት ሔዋንህ ግን እስከመጨረሻው ታገልላት። ከሁሉም ግን መልካም ሚስት ስትፈልግ መልካም ባል ሆነ ተገኝላት በቃ። ❤️ ❤️

  • እህቴ ወይ ልባም ሴት ነሽ ??🤔 አንቢቢውና እራስሽን መዝኚ ¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። ¹¹ የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም። ¹² ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም። ¹³ የበግ ጠጕርና የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች። ¹⁴ እርስዋ እንደ ነጋዴ መርከብ ናት፤ ከሩቅ አገር ምግብዋን ትሰበስባለች። ¹⁵ ገና ሌሊት ሳለ ትነሣለች ለቤትዋም ሰዎች ምግባቸውን፥ ለገረዶችዋም ተግባራቸውን ትሰጣለች። ¹⁶ እርሻንም ተመልክታ ትገዛለች፤ ከእጅዋም ፍሬ ወይን ትተክላለች። ¹⁷ ወገብዋን በኃይል ትታጠቃለች፥ ክንድዋንም ታበረታለች። ¹⁸ ንግድዋ መልካም እንደ ሆነ ትመለከታለች፤ መብራትዋ በሌሊት አይጠፋም። ¹⁹ እጅዋን ወደ አመልማሎ ትዘረጋለች፥ ጣቶችዋም እንዝርትን ይይዛሉ። ²⁰ እጅዋን ወደ ድሀ ትዘረጋለች፥ ወደ ችግረኛም እጅዋን ትሰድዳለች። @skattcrazyy

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ይዘዙን ሁሉንም ኣይነት ኦርጅናል ጫማ እኛጋ ኣለ @solii_19 እናቀርባለን

  • በሉ ሳይርበን እንተኛ አለ የጎራጌ አባውራ እኛም እንተኛ😀 👇👇👇👇👇 🤍🤍🤍🤍🤍 👆👆👆👆👆

  • ቤቲዎችና ናቲዎች በ ጠረንጴዛ ዙሪያ ተሰብስባችሁ የጠፋ ስማችሁን ለማስመለስ ተወያዩ 🙌 @skattcrazyy

  • "አስጠልተኸኛል። ከጓደኛህ መኪና እየተዋስክ ከምታዝናናኝ ይልቅ ጓደኛህን ብታስተዋውቀኝ ይሻለኛል😒

  • ሰው ሀገሩን እንዲጠላ የሚያደርጉት እኮ ቀበሌና ወረዳ ላይ የሚሰሩ ሰዎች ናቸው 😏😏

  • የአንዳንድ ሰው መጥፎነት ደግሞ ሠይጣንን ራሱ ''በእግዚአብሔር ስም'' ያስብላል

  • ውበት የሚለካው በመልክ ሳይሆን በካሜራ ጥራት እንደሆነ በቅርቡ Iphone 13 የገዛችው የሰፈራችን አስቀያሚዋ ልጅ ምስክር ናት😜🤣 @skattcrazyy

  • ሁሌ የአዲስ አመት ዕቅዴ ህገ መንግስታችንን ይመስላል እፅፈዋለሁ እንጂ አልተገብረውም ! @skattcrazyy

  • ተዉ መላ በሉኝ አረ ወየው ወየው ብሶብኛል ፍቅሯ ለባሏ ላዋየው አለ የቸገረው ... 😁 @skattcrazyy

  • ከፌስቡክ መንደር የተገኘች ጭዌ ናት ኮሜንት ላይ ፍቅረኛህን/ሽን ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ከተሞች ስም ሰይም/ሚ? Fun ኮሜንቶች ኮሜንት1-ጦር ሀይሎች 🤣 ኮሜንት2-ጎተራ🍟

  • ህይወትህንማ አሰልቺ አታድርገው የሳሙና ማስታወቂያ ልንሰራ ነው ብለህ ነፍፍ ቺክ ቤት አምጣና ያከማቸኸውን ልብስ አሳጥባቸው

  • የማኀበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ጥ 1- "እኔም ዐማራ ነኝ!" 2- "ስለ ፍትሕ እንጮኸለን!" በእነዚህ ሁለት ቀናት:- ከአዲስ አበባ እስከ ፌደራል ፖሊስ፣ ከመከላከያ ካምፕ እስከ ማይታወቁ ማጎሪያዎች፣ ከቂሊንጦ እስከ ቃሊቲ፣ ከአዋሽ አርባ እስከ አፋር በረሃ፣ ከዐማራ ክልል እስከ መላው ኢትዮጵያ ድረስ በሚዘረዘሩ ቦታዎች ዐማራ በመሆናቸው ብቻ ተቆልፎባቸው እየተሰቃዩ ያሉ ወገኖቻችን አንድም በአስቸኳይ እንዲፈቱ፤ ሁለትም ከጎናቸው እንዳለን ለማስታወስ ስንል የምናካሄደውን የማኀበራዊ ዘመቻ እንድትቀላቀሉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ዘመቻው ሁሉንም የማኀበራዊ ድረ-ገፆችን ጨምሮ፣ የአገር ውስጥ እና የውጪ ሚዲያዎችን ያካትታል። በምስል፣ በድምጽ፣ በካርቶን ስእሎችና ቪዲዮዎች የተደገፈ ይሆናል። ማንም ሰው የዘመቻውን ዋና አላማ ከግብ የሚያደርስ የራሱን ፈጠራ ሊጠቀም ይችላል። @Abay_media_tv

  • 😜ayzon

የኛ ዘመን❤️❤️ — tgindex