Ashu bodybuilding
СтатистикаThis channel help you to build your muscle and body very fastly
- Последний пост
- 22 февр. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://vm.tiktok.com/ZMk3PD9vd/
https://vm.tiktok.com/ZMkVbDyrR/
видео или голосовое, без подписи
የኔ ቤተሰቦች ይሄንን ቲክቶክ ላይ ፖስቱት 🙏🙏🙏🙏🙏
Ashu bodybuilding pinned «ቤተሰብ የአመቱ ምርጥ የቲክቶክ አዋርድ ላይ እጩ ሆኛለሁ ምረጡኝ 🙏🙏🙏🙏»
видео или голосовое, без подписи
ቤተሰብ የአመቱ ምርጥ የቲክቶክ አዋርድ ላይ እጩ ሆኛለሁ ምረጡኝ 🙏🙏🙏🙏
Channel photo updated
https://vm.tiktok.com/ZMhtu3Uas/
Ashu bodybuilding pinned a photo
የቻላችሁ ትኬቱን በመግዛት እና ፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ይህንን በከተማችን ያለ ትልቁን የስፖርት ኤክስፖ ተሳተፉ።በከተማችን ያሉ ሁሉም የስፖርት ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ይገኛሉ
ስፖርተኞች እንዴት ከሌላው ሰው የበለጠ ጡንቻ እና ፈርጣማ አካል ሊኖራቸው ቻለ? ማንም ሰው በትክክለኛው መንገድ ስፖርት ሲሰራ የጡንቻው መጠን እየጨመረ ይሄዳል። ይኼ ለምን ሊሆን ቻለ? ይሄንን ጥያቄ በሳይንሳዊ መንገድ መመለስ ስንችል የምንፈልገውን የሰውነት ቅርፅ ለማግኘት የሚያስችለንን መንገድ እንድናውቅ ይረዳናል ። አንድ ሰው ስፖርት በመሥራት የሰውነቱን መጠን በተስተካከለ መንገድ እየገዘፈ ይመጣል ። ያ ማለት የሠውነቱ ጡንቻዎች ይጨምራሉ ። ይኼ የሆነው ሰውነታችን አስገራሚ የሆነ ራሱን ከአካባቢው ጋር የማስማማት ባህሪ ስላለው ነው። ለምሳሌ ሙቀት አከባቢ ስንሆን ሰውነታችን የቆዳ ቀዳዳዎችን በማስፋት ፣ ላብ በማመንጨት ወዘተ ለመጣው ሙቀት ምላሽ ይሰጣል ። በምላሹም ሰውነታችን ውጭ ያለውን የሙቀት ተፅዕኖ ይቋቋማል ። ስፖርት ስንሰራስ? በስፖርት ወቅት ሠውነታችንን ለከፍተኛ ጫና እንዳርገዋለን ። ለምሳሌ ማንሳት የምንችለው ክብደት 50 ኪሎ ግራም ከሆነ— 60 ኪሎ ግራም ክብደት ብናነሳ ሰውነታችንን በጫና (stress) ውስጥ ከተትነው ማለት ነው። ከምንችለው በላይ ስፖርት ሰርተን ከጂም ስንወጣ ደክሞን ስትራፖ ይዞን እንወጣለን ። ታዲያ ሰውነታችን ይህንን አዲስ የሆነ ጫና ለመቋቋም ራሱን የማስማማት ስራ ይሰራል ። ያ ማለት ሰውነታችን ከሚችለው በላይ ከባድ የሆነ ክብደት በማንሳታችን በጡንቻዎቻችን ላይ የደረሰውን ጫና ተከትሎ ራሱን መልሶ የመገንባት ስራ ይሰራል ። በመልሶ ግንባታ ወቅት ግን ዋነኛው መርህ ሰውነትን የሚመጣው ከባድ ክብደት ማንሳት የሚችል ማድረግ ነው። በዚህ መንገድ ጡንዎቻችን አዲሱን ከባድ ክብደት የማንሳት አቅም እንዲኖራቸው በማድረግ ሰውነታችን ከውጭ ከመጣው ተፅዕኖ የሚቋቋም ያደርጋል ። የሰውነታችን ጡንቻዎች አዲሱን ከባድ ክብደት ለማንሳት እንዲችሉ መጠናቸው መጨመር ይኖርበታል ። ሁልጊዜ የምናነሳውን ክብደት እየጨመርን በሄድን ቁጥር ሰውነታችንም መጠኑ እየጨመረ ይመጣል ። ለዚህ ነው ስፖርተኞች ከሌላው ሰው በተለየ ፈርጣማ ሰውነት የሚኖራቸው ። እዚህ ጋር መውሰድ ያለብን ነጥቦች: – * ሰውነታችን የለመደውን ስፖርት መደጋገም ምንም ለውጥ አያስገኝም ። እድገት ለማየት ከፈለግን ሁልጊዜ የምንሰራውን መጠን በመጨመር ሰውነታችንን በጫና ውስጥ መክተት አለብን ። * ስፖርት ከሰራን በኋላ በቂ እረፍት እና የተመጣጠነ ምግብ በመመገብ ሰውነታችን ራሱን እንዲጠግን መርዳት አለብን ። ይኼንን ስንል ግን ሁሉም ስፖርቶች የጡንቻ መጠንን ይጨምራሉ ማለት አይደለም ። ለምሳሌ የረጅም ርቀት ሯጮች እነ ሃይሌን፣ ቀነኒሳን ብንወስድ ቀጫጭኖች ናቸው ። ስለዚህ ለማሳካት የምንፈልገው አላማ ማወቅ ያስፈልጋል። አላማችን መክሳት ከሆነ አሊያም የአካል ግንባታ ከሆነ መስራት የሚገባን ስፖርቶች የተለያዩ ይሆናሉ ። ሁለቱም አላማዎች ለማሳካት ምን ማድረግ ይኖርብናል በሚለው ዙሪያ ተጨማሪ ፅሁፎች ይኖሩናል። ገፃችንን ይከታተሉ ።
https://vm.tiktok.com/ZMrHtkf99/
Ashu bodybuilding pinned «https://vm.tiktok.com/ZMM82ocwD/ የ3 ወር ነጻ የጂም ክፍያ በነጻ»
https://vm.tiktok.com/ZMM82ocwD/ የ3 ወር ነጻ የጂም ክፍያ በነጻ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Ashu bodybuilding pinned «ብሉ ፕሪንት የአርኖልድ የስራ ፕሮግራም እና አመጋገብ»
видео или голосовое, без подписи
ብሉ ፕሪንት የአርኖልድ የስራ ፕሮግራም እና አመጋገብ