ታላቅ ሴት
Статистикаሴቶች 👸 ታላቅ ሴት ወደ መሆን ራሳቸውን እንዲያሰለጥኑ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል ነው‼️ ታላቅ ሴት ክርስቶስን የሚትመስል በነገር ሁሉ አስተዋይ እና ልባም ናት። ታላቅ ሴት መሆን ምርጫችን ይሁን። ለአስተያየት @seritay ዩቲዩብ ቻናል 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@tallakset subscribe አድርጉ 2ኛው channel https://t.me/PuritytoGod
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 51
- 1/48двое суток
- 58
- 1/72трое суток
- 63
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እግዚአብሔር ይርዳን!
✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi
видео или голосовое, без подписи
አስቴር 6 11: “ንጉሡ ያከብረው ዘንድ ለሚወድደው ሰው እንዲህ ይደረግለታል:: #ሽምግልና ❤👰
✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi
ትዳር ❤ ትዳራችሁን ከሌላ ሰው ጋር አታወዳድሩ። ትዳሮች ሊመሳሰሉ ይችላሉ ነገር ግን አንድ ሊሆኑ አይችሉም ። የአንዳችሁ ትዳር ፍቅር ከሌላችሁ ጋር ሊመሳሰል ስለማይችል አታወዳድሩ። እያንዳንዱ ትዳር የራሱ ፈተናዎች አሉት ትዳር ፦ በፀሎት በፍቅር በትዕግሥት ይገነባል ። ሻሎም ❤
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
⁉️ ጋብቻ ሲጀመር ሰው እናትና አባቱን "መተው" እንዳለበት ቃሉ ይናገራል። "መተው " ምን ማለት ነው? “ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ በሚስቱም ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።” — ዘፍጥረት 2፥24 ስለዚህ ሰው ከአባቱና ከእናቱ ተለይቶ ከሚስቱ ጋር ይጣመራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። ዘፍጥረት 2:24(አዲሱ መደበኛ ትርጉም ) 🌀 የጥቅሱ ዋና ሀሳብ ባልና ሚስት ከመጣመራቸው እና አንድ ስጋ ከመሆናቸው በፊት አባትና እናታቸውን "መተው" አለባቸው ነው። "አባትና እናቱን ይተዋል " የሚለው በወንድ ፆታ ይፃፍ እንጂ አባትና እናት መተው ያለባቸው ሁለቱም ናቸው። "መተው " የሚለው ቃል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ጋብቻ የሚጀምረው አባትና እናትን በመተው ነው። አባትና እናትን መተው ማለት ምን ማለት ነው ? 🌀 አባትና እናትን "መተው"ማለት ለአባትና ለእናት አለማሰብ ወይም አለመረዳት ወይም መጣል ማለት አይደለም ። ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱሰ " እናትህን እና አባትህን አክብር " በማለት ወላጆቻችን እና ቤተሰቦቻችንን መርዳት እንዳለብን ያዘናል ። 1ጢሞ 5:8 🌀ያላገቡ ሴቶች ከማግባታቸው በፊት ለቤተሰቦቻቸው ነበር የሚገዙት አሁን ግን ሳያገቡ ያልነበራቸው አዲስ ሀላፊነት እርሱም ለጌታ ብለው ለባላቸው የመገዛት ሀላፊነት ይጀመራል ማለት ነው። “ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤” — ኤፌሶን 5፥22 ባለትዳር ሴቶች ጌታ ለባሎቻቸው እንዲገዙ በሚጠበቅባቸው መንገድ ለባሎቻቸው ካልተገዙ ከባሎቻቸው ጋር ያለው ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ከጌታ ጋር ያላቸው ግንኙነትም ይበላሻል። 🌀 ያላገባች ሴት አንድ ነገር ስትጠየቅ "መጀመሪያ አባቴን ላማክር" ነበር የምትለው። ወንዱም "መጀመሪያ ወንድሜን ላማክር" ሊል ይችላል ። አሁን ግን ማለት የሚችሉት "መጀመሪያ ባለቤቴን ላማክር " ነው ማለት ያለባቸው። አንዳንድ ባለትዳሮች ቤተሰባቸውን ይዘው ነው ወደ ትዳር የሚገቡት። 🌀ለምሳሌ አንዳንድ ባሎች የሚስትን ሀሳብ የሚቀበሉት መጀመሪያ ሀሳቡን ለእናታቸው ወይም ለወንድሞቹ ጋር ወስዶ ተማክሮ የእነሱን ሀሳብ ነው የሚቀበለው። እናቱ አይሆንም ካለች ለሚስቱ መጥቶ አይሆንም ይላል። ልክ አይደለም ። ጋብቻ ሲጀመር ቤተሰብን "መተው " እንዳለብን እንጂ ቤተሰብ ይዘን እንድንጀምር አይደለም ። መተው የሚለውን ያልተረዱ ባለትዳሮች የዘመድ ጣልቃ ገብነት ችግሮች ይጋለጣሉ። ከአማች ጋር ጦርነት ያስገባል። በ1ኛ ጴጥ 3:7 ደግሞ ባሎች ለሚስቶቻቸው ካላሰቡ እና ሚስቶቻቸውን ካላከበሩ ፀሎቶቻቸው እንደሚከላከል ይገልጻል ።ይህ ደግሞ የሚያሳየን ባለትዳር ወንድ ከሚስቱ ጋር ያለው ግንኙነት ከእግዚአብሔር ጋር ካለው ግንኙነት ጋር የተያያዘ መሆኑ ነው።ስለዚህ "መተው"ማለት ከእግዚአብሔር ጋር አዲስ ግንኙነት መፍጠር ማለት ነው። 🌀በተጨማሪም 1ኛ ቆሮ 7:5 ደግሞ ሳይጋቡ በፊት አስፈላጊ ያልነበረ አሁን ከተጋቡ በኋላ ግን ባልና ሚስት ለፀሎት መስማማት እንደሚያስፈልጋቸው ተገልጿል። ጋብቻ እግዚአብሔር በነጠላ ያያቸው የነበሩ ሰዎችን አሁን በጥንድ እንዲያያቸው ስለሚያደርግ አንዳቸው ሌላውን ቢበድል ይህ እግዚአብሔርን መበደል እንደሚሆን ቃሉ ይናገራል። እናንተም፣ “ለምን ይህ ሆነ?” ብላችሁ ትጠይቃላችሁ። ይህ የሆነው የትዳር ጓደኛህን፣ አጋርህንና የቃል ኪዳን ሚስትህን፣ አታለሃታልና እግዚአብሔር በአንተና በወጣትነት ሚስትህ መካከል ላለው ቃል ኪዳን ምስክር ስለ ሆነ ነው። ሚልክያስ 2:14 🌀ሳያገቡ በፊት ወላጆች እና ዘመዶች የነበሩ ሰዎች አሁንም ወላጆች እና ዘመዶች ናቸው ።ነገር ግን ሳያገቡ በፊት እና ካገቡ በኋላ ያለው ግንኙነታቸው አንድ ዓይነት አይደለም። ሻሎም
ከትልቁ እግዚአብሔር የምንቀበለው ትንሽ ነገር የለም !!
😱በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @free_wave1
በርቺ💪
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 join ያድርጉ Wave @seer_lewi
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
በሕይወቴ ስለሆነው እያንዳንዱ ነገር አምላኬ አንተ ብቻ ክብርን ተቀበል🤲
ሴት ክቡር ፍጡር ናት ። ሴትን ውብና ድንቅ አድርጎ የሰራ እግዚአብሄር ነው ። በፍፁም ይሄን ክብርሽን አትጣዪ ።
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
ራስሽን የምትቀበዪ ሁኚ!
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi