Höna Lïyat😇
Статистика🍃 Join This Channel To Get Entertained With.. #Video 🎬🎥📹 #Photo 📷👌 #Quote ❤️❤️ #funny video 🤣 #Broken 💔 Cross & comment 👇👇👇 @Eyob_027
- Последний пост
- 22 нояб.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Fam እንደ ቃል መግባት ምን ሚከብድ ነገር አለ💔
የኔ መድኃኒዓለም 🫀🥹
Confidence እና ብልግናን እየለየን ወገን😒
ነገሮች እኛ በፈለግነው መንገድ ሳይሳኩ ሲቀሩ ሁልጊዜ ልናስታውሰው ሚገባው ነገር is that God's plan better than our plan . there will come a time .እንኳን የዛኔ አልተሳካልኝም የምንልበት ጊዜ ይመጣል 😊 so trust him with your life
the bitter trust is that ሁላችንም ተፈላጊ የምንሆነው ዋጋችን ሲጨምር ብቻ ነው ለዚህ ደግሞ great example ዮሴፍ ነው።.... የዮሴፍ ወንድሞች ወደ እሱ ተመልሰው የመጡት እሱ ጋር የሚያስመጣ ነገር ስለያዛቸው ብቻ እንጂማ ረስተውት ነበር እኮ። ዮሴፍ በወንድሞቹ ከተጠላበት ነገር አንዱ በህልሙ ነበር። ህልም ለሰው ሲነገር ሁሌ ያስቃል ሲፈታ ነው ትርጉም ያለው እና what i understand is that ህልማቹ እስኪፈታ ድረስ ሁሌም ሰዎች አያጨበጭቡላችሁም ሰዎች እንዲስቁባቹ የሚያደርግ ይሆናል your dreams ግን when the time comes and when you made it everyone will adore the dream so ቁም ነገሩ ምንድን ነው until our time comes በጸሎት መበርታቱ is the only option. የዮሴፍ መጨረሻ ያማረው አረማመዱ ከእግዚአብሔር ጋር ስለነበር ነው። life passing by እያደረጋቹ ከመሰላቹ pray like this "ጌታ ሆይ የእኔ ተራ እስኪደርስ የምጠብቅበትን ትዕግሥት ስጠኝ ትዕግሥት እና ማስተዋልን አድለኝ" and work on your dreams it will come true.
እኔ እንደዚ አመት የፈጠነብኝ የለም በእውነቱ ለሁሉም ነው ይመስለኛል....ደሞ ይቺ "new year new me" ምትለዋን ነገር ብንተዋት እንደሃሳብ መለወጥ አዲስ ሃሳብ አዲስ ሰው መሆን አመት በተቀያየረ አደለም ከራስ ነው ዋናው huh do you guys think so? እንጃ ከተሳሳትኩ እና ብቻ በ2017 ብዙ ነገር ሆኗል አልፏል ወደፊትም እንደዛው እና የሆነው ሆነና... ይኸው እንግዲህ እግዚአብሔር ለአመቱ አድርሶናል ለአመቱ አድርሰን እንዳልነው እዚ በህይወት ለመድረስ ስንት የተመኘ አለ እና ለዚ ሰዓት ስላደረሰንም እናመስግን አደል? ብቻ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሚቀጥለውም ሳያጎድለን በሰላም ከመሉ ጤና ጋር ያድርሰን በርግጥ ሁሌም ደስታ የለም ግን ብቻ ከክፉው ቀን ጥሩ ቀን ከምታማርሩበት የምታመሰግኑበት ቀን ይብዛላችሁ ይብዛልን ከምንም በላይ የድንግል ማርያም ልጅ የልባችሁን ጥሩ ምኞት ያሳካላችሁ መልካሙንንንን ያሰማችሁ ያሰማንንን ። አላቅም ካበዛሁባችሁ lol ብቻ ሁላችሁም የምታነቡት በሙሉ የምግባባችሁም የማልግባባችሁም መልካም በዓል መልካም አዲስ አመት እንዲሆን ተመኘሁላችሁ ከልቤ , much love🤍
ድል አለ በስምህ❤️🔥 27🕯
ድራማ ቀንሱ ! 😒
እናት አለኝ የምታብስ እንባ🥹🤍 16❤️🩹
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
💔🙏🏽
видео или голосовое, без подписи
የአምላክ እናት መፀነስ (ፅንሰታ ለማርያም) ሐና አንቺን የፀነሰችበት የደስታ እለት እንዴት ቡርክት ናት። ሟች ኢያቄም አንቺን ለሕይወት ያፈራበት ቀን እንዴት የተቀደሰ ነው። ፅንሰታ ለማርያም 7🕯️☦️
❤️🩹🌕✨ Offline is a new peace of mind🙂 hv a nice dream💤
በመንፈሳዊ ሕይወት የተረዳሁት ነገር ቢኖር መቼም አላረገውም ብለን በሰዎች ፊት በምናወራቸው እና በምንመፃደቅባቸው ኃጢያቶች መውደቃችን እንደማይቀር ነው ሴጣን ስራው በተመፃደቅንበት ነገር እንድናፍር ማድረግ ነው : :
መጨረሻህን ያሳምረው is one of the most underrated praying!!"
መኑ ከመ እግዚአብሔር ❤️🩹🫠
The moon>>>🫠🫠🫠