𝔸𝕣𝕤𝕦 𝕡𝕚𝕔ᵗᵐ🏞🏜🏙🌁
СтатистикаArsu pic ❤️ Ezi chanale lay des yemil profile pictures😘 , yefekr tksoch ❤️, endihum zefenoch 🎶 yelekekalu join bemalet yekelakelun
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 13
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Музыка (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 103
- 1/48двое суток
- 118
- 1/72трое суток
- 127
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሁሉም ሰው የራሱ ፈተና አለው የማንም አይናቅም!
የሰዎችን ቃል ሳይሆን ተግባራቸውን ተመልከት።
እኔ ምለው ለምንድነው ሁሉም ሰው ተበደልኩ እንጂ በደልኩ ሲል ማንሰማው ሁሉም ተበዳይ ከሆነ ማነው በዳዩ ?😩
ምን ያህል ባይገባን ነው ፍቅራችንን እንደ ሃጥያት የደበቅነው . ..
Another level of መታደል ተናዶብህ አላስችል ብሎት የሚያናግርህ ሰው ማግኘት🥺
አንቺን ሳወራሽ መላው አካሌ በደስታ ከተናጠ ልቤም እደከበሮ ከመታ ሰአታት ልክ እደሰከንዶች መሮጥ ከጀመሩ ታዳ ይሄንን ምን ልበለው?
የካብኩት ተናደ ባለማወቅ ስገነባው ፈርሶ ፤ ባፀዳው ቆሸሸ እንደገና የጠራው ደፍርሶ ፤ ወርቅ አይደለ ነገር አይጣራ በእሳት አልፈትሽው ......
ላያስችል አይሰጥም 🙏
አንዳንድ ሰዎች ንፁህ መሆንህን ሲያውቁ የሚመጥናቸውን ቆሻሻ ፈለጋ ይሄዳሉ🥺
የሆነ ጊዜ ላይ የምትፈልገውን ሁሉ እርግፍ አድርገክ ትተወዉና ያለክ ከበቂ በላይ መሆኑን ትረዳለክ😌
ህይወት ትገርማለች ምንም ሳቲይዝ ትመጣለህ፤ ለሁሉም ነገር ትፋለማለህ፤ ምንም ሳትይዝ ትሄዳለህ!
ወይ ርቀው አይርቁን ጠፍተው እየመጡ ግራ ያጋቡናል😕
ሰው እኮ እንግዳ ነው።ስለወደፊቱ እያሰበ አሁኑንን ይረሳል፣ ወደፊት ደሞ ያለፈውን በማስታወስ ያነባል።
ከነሱ ጋር ስሆን ብቻ ደስተኛ ምሆን መስላቸው ሁሉም ሄዱ እና አሁን ብቻዬን ነኝ ግን ከትላንት የበለጠ ደስተኛ ነኝ 🤗
መናደዴ እኮ አላናደደኝም ያናደደኝ "ተረጋጋ" በማለት ንዴቴን እንድውጠው በማድረጋቸው ነው። ቀለበቱን ነቅሎ ቦንቡን እንደመዋጥ ነው ንዴትን ወደ ውስጥ ማስገባት!!!!
. ሲጀመር አብረን ሰርተን እንለወጣለን የምትል ሴት ዝምብላ ሴት አይደለችም! 🙌
ወሬ እግር አለው።
መጥፎ ባህሪ እንዳላቸው ሰዎች ደግ ሰው ራሱ ደግ አይደለም! #እስከሚቀየሩብህ!
🥀ያዉቀኛል ይረዳኛል ያልከዉ ሰዉ ባዳ ሲሆን ....በጣም ያማል😔
🥀መሄድህ የሚጎዳው መኖርህ ሲጠቅም ነው😞።