𝑡𝑠𝑒𝑔𝑎 𝑗𝑢𝑠𝑡 ፈታ
Статистикаowner @zine_man199 🤣እንኳን ደና መጣችሁ 😂 😎 ያው እንደተለመደው ወደዚህ channel ሲገቡ ማክስ ማረግ አንዳይረሱ😷😷 በተረፈ አለማችን እናንተን ማዝናናት ነው እንዲሁም ለpp የሚሆኑ photo እንለቃለን ተቀላቀሉን😁😂🤣🙄
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 28
- 1/48двое суток
- 32
- 1/72трое суток
- 34
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ዛሬ የሰነፎች ቀን ነው ሰነፎች እንኳን አደረሳቹ!! ይሄን ፖስት ጠዋት ነበር ልፖስት ያሰብኩት ሰንፌ ነው የቆየውት😭
ዝናብ ሊጥል ብሎ በካፊያ ብቻ ካቆመ በቅርብ ሰአት ሌላ ቦታ ዘንቦ ነበር ማለት ነው✍ 😁 😂🤣 ተመልሰናል 🙌
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለሰዉ ምክር ስመክር " ይሄ ነገር ለኔም ሳይጠቅም አይቀርም!" እያልኩ ማስታወሻ የምይዘው ነገርስ ምን ይባላል አሁን ይህ🤣
ብር ሳይኖርህ ቆንጆ ሴትን መመኘት ካርድ ሳይሞሉ ዳታ እንደማብራት ነው 💔😁😁 እዉነት 👍 ሀሰት ❤️ Good night❤️
🔥#ያለማቹት ነገር ያሰባቹት ነገር ሁሉ አይወራም ለማንም አታውሩት××?! "ትንሽ ምክር በጠዋቱ ላካፍላቹ እኔን ሁሉን ነገር በማዉራቴ የጎዳኘ እናንተን ግን መታደግ ከቻለ ከኔ ተማሩ " በ 22 አመቴ የተማርኩት የገባኘ ትንሹ ነገር ቢኖር ህልማቹ ያቀዳቹት የቢዝነስ አሳብ ስራ የፍቅር ግንኙነት ማንኛውም ነገር ለሁሉም ሰው አይወራምምምም❌ ♦#መጀመሪያ_ከማውራታቹ_በፊት_ስሩት♦ በትንሹ ህልማቹን ለሁሉም ሰው ስታወሩት የመሳካት እድሉን ከ 100% ወደ 75% ትቀንሱታላቹ ምክንያቱም ስታወሩ ሴጣን ይሰማቹሀል መንገዳቹን በሙሉ ይዘጋዋል በተጨማሪም እንዲ ላረግ ነው ስትሉ ቅናተኛ ሰዎችን በዙሪያቹ ታበዛላቹ እናንተን ለማደናቀፍ ከዚም ከዛም የሰሙትን መጥፎ ወሬ ይነግሯቹሀል እናንተም ተስፍ ቆርጣቹ ታቆሙታላቹ ራሳቹን ታዘቡት አንድ ነገር አስባቹ ገና ሳጀምሩት ለሁሉም ሰው ያወራቹት ነገር ተሳክቷል ወይስ❓ ለፈጣሪያቹ ብቻ ንገሩት........ 🔥ዝም ብላቹ ስሩ በመጨረሻ ያሰባቹት ሲሳካ ሲደረግ ታወራላቹ ♦ ዝም ብሎ ለሚያወራው ጓደኛቹ ላኩለት " መልካም ቀን ይሁንላቹ " @tse199
ማታ ላይ ጨብሰክ አባትክ ደውሎ "ክላስ እንዴት ነበር?" ሲልህ እስካሁን አልያዝኩም 🤭ሴቶቹ እኮ እምቢ አሉኝ🥵🤣😅
text ወዲያው የምታይ ሴት ግን ስታስፈራ . . ብትሳሳት እንኳን Edit ለማድረግ እድል አትሰጥም😒😒
She : ከእኔ በፊት ስንት exኦች ነበሩህ Me : ምንድነው ደሞ Ex ? She : ማለቴ ከእኔ በፊት ስንት የምትወዳቸው ሴቶች ነበሩ ? Me : ማነው ይወድሻል ያለሽ?🤓💔 She: 😳😳🥺
ትልቁ ስህተታችን አባይን መገደባችን ነው የአንቺን አይን ቢያይ እኮ ፈዞ ይቆም ነበር 🤌
🫡ህዝቤ በህይወቱ መፀሀፍ አንብቦ የማያውቀው በቅናሽ ሲባል በግፊያ በሰልፍ መርጦ ይገዛል ሻጮቹም እስት በቅናሽ እንሞክረው ብለው ነው😅😁🫡
#quation ህገኛ እና ህገ ወጥ ክፍልፋይ ...ለአልና ተሀት መማሬ ምንድነው የጠቀመኝ??.😑 #Answer 👇 Let me answer this one! Let we have ዳቦ 2/3 proper(ህገኛ) fraction 5/2 improper(ህገወጥ) fraction የተምታታ ነገር ያለ አይመስልህም😁 በምን ሂሳብ ነው 2 ዳቦ ለ 3 አካፍለህ ህገኛ ክፍልፋይ የሚባለው በረሃብ ልትደፋቸው ነው😂😂 am really sorry to say that gn ንፉግነትን ነው የተማርነው😁 #kenitu Alem🤧
ብሄራዊ ውሸት🇪🇹 ከቤት ሳይወጡ ደርሻለሁ😂 #ከንቱ ዓለም🤧😁
"ዛሬ ጠዋት ምንም አይነት ስሜት ቢሰማህ -ድካም ፣ መሰበር ፣ ወይም ብቸኝነት - ይህን አስታውስ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው ፣ ፍቅሩ አይተውህም ። ኃይሉ ጥንካሬህ ነው።" 🙏❤️ ቀናችሁን በምናስጋና ጀምሩ🫴
አረ ወገን ሰሞኑን እንቅልፍ እምቢ እያለኝ ነው 🫣🫣🫣🫣🫣 ስጠረጥር ሃብታም ልሆን ነው መሰለኝ 🤧🤪🤪🤪
ዛሬ ያለም ዋንጫ ጨዋታ የለም ደክሞሀል እንቅልፍህም መቷል😴 ሴት አታሳድ በጌዜ ተኛ አንተ ውርጋጥ🤑 ሼር አርግለት ለውርጋጡ ጓደኛህም😁
የስልኬ #Password በ #Voice እየቀየርኩት በመሀል የድመታችን ድምፅ አልገባ መሰላቹ አሁን እኔና ድመቴ እኩል ካልጮህን ስልኬ አይከፍትም😭