➳⃝🦦ድድ°ማስጫ°😎
Статистика#አጭር የምክር ቃል ተጠቅልሎ የተቀመጠ ጥምዝ ወርቅ ይመስላል። #ሞኝ አጭር ነው ብሎ ይንቀዋል። #ብልህ ግን ትርጉሙን እየተረተረ ሲዘረጋውና ሲያስፋፋው ብዙ ትምህርት ያገኝበታል! 𓅂❦ቀልድ.&.ቁምነገር❦𓅂 ❣️ @Mom_is_My_Hero ❣️ https://t.me/L_i_f_e12
- Последний пост
- 28 мая
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጀለሴ በህይወትህ እነዚ ሶስት ነገሮች አትርሳ ቁርስ,ምሳና እራት
ጎሳዬ ተስፋዬ ፦መልካም ጊዜ ልጅነት 👇👇👇👇👇👇 🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 ያኔ ልጅ እያለን ሆነሽ ጎረቤቴ ከቤትሽ አልጠፋ አጠፊም ከቤቴ ክፉ ደግ አናውቅም የልጅነት ነገር ተቃቅፈን በአንድ አልጋ እንተኛ ነበር 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸 አዎሆ ያ መልካም ጊዜ ልጅነት (ልጅነት) እንደምን ብሎ እንዲ አጠረ (እንዲ አጠረ) ውበትሽ በሰለ ጎመራ (ጎመራ) ዙሪያሽም በእሾህ ታጠረ (ታጠረ) አይኖቼም ተራቡሽ ተጠሙ (ተጠሙ) እፈራሽ ጀመር አድጌ (አድጌ) ያንገትሽ ጓደኞች እጆቼ (እጆቼ) አልቻሉም ላቅፍሽ ፈልጌ 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸 አልፈራም ነበር ካንቺ መጫወት አብረን እያለን ያኔ በልጅነት በተገላገልኩ ጭንቄን ተንፍሼ ተሰቃየሁኝ በልቤ አንቺን ይዤ 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸 ያ መልካም ጊዜ ልጅነት (ልጅነት) እንደምን ብሎ እንዲ አጠረ (እንዲ አጠረ) ውበትሽ በሰለ ጎመራ (ጎመራ) ዙሪያሽም በእሾህ ታጠረ (ታጠረ) አይኖቼም ተራቡሽ ተጠሙ (ተጠሙ) እፈራሽ ጀመር አድጌ (አድጌ) ያንገትሽ ጓደኞች እጆቼ (እጆቼ) አልቻሉም ላቅፍሽ ፈልጌ 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸 ያኔ ልጅ እያለን ሆነሽ ጎረቤቴ ከቤትሽ አልጠፋ አጠፊም ከቤቴ ክፉ ደግ አናውቅም የልጅነት ነገር ተቃቅፈን በአንድ አልጋ እንተኛ ነበር 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸 እም ሀ የልቤን ፍቅር ሳልነግርሽ (ሳልነግርሽ) ስፈራ ስቸር ቆይቼ(ቆይቼ) ዛሬ ተከፋው ሆድ ባሰኝ(ሆድ ባሰኝ) ከሌላ ለምደሽ አይቼ(አይቼ) ምን ነበር ቢቻል ቢመለስ (ቢመለስ) ያ መልካም ጊዜ ልጅነት(ልጅነት) ከእቅፍሽ ሳልርቅ ከጎንሽ(ከጎንሽ) ሳያውቀኝ ብቸኝነት 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸 አልፈራም ነበር ካንቺ መጫወት አብረን እያለን ያኔ በልጅነት በተገላገልኩ ጭንቄን ተንፍሼ ተሰቃየሁኝ በልቤ አንቺን ይዤ 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸 ያ መልካም ጊዜ ልጅነት (ልጅነት) እንደምን ብሎ እንዲ አጠረ (እንዲ አጠረ) ውበትሽ በሰለ ጎመራ (ጎመራ) ዙሪያሽም በእሾህ ታጠረ (ታጠረ) አይኖቼም ተራቡሽ ተጠሙ (ተጠሙ) እፈራሽ ጀመር አድጌ (አድጌ) ያንገትሽ ጓደኞች እጆቼ (እጆቼ) አልቻሉም ላቅፍሽ ፈልጌ ያ መልካም ጊዜ ልጅነት (ልጅነት) እንደምን ብሎ እንዲ አጠረ (እንዲ አጠረ) ውበትሽ በሰለ ጎመራ (ጎመራ) ዙሪያሽም በእሾህ ታጠረ (ታጠረ) አይኖቼም ተራቡሽ ተጠሙ (ተጠሙ) እፈራሽ ጀመር አድጌ (አድጌ) ያንገትሽ ጓደኞች እጆቼ (እጆቼ) አልቻሉም ላቅፍሽ ፈልጌ ያ መልካም ጊዜ ልጅነት (ልጅነት) እንደምን ብሎ እንዲ አጠረ (እንዲ አጠረ) ውበትሽ በሰለ ጎመራ (ጎመራ) ዙሪያሽም በእሾህ ታጠረ (ታጠረ) አይኖቼም ተራቡሽ ተጠሙ (ተጠሙ) እፈራሽ ጀመር አድጌ (አድጌ) ያንገትሽ ጓደኞች እጆቼ (እጆቼ) አልቻሉም ላቅፍሽ ፈልጌ 🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧 በዘፈኖች ግጥም ለወዳጅዎ መልእክት ማስተላለፍ ከፈለጉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Mom_is_My_Hero
አውቀን ዝም አልን እንጂ ያላየነው የለም አለች 𝐒𝐇𝐎𝐖𝐄𝐑 እውንቷን ነው ምን ለማለት መሰላችሁ... አንዳንድ ሰዎች መልክ አትስሩ የምናቀውን እናውቃለን🤣
𝐌𝐄: ቴሌ ደውዬ ስልኬ ዝም ብሎ ካርድ እየበላ ነው ስላቸው 𝐓𝐄𝐋𝐄: ውሃም ስጠው እንዳያንቀው ሲሉኝ 😭😭
"መብራት ጠፋ በእንጊሊዘኛ ምንድነው??? "እለዋለው ባክህ ውጪ አገር መብራት አይጠፋም አላለም😂😂
ሲሰሩ አትስራና....... አሰሩብኝ በል ስትዞር ዋልና አላለም አንዱ ይሄ የበግ ቆለጥ😏 ማዘሯ ምን ትላልች መስለህ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወይ አትማር ወይ አትስራ ሸክም ብቻ🤣
አውቀን ዝም አልን እንጂ ያላየነው የለም አለች 𝐒𝐇𝐎𝐖𝐄𝐑 እውንቷን ነው ምን ለማለት መሰላችሁ አንዳንድ ሰዎች መልክ አትስሩ የምናቀውን እናውቃለን😁
የፍየል ፊት ምንም ቢኮሳተር ገበያ ወቶ ከመሸጥ አያድናትም ።
ወደ ገነት የገባው የመጀመሪያው ሰው ወንበዴ ነበር ፡፡ ወደ ሲኦል የገባው ደሞ የመጀመሪያው ሰው የጌታ ሐዋርያ ነበር ። ስለዚህ ልትጨነቁ የሚገባው እናንተ በሰው ዓይን ማን እንደሆናችሁ ሳይሆን ፤ በፈጣሪ ዓይን እኔ ማነኝ ብላችሁ መሆን አለበት ፡፡
ከነ መፈጠሬ እርሳኝ ብለሺኝ😔 ለትውስታ ሚሆን ትዝታ ነፍገሺኝ🥴 ደግሜ አፈቀርኩሽ🤗 ሌላ ሴት መስለሺኝ😍 ዱቄት አታብዙ ጥሩ አደለም😄
без подписи
አሁን አሁን ውሻን ከሰው መለየት ተስኖኛል ሰዎች ፤ ምን ተሻለኝ ??? 🤓🤓🤓🤓🤓🤓
ልድርሸ ነው ተዘጋጂ ላጨበጭብ ነው ለሰርግሽ👏👏 እንደዛ አምሮብሽ መተሽ በረዥሙ ነጭ ቬሎሽ👰👰 ከአይኔ እንባ እየወረደ በቅናት ልቤ ሲቃጠል💔💔 ብዬ እራሴን አረጋጋው ይሄ ነው በቃ የኔ እድል🥺🥺 ግን ደግሜ ሳስበው....... አይኔ እንባን ያቀረረው ቅናት ልቤን ያቃጠለኝ😊😊 በደስታ ዘንግቼው እንጂ ለካ ሙሽራው እኔ ነኝ🤵🤵 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ✦✦ ✦✦ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ 🙏🙏Join us🙏🙏 @Mom_is_My_Hero 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ....... ✍️ 🙇♂️ ✍️
Channel photo updated
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የኔ የሚለውን ለማግኘት ሲል ፤ ሁሉም ጓደኛው የሆነ ሰው የኔ የሚለው አንድም ሰው የለውም ። ከድጥ ወደ ማጥ የሆነ ህይወት ቲሽ !!!