ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች
Статистикаበቻናሉ አዝናኝ እና አስተማሪ ምሳሌያዊ ንግግሮች ከሁሉም የአለም ክፍል ተተርጉሞ ይቀርባል ለማንኛውም አስተያየት ሆነ ጥያቄ @mirtababaloch1bot ላይ ያገኙናል
- Последний пост
- 17 окт. 2022 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 1 month. If it remains inactive in the next 9 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
ጨለማ ውስጥ ብርሀን፤ ውጥንቅጥ ውስጥ ውበት፤ ሞት ውስጥ ህይወት አለ #thefairytail @mirtababaloch
ህይወቴን ሙሉ ሁሌም ከለመድኩት ውጭ ተጨማሪ ነገር እንዳለ እገምት ነበር፤ ከዛ አንቺን አገኘሁ ያኔ ልክ እንደነበርኩ አረጋገጥኩ... ልክ ነበርኩ!! #Free_Guy(movie) @mirtababaloch
ሰላም ከፈለክ ለጦርነት ተዘጋጅ #ጣልያን @mirtababaloch
ሲለምኗት እንቢ ብላ ሲጎትቷት #ኢትዮጵያ @mirtababaloch
በቃልህ ልተኩስብኝ በቅጥፈትህ ልትቆርጠኝ በጥላቻህ ልትገለኝ.... ትችላለህ .... ግን ልክ እነደ ህይወት ዳግም እነሳለሁ #ማያ_አንጅሎ @mirtababaloch
ፀልይ በደንብ ፀልይ ግን ምን ስጠኝ ብለህ እንደምፀልይ ተጠንቀቅ #ፈረንሳዮች @mirtababaloch
ከምታምነው በላይ ጀግና ከምትገምተው በላይ ጠንካራ ከምታስበው በላይ ብልህ ከምትመኘው እጥፍ ቆንጆ መሆንህን አትርሳ #ሩሚ @mirtababaloch
የሰውን ትክክለኛ ባህሪ ለማወቅ ከፈለክ ስልጣን ስጠው #አብረሀም_ሊንከን @mirtababaloch
ሁሉንም ተመልከቺ ዛዛታ እኮናቸው ግን አንቺ... ለመስማት ሚያሳሳ ግጥም ነሽ #ጆርጅ_ሄርማን @mirtababaloch
ፍቅር ብቻውን በቂ አይደለም፤ ሆኖም አያውቅም #ያልታወቀ @mirtababaloch
ሰዎች በሁለት ይከፈላሉ: መንግስት ሰለነሱ ሚጨነቅ የሚመስላቸው እና አዕምሮ ያላቸው #ናታን_ፍሬሰር @mirtababaloch
ለዝሆን እንቁራሪትን መግደል ጀግና አያስብለውም #ታንዛኒያ @mirtababaloch
በእምነት ተራራም ይገፋል #ቻይና @mirtababaloch
ጦርነትን የጃጁ ሽማግሌዎች አስጀምረውት፤ ገና ያልኖሩ ለጋ ወጣቶች ይሞቱበታል #ሞዛምቢክ @mirtababaloch
እንኳን አደረሰን ፤ አደረሳችሁ! ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ዒድ አል አድሀ በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን‼️ ዒድ ሙባረክ መልካም በዐል 🌙 •═•••🍃🌺🍃•••═• 🌙 @mirtababaloch
በሰላም ጊዜ ልጅ አባቱን ፤ በጦርነት አባት ልጁን ይቀብራል #Vijaya @mirtababaloch
ወንዶች የራሳቸውን ነፃነት ከመጠቀም በላይ የሴትን ነፃነት መገደብ ያስደስታቸዋል #Normal_People(movie) @mirtababaloch
ተአምር ፈልቋል በየመንገዱ (በእውቀቱ ስዩም) ዐይኔን ጨፍኜ -እስከምከፍተው ስንቱ ታሪክ ነው- የተከሰተው አፌ ላይ ሳይደርስ - ያፈስኩት ቆሎ ስንቱ ተተክሏል- ስንቱ ተነቅሎ በፊት በር ሲዘልቅ -ብስራት አብሳሪ በጉዋሮ ገብቷል- መርዶ ነጋሪ :: እባብ በረረ- ያለ ልማዱ ርግብ መሬት ላይ -ሲሳብ በሆዱ ተአምር ሞልቷል- በየ ሰከንዱ ተአምር ፈልቋል- በየመንገዱ አንዴ ከመላክ- አንዴ ከሰይጣን ለመደነቂያ፥ ጊዜ ነው ያጣን፤
የረመዳን ወር በመጣ ጊዜ የጀነት በሮች ይከፈታሉ፤ የእሳት በሮች ይዘጋሉ፤ ሸይጣኖችም ይታሰራሉ። #ነብዩ_መሀመድ(ሰዐወ) #mirtababaloch