tgindex
አስቂኝ ቀልዶችና ሌሎችም

አስቂኝ ቀልዶችና ሌሎችም

Статистика

ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም😉 #Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ😍 ዘፈን ግጥም ጠቃሚ ምክሮች... ከቻልክ❤️ ፍቅርን ተናገር፣ኑር! ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን 👉 @Get_mu 👉 @just_811 Please😊Don't Leave ችግር ካለ አናግሩን

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
37
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 721
−14 за 2 дн.
Сутки
−4
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 219
37 постов
Вовлечённость
22,8%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 37
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
736
1/48двое суток
843
1/72трое суток
909

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🌅 Good morning Beloveds! “እያንዳንዱ ንጋት ከትናንት የተሻለ ነገር ለመጀመር አዲስ ዕድል ነው።” ዛሬም በተስፋ እንነሳ፣ በመልካም ሀሳብ እንጓዝ። መልካም ቀን ! SHARE @askignkeldoch

  • 12 авг.1 34927

    🚨Good morning. "ዛሬ ያለህን እድል አታባክን፤ የምትመኘውን ህይወት ለመገንባት ዛሬ አንድ እርምጃ ጀምር። ትንሽ እርምጃም ቢሆን፣ ወደ ህልምህ የሚያቀርብህ ከሆነ ትልቅ ነው።" ዛሬ የተሻለ ራሳችሁን ለመገንባት አዲስ ቀን ነው። መልካም ቀን ይሁንላችሁ! SHARE @askignkeldoch

  • 10 авг.2 122263

    አንድ ሰው = 100 ብር ማስገባት ቢችል 9ሺ ተከታይ በላይ ባለው ቻናል ውስጥ በትንሹ 2 ሺው እንኳ ቢሳተፍ የልጅቷን ህይወት በትልቁ ሚደግፍ ነው። በምስሉ ላይ ያለውን አካውንት ተጠቅሞ ከፍሎ Screenshot ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን። አሁን እንጀምር 👇

  • 10 авг.1 6871

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.1 695161

    የዚህች እህታችን ሁኔታ በቀናነት እንድትተባበሩ በትህትና እጠይቃለሁ🙏🙏🙏 ነገሮች አሁንም በከባድነታቸው መቀጠላቸውን ተከትሎ ኢቺ ታዳጊ እገዛችንን እጅጉን ትፈልጋለች ታዳጊዋ በቀን 50 ሺ ብር ድረስ የሚያስወጣ ወጪ ያለባት ሲሆን ይሄ ደግሞ እንኳን አይደለም ለታማሚ አቅም አለኝ ለሚለውም ገንዘብ ያዥ ከባድ ነው። ሁላቹም ከታች በተቀመጠላቹ አካውንት ያላቹን በማስገባት ተባበሩ። CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 የሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay

  • 4 авг.2 926541

    ምንም የምትፖስተው ነገር ከሌለህ ለምን አርፈህ አትቀመጥም? ካልፖሰትክ ትሞታለህ እንዴ? ብዬ ካራሴ ጋር አውጥቼና አውርጄ ይሄን ፖስቻለው😜

  • 4 авг.2 803515

    አንድ ሀሙስ ቀርቶታል እያለች ስታማኝ ምራቋ ትን ብሏት ድብን አለች ቀድማኝ

  • 4 авг.2 924351

    2 ፍቅረኞች መንገድ ላይ እየተላፉ ይሄዳሉ አንዱ ደግሞ በ ስልኩ እየቀረፀ ይከተላቸዋል ጠጋ ብዬ ነገሩን ሳጣራ.... #ለካ_አማርኛ_ፊልም_እየሰሩ_ነው😭

  • 4 авг.2 918183

    መናገር ፈርቶ እንጂ ግራ ስለገባው፣ የብዙዎች ብሎክ ፎንቃ አለ ከጀርባው!

  • 4 авг.2 829191

    እኔም ማግባቴን ያወኩት አሁን ከሚስቴ ጋር የተነሳነውን ፎቶ አልበም ሳይ ነው ! Blieve me ደንግጫለሁ እኔም😳🤔

  • 3 авг.3 050371

    በየቀኑ ቀልድ ልቀቅ የምትሉኝ ሰዎች ግን ምናቹህን ነው 🤔 ? እናንተስ በዚህ ኑሮ ምን በልታቹህ እያደራችሁ/እየዋላችሁ ነው ለመሳቅ ሞራል ያገኛችሁት? እኔስ የት የምኖር ነው የሚመስላቹህ? ቀልዱስ በየቀኑ ከየት ይመጣል? ባይሆን ወደ ኋላ መለስ ብላችሁ የተለቀቁትን ሾፍ አድርጉ 👁️😉 😎 ልቀቅ የምትሉኝ ግን አድቡ እሽ! ካልሆነ 🤗

  • 1 авг.3 344415

    ወንድሜ ኑሮ ከብዶሀል? አይዞህ  እኔም ከብዶኛል😭😭 እኔ አደለውም ያልኩት ልጅ ዳውድ ነው ያለው 😁 .

  • 1 авг.3 286934

    አቦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰናል 😂😂😂😂😂 ቅድም ምሳ ስንበላ የጎረቤታችን ጩጬ 🙇🙇 መጣና ምን ቢል ጥሩ ነዉ 👦"እማዬ እንዳለች... " 🧑‍🦱"እእ.. ምን አለች 👀" 👦"አጉርሱት..."🙇🙇 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዝም ብሎ ማለፍ የለም  👍 Like ማንን ገደለ🥰👍 አንዳንዴ ፈታ እንበል በሚለው ነው

  • 1 авг.3 006151

    ቅዳሜ እንዴት ነች? እንዴት እያሳለፋችሁ ነው? ለመተዋወቅ እድል ይኖረናል🤔 የት ሀገር ሆናቹህ ነው ይሄን የምታነቡት? ✍️ comment👇

  • 27 июл.4 051362

    ሳይጨልምብን እንተያይ.....

  • 27 июл.4 020533

    ለሰዉ ምክር ስመክር "ይሄ ነገር ለኔም ሳይጠቅም አይቀርም!" እያልኩ ማስታወሻ እይዛለሁ

አስቂኝ ቀልዶችና ሌሎችም — tgindex