My air drop
Статистикаበዚህ ቻናል ስለ airdrop እና trading ብሎም freelancing በሰፊዉ እንዳስሳለን ! ⭕ In this channel we share about ✔online business ✔all about cryptosystem ✔all about airdrops ✔info about different platforms ✔forex trading ✔freelance
- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 16 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Криптовалюты
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 16
- 1/48двое суток
- 18
- 1/72трое суток
- 19
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የተመዘገበ ሰዉ እስቲ like አድርጉ
መሰራት እና መከፈል ምትፈልጉ በዚህ link ገብታችሁ ተመዝገቡ አሰራሩ ካልገባችሁ ግሩፕ ላይ ፃፉልኝ
https://withspout.com/login?ref=23eeb1d9-b7d6-4e96-9e49-a964625bc9c7
без подписи
без подписи
ሰላም ቤተሰቦች እንደ ጠፋሁ አዉቃለሁ ዛሬ ግን አሪፍ ስራ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ምንም skill አያስፈልግም ! Smart phone እና airphone ባለ ገመዱን ብቻ ነዉ የሚያስፈልገው ስራዉ ለ ai የሚሆን ንግግር ማድረግ ነው። ስለዚህ አማርኛ በትክከል የምትችሉ ሁላችሁም መስራት ትችላላችሁ ⚡️⚡️ ከታች እኔ በ አንድ ሰአት የማይሞላ voice record የሰራዉትን usd ዶላር ማየት ትችላላችሁ. screen shoot አስቀምጫያለሁ
በትንባሆ ውስጥ የሚገኙ ኬሚካሎች በዋናነት ለካንሰር ህመም አጋላጭ ናቸው ተባለ በትንባሆ ውስጥ ከ7ሺህ በላይ ኬሚካሎች የሚገኙ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ 70 የሚሆኑት ለካንሰር ህመም ተጋላጭነት በዋናነት ተጠቃሽ መሆኑን የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የምግብና ጤና ነክ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት አቶ እስጢፋኖስ ጌታቸው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የጤና አደጋዎች ከሚያስከትሉ መካከል ዋነኛው ትንባሆ መጠቀም ሲሆን ለልብ ህመም፣ ካንሰር፣ የመተንፈሻ አካላት ችግር እና ለሌሎች ከባድ በሽታዎች ከትንባሆ ጭስ ጋር ተያይዞ የሚመጡ ከመሆናቸው በተጨማሪም የማያጨሱ ሰዎች በሌሎች ሰዎች ማጨስ ምክንያት የጤና አደጋ ሊያጋጥማቸውይችላል። እንዲሁም በቤት ውስጥ ሲጋራ ማጨስ ለልጆች እድገት መገታት ዋነኛ መንስኤ ሲሆን በትንባሆ ውስጥ የሚገኙ ኬሚካሎች በዋናነት ለካንሰር ህመም አጋላጭ መሆናቸውን ተገልፆል፡፡በመሆኑም የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በህግ የተደነገጉ የትንባሆ ቁጥጥር መመሪያዎችን በመተግበር በህዝብ መገኛ ቦታዎች፣ በመስሪያ ቤቶች፣ በሆቴሎችና በተመሳሳይ አገልግሎት ስፍራዎች ትንባሆ እንዳይጨስ እየተቆጣጠረ መሆኑን አቶ እስጢፋኖስ ጌታቸው ጨምረዉ ተናግረዋል።
ሆርሙዝ ሰርጥ ለቀረው የተኩስ አቁም ጊዜ ሙሉ በሙሉ ተከፈተ። የሆርሙዝ ሰርጥ " ለቀረው የተኩስ አቁም ጊዜ ሙሉ ለሙሉ ክፍት " እንደሚሆን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ አስታውቀዋል። አራግቺ " ሊባኖስ ውስጥ በተደረሰው ተኩስ አቁም መሰረት በሆርሙዝ ሰርጥ በኩል የሚደረግ የሁሉም የንግድ መርከቦች ጉዞ ለቀሪው የተኩስ አቁሙ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ክፍት እንዲሆን ታውጇል " ብለዋል። ለ40 ቀናት የተዋጉት አሜሪካ እና ኢራን በፓኪስታን አሸማጋይነት የሁለት ሳምንት ተኩስ አቁም መፈጸማቸው ይታወሳል። ይህ ተኩስ አቁም በሚቀጥለው ሳምንት ረቡዕ ይጠናቀቃል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ የመርከቦቹ ጉዞ የሚካሄደው " የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ የወደብ እና ማሪታይም ድርጅት አስቀድሞ ባሳወቀው የተቀናጀ መስመር " በኩል እንደሆነም ገልጸዋል። ለኢራን ውሳኔ ምላሽ የሰጡት አሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፤ " ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥ ሙሉ በሙሉ ክፍት መሆኑን እና ለሙሉ ጉዞ ዝግጁ መሆኑን አሁን አስታውቃለች። አመሰግናለሁ!" ብለዋል። የካቲት ላይ በአሜሪካ እና እስራኤል ጥቃት የተከፈተባት ኢራን ብዙ ከዓለም ነዳጅ ማጓጓዣ መስመሮች መካከል በርካታ መርከቦችን በማስተናገድ ቀዳሚ የሆነውን የሆርሙዝ ሰርጥ ዘግታ ቆይታለች። ለዚህ እገዳ ምላሽ የሰጠችው አሜሪካ ደግሞ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ በወሽመጡ በኩል ወደ ኢራን ወደቦች ጉዞ እንዳይደረግ ከልክላለች።
без подписи
በመካከለኛው ምስራቅ ሰላም እንዲወርድ ለማድረግ ፓኪስታን ሁለተኛ ዙር ድርድር እንዲደረግ ጥረት እያደረገች እንደምትገኝ ታውቋል ቫንስ እንደገለጹት፣ አሜሪካ ከንግግሩ የወጣችው ኢራን ከአሜሪካ የቀረበውን ሃሳብ ውድቅ ስላደረገች ሳይሆን በድርድር ክፍሉ ውስጥ የነበሩት የኢራን ተደራዳሪዎች " ውሳኔ የመስጠት ስልጣን (Authorization) " ስለሌላቸው ነው። " እንደ ጋሊባፍ እና አራቅቺ ያሉ ባለስልጣናት ስምምነት ላይ ለመድረስ ፍላጎት ቢኖራቸውም የመጨረሻውን ቃል የሚናገሩት አካላት ግን አልፈቀዱላቸውም " ብለዋል። እውነተኛዎቹ ውሳኔ ሰጪዎች የኢራን አብዮታዊ ዘብ (IRGC) እና በአሁኑ ወቅት በህክምና ላይ ናቸው ተብለው የሚገመቱት አዲሱ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ ሞጅታባ ኻሜኒ እንደሆኑ ጠቁመዋል። ምንም እንኳን ስምምነት ባይደረስም ቫንስ በኢስላማባድ ያሳለፉትን 21 ሰዓታት " ጠቃሚ " ብለዋቸዋል። አሜሪካ በዚህ ሂደት ውስጥ፥ ኢራን እንዴት እንደምትደራደር እና ትክክለኛው የሥልጣን ቁልፍ በማን እጅ እንደሆነ ጠቃሚ መረጃ ማግኘቷን ገልጸዋል። በዲፕሎማሲው ቋንቋ " ብዕሩን የጨበጠው ማን እንደሆነ አውቀናል " ብለዋል። ይህ ማለት ወደፊት ከማን ጋር መነጋገር እንዳለባቸው ግልጽ ሆኖላቸዋል። እነዚህም ፦ - የሆርሙዝ ሰርጥ ሙሉ በሙሉ ክፍት ሆኖ ለንግድ ዝውውር ምቹ መሆን አለበት። - ኢራን ያበለጸገችውን ዩራኒየም ለኒውኩሌር መሳሪያ እንዳይውል ማድረግ። የኒውኩሌር ባለቤት እንዳትሆን። ... የሚሉት ናቸው። ቫንስ " አሁንም ኳሱ በኢራን እጅ ነው " ብለዋል። አሁን ፓኪስታን ሁለተኛው ዙር ድርድር ተካሂዶ በሁለቱም ወገን አስተማማኝ ስምምነት ተደርሶ የዓለም ህዝብ እፎይ እንዲል ጥረት እያደረገች ነው።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ! " በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል " መልካም የትንሣኤ በዓል ! በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !
ድርድሩ ያለ ስምምነት መጠናቀቁን አሜሪካ አሳወቀች። በፓኪስታን ለ21 ሰዓታት የተካሄደው የአሜሪካ እና የኢራን ድርድር ያለ ምንም ስምምነት መጠናቀቁን የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ገለጹ። ም/ፕሬዝዳንቱ በሰጡት መግለጫ፣ " ዋሽንግተን ቀይ መስመሮቿን እና የምታስተናግዳቸውን ጉዳዮች በግልጽ በማሳወቅ " የመጨረሻ እና ምርጥ " የተባለውን አማራጭ ብታቀርብም ኢራን ግን የቀረበላትን ቅድመ ሁኔታዎች ሳትቀበል ቀርታለች። በተለይም በ " ኒውክሌር ጦር መሣሪያ " ረገድ ከኢራን ወገን ምንም ዓይነት አዎንታዊ ቁርጠኝነት አለመታየቱን የጠቀሱት ቫንስ ስምምነት ላይ አለመደረሱ ከአሜሪካ ይልቅ ለኢራን እጅግ መጥፎ ዜና ነው ብለዋል። የአሜሪካ ልዑክ ቡድንም ያለምንም ውጤት ወደ አገሩ እየተመለሰ መሆኑን ይፋ አድርገዋል። ኢራን እስካሁን ያለቸው ነገር የለም። የምትሰጠው መግለጫ ካለ ተከታትለን እናቀርባለን።
Guys if you need 30gb internet package for 350 birr inbox here @Healer139402
ሰላም ቤተሰብ ✋ አዲስ ነገር ለመሞከር አስበናል ግን ዝግጁ ለሆናችሁ ብቻ
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches. ⚡️ Place your ad here in three simple steps: 1 Sign up 2 Top up the balance in a convenient way 3 Create your advertising post If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it. Start your promotion journey now!
без подписи
✅ እጅግ በጣም የሚያማምሩ ሰዓቶች በታላቅ ቅናሽ ⚡️ አሁኑኑ order ያድርጉ ⏱⏰🕰 DM 🔔@Healer139402
Telegram group yalachew meshex metfelegu kalachu inbox tsafulen @Healer139402
Ehen ngr alamenachum lebel ?😅😅 no like 😁 endih nw yetelalefnew
✅Guys endet nachu zare le Ethiopian yemihon arif sera metual bezu sewochem join eyaderegu nw esum JEENIE yebalal 🔺Le seraw mn mn yasfelegal ? ⚡️amarigna,afaan oromo, or tegrigna mechal ⚡️Mobile selk or pc ⚡️Headphone ⚡️Xeru internet connection ⚡️Cacata yelelebet ena xeru berhan yalebet bota 🔺Seraw mendenew ? Le ai training yemihon voice + video record beteleyayu topics lay madereg 🔺Endet nw miseraw ? Kezi ser yemenasqemexew link yenoral besu bemegebat yemimexawn Google form bemomlat be email yemisexenen link legnam le partenerachenm bemelak le 2 sew misera yehonal 🔺Sent yekefelal ? 3usdt/15 min ⚡️ Tecemari merejawochen ye like👍👍 bezat ayeten yemenagara yehonal https://t.me/facts_foryou