ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖
Статистикаأَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَاكُمْ عَبَثًا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ «የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» 👋እንኳን ወደ ቤታችሁ ተቀላቀላችሁ እያልን👋 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ከቁርአን ከሀዲስ ከኡለሞች የተውጣጡ የተለያዩ ሀሳቦችን ምንተዋወስበት ይሆናል።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 35
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 416
- 1/48двое суток
- 476
- 1/72трое суток
- 514
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ከሰሐቦች የበለጠ እንወዳለን ነብያችንን (ﷺ) የምንል ካለን ትንሽ ነካ አርጎናል ማለት ነው። ሐኪም መሄድ ያስፈልጋል። ሐጂ ሙሐመድ ወሌ (ረሒመሁላህ)
"የተሰበረ ልብን ከመጠገን በላይ የተከበረና የላቀ ዒባዳ አላየሁም!" (ሱፍያን አሰውሪ)
እኛ የለመድናት አፍያችን ለህመምተኛው ሰው የዘወትር ዱዓ ናት
видео или голосовое, без подписи
سبحان الله الحمد لله الله اكبر
видео или голосовое, без подписи
ከትዳር እያስጠነቀቁ ለዝሙት ይጣራሉ‼
سبحان الله الحمد لله الله اكبر
🕌 የጁሙዓ ቀን ሱናዎችና ተወዳጅ ተግባራት (أعمال يوم الجمعة) 🕌 1️⃣ الْغُسْلُ (ጉስል ማድረግ) 🔹 አካልን በደንብ ታጥቦና ጸድቶ ወደ መስጂድ መሄድ። 2️⃣ التَّطَيُّبُ وَلَبْسُ أَحْسَنِ الثِّيَابِ (ሽቶ መቀባትና ያማረ ልብስ መልበስ) 🔹 ንጹህና ያማረ ልብስ መልበስ፣ እንዲሁም ጥሩ ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)። 3️⃣ السِّوَاكُ (ሲዋክ መጠቀም) 🔹 አፍንና ጥርስን በሲዋክ ማፅዳት። 4️⃣ التَّبْكِيرُ إِلَى الْمَسْجِدِ (ወደ መስጂድ በማለዳ መሄድ) 🔹 የጁሙዓ ሶላት ሳይደርስ ሰዓት አክብሮ በማለዳ ወደ መስጂድ መገኘት። 5️⃣ قِرَاءَةُ سُورَةِ الْكَهْفِ (ሱረቱል ካህፍን ማንበብ) 🔹 በዕለተ ጁሙዓ ሱረቱል ካህፍን ማንበብ (በሁለቱ ጁሙዓዎች መካከል ላለው ጊዜ ብርሃን ይሆናል)። 6️⃣ الإِكْثَارُ مِنَ الصَّلاَةِ عَلَى النَّبِيِّ ﷺ (ሰለዋት ማብዛት) 🔹 በውዱ ነቢያችን ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት፦ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ 7️⃣ الإِكْثَارُ مِنَ الدُّعَاءِ (ዱዓ ማብዛት) 🔹 ዱዓእ የሚቀበልበትን አጋጣሚ በመጠበቅ (በተለይም ከአስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ) ዱዓ ማብዛት። 8️⃣ الإِنْصَاتُ لِلْخُطْبَةِ (ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ) 🔹 ኢማሙ ኹጥባ ሲያደርጉ በጥሞና ማዳመጥና ጨዋታም ሆነ ወሬ አለማድረግ። 🤲 አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን!
اللهمّ صلِّ وسلِّم على نبيِّنا مُحمَّد ﷺ.
“አላህን የሚፈራ ሰው ካልሆነ ማንም ስላንቺ ቢያወራ አይጭነቅሽ። ምክንያቱም አላህን የሚፈራ ስላንቺ የማያቀውን ይቅርና የሚያቀውን አያወራም።” ✍ቢሽር ኢብኑ ሓሪሥ 📚ጠበቃቱ አል ሐናቢላ (3/398) @qonjomuslimset
ቅቤ "ለምን ጣፈጥሽ ቢሏት "እረግቼ" አለች እንዴት መጣሽ?'ሲሏት ተገፍቼ'።ብላ መለሰች ይባላል ምን ልል ፈልጌ ነው ፡-አንዳንድ መገፋቶችን አትጥሏቸዉ ምክንያቱም ኸይር አላቸዉ!! @qonjomuslimset
﴿ وَاعْبُدُوا اللَّهَ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا ۖ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا وَبِذِي الْقُرْبَىٰ وَالْيَتَامَىٰ وَالْمَسَاكِينِ وَالْجَارِ ذِي الْقُرْبَىٰ وَالْجَارِ الْجُنُبِ وَالصَّاحِبِ بِالْجَنبِ وَابْنِ السَّبِيلِ وَمَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ مَن كَانَ مُخْتَالًا فَخُورًا﴾ [ النساء: 36] 🎧 القارئ محمد أيوب
سبحان الله الحمد لله الله اكبر
5ቱ ነብዩ ﷺ የተጠበቁባቸው ዱዓዎች ከመጥፎ ጎረቤት።ከእርጅና በፊት ከምታስረጅ ሚስት። እራሴ ወልጄው እኔው ላይ አለቃ ከሚሆንብኝ ልጅ። እኔ ላይ ቅጣት ከሚሆንብኝ ገንዘብ። ከሴረኛ ከሆነ ጓደኛ።
من عشائيات ١٤٣٣ الثلاثاء ٢١ - ١٢ - ١٤٣٣ هـ سورتي الأنفال والتوبة 🤍
سبحان الله الحمد لله الله اكبر
የልባችን ሀጃ ሁሉ ተሟልቶ የደስታ ሱጁድ የምንወርድበትን ቀን አላህ ያቅርብልን!!
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- ❝ይህን ዚክር በቀን ውስጥ በእርሷ እርግጠኛ ሆኖ ያላት ሰው፣ ከዚያም ሳይመሽ በዚያው ቀን የሞተ፣ እርሱ ከጀነት ሰዎች ነው። ይህችን ዚክር- በእርሷ እርግጠኛ ሆኖ በሌሊት ያላትም ሰው፣ ከዚያም ሳይነጋ በዚያች ሌሊት የሞተ፣ እርሱ ከጀነት ሰዎች ነው።❞ 📜(ሶሒሕ አል-ቡኻሪ - 6306) ➲ t.me/Sle_qelbachn1
ከአሏህ ስንርቅ ጊዜያችንም በረካ ያጣል ! ምንም ቁምነገር ሳይሰራበት እንዲሁ ይባክናል።