- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Музыка (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 46
- 1/48двое суток
- 52
- 1/72трое суток
- 56
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🧡😭🫶
good 🌞mornings my beautiful people 🧡🙌
➣ ሴት ልጅ ስጦታ ናት ! ህፃን ስትሆን አጫዋች ልጅና እህት ትሆናለች። ከፍ ስትልም እናቷን አጋዥ እና ታናናሾቿን ተንከባካቢ የቤቱ ሁለተኛ ናት። ይበልጥ ስትበስልም ለወላጆቿ ወግ መአረግ አሳይታ ተድራ፤ ትዳሯን ተንከባካቢ፣ የቤቱ አድማቂ እና ውድ ልጆችን የምትሰጥ ውድ ሚስት ትሆናለች። ከዛም አልፎ ለልጆቿ አሳቢ፣ እራሷን ጥላ ለቤተሰቧ የምትኖር አዛኟ እናት ትሆናለች #ስለዚህ ተንከባከባት አክብራት
አውጥተን የማንናገራቸው ንግግሮች የት ነው የሚሄዱት? ብዬ እራሴን ስጠይቅ ከርሜ ነበር‥ ๏ ለካ ወደ ዲንጋይነት ተቀይረው ልብን እየመቱ የሚያደሙት እነሱ ናቸው !! • @semhalyaa
መሸሸጊያዬ ነሽ❤
ሽማግሌ ሞቱን እየፈራ ወጣትነቱን እንደሚናፍቀው ሁሉ........ሀዘኔን እየፈራሁ ደስታዬን እናፍቀዋለሁ..... ሚገርመው ሽማግሌው ወጣትነቱን ይናፍቀዋል እንጂ እንደማይመለስ ያውቀዋል.......እኔም ደስታን እናፍቀዋለሁ እንጂ እንደማላገኘው አውቃለሁ ዘ.✍🏾
ልብ ካላችሁት ከሆነ ሰው ላይ የጠላችሁትን ባህሪ አሁን ላይ እየኖራችሁት ነው.. @semhalyaa
ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነህ ለሁሉም 🤍
guys ብዙ ጠፍቼ ስለነበር አጫጭር ነገሮች እንጀምር እና ትንሽ ቆይተን ታሪክ መልቀቅ አጀምራለን እና ታሪኩ አሪፍ እውነተኛ እና አስተማሪ ታሪክ ነው ትማሩበታላቹ ብዬ ተስፍ አደርጋለሁ 🙌 ሰናይ ምሽት👍😊
ትርጉምን ስፈልግ የዋጋ ማንነት ሲያሳስበኝ ትንሽ ወደ ድሮ ሸርተት ማለት ያምረኛል፣ ብቻ ዛሬን ባልጠላውም እንዲያው ግን የማላውቀው ድሮ ይናፍቀኛል፣ ይሄም ዘመን የሚናፈቅ ድሮ ይኖረው ይሆን? እንጃ........ ...
🙌 Amem በሉ
🤍 ልብሽን ሰብሮት አይንሽን የከፈተውን አጋጣሚ እንደ ሽልማት መቁጠር እንዳትረሺ! 😊
sorry guys ማይሆን ነገር ነካክቼ ምለቃቸው ነገሮች በራሱ እየጠፍ ነበር እና አሁን ግን አስተካክለነዋል 🤞
Semhal page 🦋 pinned Deleted message
Everyday i create new problems for my self😓
видео или голосовое, без подписи
በነገራችን ላይ ፈጣሪ መልክ, ክብር ,ስራ,ቤተሰብ, እና ሌሎች ሌሎች ጥሩ ነገሮችን አሟልቶ የሰጣቸው ወንዶች ሁሉም ሴት ምትፈልገው ወንድ እንዲ ነው ብለው ስለሚያስቡ ልክ relationship ላይ ሲገቡ መራጭ እንጂ ተመራጭ ነን ብለው አያስቡም so be carefull lady when u date this Gay👍
ለፍቅር ያልታጨ ለመውደድ ያልታጨ እልፍ አመት ቢኖርም ባጭር የተቀጨ 😕
ስለሰው ተው እና እራስህን ምሰል 👍
Don't be afraid losing people Be afraid of losing ur self baby girl 😉