- Последний пост
- 26 февр. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Channel name was changed to «Ethio Online Market»
Channel photo removed
በእርግጥ ተጨዋቾች ፍፁም ቅጠት ምት ይስታሉ ተፈጥሮም ነው። ግን በተደጋጋሚ ሲሆን ተጨዋቹ የስነልቦና ችግር ላይ እንዳለ አየመለክትም...? የምባፔ ተከታታይ ፍፁም ቅጠት ምት መብከን ተፈጥሮ ነው...? ለማድሪድስ ምባፔ ከሮድሪጎ በላይ አስፈለጊ ሰው ነው ?? @football_first_1
Attacking issues ሲቲ ያለ ሮድሪ የመከላከል ድክመት አለበት ካልን ማጥቃቱስ? ኮቫቺች በbuild up በኩል ሮድሪን ተክቶታል ማለት ይቻላል፣ ነገር ግን final third ላይ ሲገቡ የሮድሪ አለመኖር የአጥቂ አማካኞቹን ትኩረት መከላከሉን እያሰቡ እንዲጫወቱ ያደርጋቸዋል ይህ ሮድሪ ቢኖር ኖሮ ኳስ በላኛው የሜዳ ክፍል ቢቀሙ እንኳን በሮድሪ አማካኝነት turnover በማድረግ ማጥቃቱን ያስቀጥላሉ ለዚህም ማሳያ ያለፈውን የውድድር አመት ብናይ ብዙ foul እና interception ያስመዘገበው ሮድሪ ነው። ሌላው ማጥቃታቸው ድክመት የተጫዋቾች ተደጋጋሚ ጉዳት ሲሆን ያልተጎዱት እንኳን ብቃታቸው በጣም ያሽቆለቆለ ነው ሀላንንድም በተመሳሳይ ምንም እንኳን ጥሩ አቅርቦት ባይኖረውም ብዙ ግልፅ የግብ እድሎችን ሲያመክን አስተውዉናል። መፍትሄው ሊሆን የሚችለው ልክ እንደ ሮድሪ የመሀል ክፍሉን protection የሚሰጥ እና counter attack ማቆም የሚችል እና በማጥቃቱም ጥሩ የሆነ ያለው ተጫዋች ማምጣት ሲሆን ያም ለሲቲ ከባድ የቤት ስራ ይሆንበታል። ለዛሬ የነበረን ቆይታ ይህን ይመስል ነበር መልካም ምሽት!! @football_first_1
City without Rodri የማንችስተር ሲቲ ብቃት ማሽቆልቆል ምክንያት አንዲ የሮድሪ አለመኖር ነው፣ ሮድሪ እያለ የሚሰጠውን ከኳስ ጋር እና ያለ ካስ ያለው አገልግሎት ጓርዲዮላ መተካት አልቻለም ።ምንአልባት ኮቫቺች ከኳስ ጋር ባለው እንቅስቃሴ ሮድሪን ቢተካውም ከኳስ ውጪ ግን ያለው ክፍተት እንዳለ ነው። ሲቲ የሚታወቀው በ high pressኡ እና ተጋጣሚ ግማሽ ሜዳ ላይ በመቆየቱ ነው ታዲያ press ማድረጉንም ሆነ ኳስን ማቆየት ላይ ወሳኝ የነበረው ሮድሪ ነበር። ሲቲ ካስን higher up the pitch ሲቀማ counter attackም ሆነ ሌሎች አደጋዎች intercept በማድረግ እንዲሁም tactical foul በመስራት ያቆማል። ይህንን ኮቫቺች ማድረግ ሲያቅተው እና ጓርዲዮላም ሪኮ ሌዊስን ከኮቫቺች ጋር በማጣመር defensive cover ለማድረግ አቅዶ የነበረ ቢሆንም አልተሳካም።በዚህ ሲቲ ከሮድሪ ጋር የ73.6% የማሸነፍ ንፃሬ ሲኖረው ያለ ሮድሪ ደግሞ 58.3% የማሸነፍ ንፃሬ አለው፣ ይህም የሚያሳየው የመሀል ክፍላቸው exposed እንደሆነና ምንም አይነት cover እንደሌለው ነው። @football_first_1
የማንችስተር አምስት ተከታታይ ሽንፈት! ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ማንችስተር ሲቲ የብቃት ማሽቆልቆል እና መፍትሄ አለው ወይ ? ካለውም ምን ሊሆን ይችላል የሚለውን እናይበታለን። አብራቹን ቆዩ! @football_first_1
!! መልካም አዳር !! ያላቹሁን ሀሳብ comment ላይ ማስቀመጥ ትችላላቹ👋👋 በዛውም ቡድናቹ ውስጥ ከሁለቱ የትኛውን የተከላካይ አማካኞች እንደምትመርጡ ፃፉልን
без подписи
# ሁለተኛው ደሞ በባርሴሎና ቤት የምናቀው የቡስኬት አይነት ናቸው። ማለትም ዋነኛ ተግባራቸው ኳሱን በደንብ ማደራጀት እና ከኳስ ውጪ በሚያረጉት እንቅስቃሴ ደግሞ ለሌሎች ተጫዋቾች ኳስን የመቀበል አማራጭ መፍጠር በተጨማሪም... የቡድኑንም ሚዛን በመጠበቅ ኳሱን ያሰራጫሉ ይህ ማለት ግን የእነ ማኬሌሌን አይነት ቴክኒኮች አይጠቀሙም ማለት አደለም። ምክንያቱም 90 ደቂቃ ሙሉ ኳሱን መቆጣጠር ከባድ ስለሆነ የእነ ማኬሌሌን ከኳስ ውጪ ያለቸውን እንቅስቃሴ ከራሳቸው የጨዋታ መንገድ ጋር በማቀናጀት ከእነሱ እንቅስቃሴዎች በመማር ወደ ራሳቸው ሚያመጡትን እንቅስቃሴዎች ይማራሉ። ዛሬ የክላውድ ማኬሌሌ የነበረው የጨዋታ መንገድ ለብዙ ተጫዋቾች መማርያ የሆነ እንዲሁም ለዛሬዎቹ የተከላካይ አማካኞች አባት የ6 ቁጥር ንግስናን ያስጀመረውን ድንቅ አማካኝ በትንሹ ለማየት ሞክረናል🙏 https://t.me/football_first_1
без подписи
# የጨዋታው መንገድ # የክላውድ ማኬሌሌ የነበረው የጨዋታ መንገድ የቡድኑ ሞተር ነበር ። # ማለትም ኳስን ቀምቶ ከመከለከል ወደ ማጥቃት እንቅስቅሴ የመቀየር ሀላፊንትን እንዲሁም ቡድኖች ኳስን መስርተው ለመውጣት በሚያረጉት ሙከራ ላይ ኳሱን ከተከላካዮች ተቀብሎ ማሰራጨት # በተጨማሪም የአማካኞችን መስመር በመስበር ኳሱን ይዞ በመሄድ ለአጥቂዎች ወይም ለ አማካኞቹ የማቀበል ሀላፊነት አለበት # በአሁኑ ዘመን ቡድኖች በመስረታዊ መልኩ ሁለት አይነትን የተከላካይ አማካይ ባህሪዎችን ይጠቀማሉ። # አንደኛው እራሱ የ ማኬሌሌ አይነት ማለትም ታክሎችን የሚወርድ ኳስ የሚያስጥል ለመልሶ ማጥቃት የተመቸ ፍጥነጥት ያለው እንዲሁም በዋናነት የማይደክመው አብዛኛውን የሜዳ ክፍል የመሸፈን አቅም እና ብርታት ያለው ሲሆን። https://t.me/football_first_1
без подписи
# የMAKELELE ተፅዕኖ # ምክንያቱም የዛን ቦታ ስፔስ ለመሸፈን ድሮ ቡድኖች ለዚህ ቦታ ብለው በሁለት 8 ቁጥር ተጫዋቾች ነበር የሚጫወቱት ። # እሱ ግን በአንድ ተጫዋች ስራው ሊሰራ እንደሚችል ትልቅ ማሳያ በመሆን ቡድኖች የእሱን አይነት ተጫዋቾችን በአካዳሚዎቻቸው ማፍራት እንዲችሉ አስችሏዋል ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ሚሆኑን ኑጎሎ ካንቴ ማይክል ኢሴን ከፈለጋቹ ከእሱ በዋላ የተፈጠሩት የተከላካይ አማካኞች በአብዛኛው ብታዩ እሱ በዘመኑ የነበረውን የአጨዋወት መንገድ የሚመስሉ ናቸው ። https://t.me/football_first_1
Defensive Midfielder # እዚህ ጋር ግን እዚህ ቦታ ላይ የሚጫወተው ተጫዋች ምን አይነት ነው ሚለውን በአግባቡ ስሙን የሰጠው አንድ ተጫዋች አለ እሱም CLAUDE MAKELELE ነው። # የ CLAUDE MAKELELE በ4-3-3 አብዮት ላይ የለው ድርሻ ከምናስበው በላይ ነው!!! https://t.me/football_first_1
без подписи
# በተለያዩ አመታት የተለያዩ Formation ሲነግሱ ደግሞም ሲወድቁ ለመታዘብ ችለናል። # በነዚህ ሂደት ውስጥ ለምሳሌ በ90ዎቹ እና 2000ዎቹ 4-2-3-1 ፎርሜሽን አብዮት የነገሰበት ጊዜ ነበር ለዚህ ንግስና ያበቃው ምክንያት ደሞ # ለዚህ አይነቱ ፎርሜሽን ዋና የልብ ምት የሆነው የ10 ቁጥር ቦታ ላይ የሚጫወቱ ተጫዋቾችን ክለቦች እና ሀገራት አደን ላይ ስለነበሩ በዚህ ምክንያት ማራኪ እግርኳስን ከተለየ እይታ እና ትርሂት ጋር መጫወትን ሚችሉ ብዙ ተጫዋቾችን ማፍራት ችለው ነበር በዚህም ምክንያት የ4-2-3-1 ፎርሜሽን ውጤታማ ሆኑዋል። # የ2002 የአለም ዋንጫ ላይ የተደረገ ጥናት እንደሚያሳየን ከ Zone 14 ተነስቶ በነዚህ 10 ቁጥሮች ምክንያት ብዙ ጎሎች የሚቆጠሩበት ምክንያት በመሆን እና ኳሶቹ ሚነሱት ከዚህ Zone 14 ስለሆነ አሰልጣኞች የተለየን መፍትሄ ማዘጋጀት ማሰብ ነበረባቸው። # አሰልጣኞች ለዚህ ነገር መፍትሄ ሲያስቡ ያገኙት ነገር በዛን ጊዜ በዛን ወቅት እዛ ቦታ ላይ ማለትም ዞን 14 ላይ ለተከላካዮች ሽፋንን መስጠት የሚችልን ሰውን ማቆም እንደመፍትሄ በመውሰድ ለ4-2-3-1 ምላሽ የሚሆን የ 4-3-3 ፎርሜሽንን አብዮት ሊነሳ ችሏል። https://t.me/football_first_1
# Zone 14 አንድ አሰልጣኝ የሜዳውን ክፍል በተለያየ መንገድ በመከፋፈል ለያንዳንዱ Zone ቁጥር ወይ ስም በመስጠት የተለያዩ ለየት ያሉ ስልጠናዎችን በመስጠት የትኛውን Zone በምን አይነት ሁኔታ ማጥቃት እና መከላከል እንዳለባቸው በቀላሉ በመከፋፈል ለማስተማር ይረዳዋል። ለምሳሌ የእግር ኳስ ሜዳን በጎኑ 4 መስመር ብናሰምር እና በርዝመቱ 2 መስመር ብናሰምር ላሰመርነውም ለይንዳንዱ ቁጥር ብንሰጥ…
без подписи
# THE MAKELELE ROLE በባለፈው ጊዜ ስለ CLAUDE MAKELELE ኳስ ተጫዋቾች ገብዙ ነገሮች በመማር የራሳቸው የጨዋታ መንገድ ላይ ሚጨምራቸው የተለያዩ ቴክኒኮች ከቀደሙት ተጫዋቾች አሉ በማለት ። CLAUDE MAKELELE እራሱን የ6 ቁጥር ቦታ ላይ እንዴት እንዳገኘ እና እንዴት መጫወትን እንደጀመረ አይተናል ። በዛሬው ቆይታችን ደግሞ ስለ ስድስት ቁጥር ቦታ ማለትም የተከላካይ አማካኝ ስለሚባለው ቦታ እንዴት እንደተፈጠረ ለማየት እንሞክራለን። https://t.me/football_first_1
без подписи