FOOTBALL LEGENDS
Статистика⚽️FOOTBALL ➮HISTORICAL ➮LEGENDARY ➮EPIC MOMMENTS RELIVE THE BEST MOMENTS OF THE LEGENDS🤩
- Последний пост
- 11 нояб.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Card transaction and pos
" ዝግጁ ሁኑ ትልቅ ውሳኔ እየመጣ ነው " ይህ በ Paws ኤርድሮፕ የቴሌግራም ቻናል የተለቀቀ ነው ! እውነት በቻላቹት መጠን ይሄ ኤርድሮፕ አያምልጣቹ በኖትኮይን ፣ ዶግስ እና ብሉም የተደገፈ በቅርብ ቀን የሚጠናቀቅ ታፕ ታፕ የሌለው Task ብቻ የምሰሩበት ኤርድሮፕ ነው ! በጣም በቅርብ እንደሚጠናቀቅ ተነግሯል ቶሎ ጀምራቹ ታስኮችን በመስራት ተጠቀሙበት👇 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=9lGYZuxE
ሰላም ቤተሰብ እንደምን አደራችሁ....ዛሬ ፕሪምየር ሊግ በተጠባቂ ጨዋታዎቹ ይመለሳል ✨ ስለ #ፋንታሲም አጨዋወት ማብራሪያ ይኖረናል🦾
видео или голосовое, без подписи
✨እንደምን አላቹልን Family plus✌....ትንሽ ችግር አጋጥሞን ነበርና ለዛ ነው መጥፋታችን ለርሱም በከባዱ ይቅርታ እንጠይቃለን!!! ✨ እና ከሰሞኑ ለማንቼ ደጋፊዎች ኮንግራ!!!(10ሀግ) ✨ ንዋኔሪን እና ጋክፓን ለምትወዱ አርሴና ሊቬ ፋንስ 🫵🦾 ✨ ቼላም ትንሸ ግሊች በማድረጓ... ለቼላ ፋንስ ( i am very sorry)😖 #we are back..... with alot of new things!!!!🤙
በዛሬው የፕሪሚየር ሊግ ውሎ 5 ቀይ ካርዶች ተመዘዋል 😵
✨ዩናይትድ ድል አርጓል... ስለ ቴንሀግ ምን ያስባሉ?
በነገው ዕለት ቶተንሀም ሆትስፐርስ ከ ዌስትሀም በሚያደርጉት የቀትር ጨዋታ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሚመለስ ይሆናል😃
#ዴቪድ ራያ የአፍንጫ ቀዶ ጥገና ከማድረጉ በፊት ✨
Golf 😌
🦾🦾🦾 this guy
✨በእስኳሁኑ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ጉዞ የማን ዩናይትድ ሴቶች ቡድን ጎል አልተቆጠረባቸውም።😎
☠በእሁድ የቀን እርዝማኔ.... #EPL ሳይኖር በዛ ላይ ደግሞ ሲንግል ሆነህ ያለው የድባቴ ስሜት ቃላት የለውም 😐
✨እስካሁን ባለው የፕሪምየር ሊግ ጉዞ በመሪነት ላይ የሚገኙ የተጨዋቾች ቁጥራዊ መረጃ... 🦾
አስባቹታል እንዲ ዘምረው ሲሸነፉ😶🌫
✨ጊዜን የኋሊት😢 "አዳነ.... አዳነ.....ሳላዲንንንንንንንን!!!!!!!" የጋዜጠኛው ደስታ አዘል ጩኸት ነበር ❤ #የሳላዲን እና የአዳነ ጎል አነፍናፊነት #የሽመልስ በቀለ የመሀል ክፍሉን የመዘወር ጥበብ #የጀማል ጣሰው አና ሲሳይ ባንጫ የግብ ዘብነት #የአዲስ ህንፃ ቁመት እና የአበባው ቡጣቆ የቅጣት ምት እይታ እና የማስቆጠር ብልሀት #የደጉ ደበበ እና የሳላዲን በርጌቾ የመከላከል ጥምረት የደጋፊው ፍቅር 💚💛❤️🔒 ዋልያ ዋልያ!!!
✨የብሄራዊ ፍቅራችን ትውስታ 🙂↕️ ባራ ባራ ሳተናው ዋልያ☠☠☠☠
✨ #International Break ሲመጣ ያለው ድብርት.... የተጫዋቾች መጎዳት ስጋት... ባጠቃላይ መቅረት ያለበት ነገር!!!
видео или голосовое, без подписи
የእግር ኳስ ተመልካችነት ስሜት... ጣዕም🫵