🎀እህቴ ሆይ በሂጃብሽ ዳግም 💎ንግስት ሁኚ
Статистикаاَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ 🎀እህቴ ሂጃብሽ ሱትራሽ ነው ሱትራሽ ደግሞ አትርሺ በዱንያ ብቻ አይደለም ሚጠብቅሽ ለአሄራሽም ነው🎀 አደራሽን እህቴ ተሳተሪ በሂጃብ ዳግም ንግስት ሁኚ💎 የኡሙ ሀኒፍ ና የ አዙቲ 🌷ግጥሞችና ፅሁፎች ሚገኙበት ቻናል . . ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ👇👇👇አናግሩኝ @Umuhanif_bot
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 12
- Всего постов
- 31
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 440
- 1/48двое суток
- 504
- 1/72трое суток
- 543
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🎖️قد نبحث طويلًا عن الطمأنينة في أمور الدنيا، ثم نكتشف أنها كانت تنتظرنا *بين صفحات القرآن* . هناك حيث تهدأ الأرواح، وتلين القلوب، 🥀 وتذرف العيون خشيةً ورجاءً. 📌በዱንያ ጉዳዮች ውስጥ ሰላምና እረፍትን ለረጅም ጊዜ እንፈልግ ይሆናል፤ 🎀በኋላ ግን በቁርኣን ገጾች መካከል ትጠብቀን እንደነበር እንረዳለን። 🪵እዚያም ነፍሶች ይረጋጋሉ፣ ልቦች ይለሰልሳሉ፣ 🥀 👁ዓይኖችም በፍርሃትና በተስፋ እንባ ያፈስሳሉ።
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
ከሰዎች ጋር ለመኖር...በርህን ገርበብ አድርገህ ተወው፣የገባ ይግባ፣ የወጣም ይውጣ።በገቡት ብዙ አትደሰት፣በወጡትም ብዙ አትዘን። ሰው ይሄዳል ይመጣል፣የመጣዉን አላህ ነው ያመጣው፣የሄደዉንም አላህ ነው የሸኘው።
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?
አላህኮ ማለት...... በደስታ ወቅት እያመፅኩት በእድሌ ወቅት እየረሳሁት በጤንነቴ ጊዜ ችላ እያልኩት ሲያመኝ ሲከፋኝ ችግር ሲገጥመኝ ወደሱ እጄን ስዘረጋ ፈፅሞ ማያሳፍረኝ አምላክ ነው. 💫ALHAMDULILAH💫
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 በቁርኣን ውስጥ ስማቸው ከሌሎች ነብያት በበለጠ ሁኔታ በብዛት የተጠቀሰው ነብይ ማን ናቸው?
🌱من علامات الستر الجميل أن يظن الناس أنك بخير معافى وأنت في أشد البلاء.🎀 ከመልካም ሲትሮች ምልክቶች አንዱ፡ አንተ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለህ ሰዎች በጥሩ ሁኔታና በጤና ላይ እንዳለህ አድርገው ማሰባቸው ነው።
ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው ክክክክ አንድ አዲስ ሰለምቴ ጓደኛዬን መስጂድ እንዴት ነበር ? ሰገድክ ? አልኩት ። አዎ ሰግጄ ፀለይኩኝ አለ ።* ከሰላት በኋላ ዐሪፍ ስብከት ሰማህ ? "ምንም አይልም ። ሼኪው የሆነች ዱኒያ የምትባል ሴት ክዳቸዋለች መሰለኝ ። ዱኒያ ከሃዲ ናት ፣ ተጠንቀቋት ፣ አታባሯት ፣ አታላይ ናት ምናምን ሲሉ በማይገባህ አትግባ ስላልከኝ ቶሎ ወጣሁኝ ።" አለ
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 — الأمُّ الصالحةُ هي المدرسةُ الأولى، فإذا صَلَحَتْ صَلَحَ جيلٌ بأڪمله.“ •|📚 ˓٭˛✿🌹🍃 "ደግ እና መልካም እናት የመጀመሪያዋ ትምህርት ቤት ናት፤ እሷ ከተስተካከለች ሙሉ ትውልድ ይስተካከላል።"
видео или голосовое, без подписи
ሴት ልጅ ብልጥ ናት.......¡ ትዳሯን- ቀጥ አድርጋ መያዝ ትዳሯን- ማሳመር ባሏ- እሷን እድናፍቅ ባሏ- ቤቱን እድናፍቅ ባሏ- ከውጭ ወደቤት ለመንጣት እንድጓጓ ባሏ -ከሷ ውጭ ወደሌላ እዳይሄድ ማድረግ ትችላለች!! አደል እህቶች!?
ሰዎች ከንግግራቸው በላይ ተግባራቸው እውነተኛ ማስረጃ ነው ተግባራቸው እውነታን ይናገራል ባያወሩትም
እንደነዚህ አይነት ፔፐር ባጎችን የምትፈልጉ ኬክ ቤቶች ካፌዎች ካላቹ Dm አድርጉልን 👇👇 @Zebut5 @Zebut5 @Zebut5 @Alemenor1 @Alemenor1 ባረከሏሁ ፊኩም
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи