tgindex
ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

ተረት እና ቀልድ 🇪🇹

Статистика

እስኪ ፈታ እንበል እንሳቅ እንዝናና😄😆🤣😂

Последний пост
22 окт. 2021 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 985
+14 за 4 дн.
Сутки
+9
+0,30%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
15,7 тыс
19 постов
Вовлечённость
525,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 22 окт. 2021 г.22,6 тыс36

    የቦሌ ለማኝ ፊትህ V8 ያቆምና ወርዶ.... : #ስለ_ማርያም

  • 22 окт. 2021 г.21,9 тыс59

    8 ብር የገዛሁት ዳቦ ሻይ ውስጥ ገብቶ ጠፋብኝ 😂

  • 22 окт. 2021 г.22,3 тыс173

    #ሴት_ልጅ_የህይወትህ_ወሳኝ_መሰረትህ_ናት!!! ➰ባንድ ወቅት ባልና ሚስት ይጣሉና ሽማግሌ ይሰበሰባል ከዛም ሁለቱም ችግራችሁን ተናገሩ ሲባሉ ... #ባል 🗣እኔ ደክሞኝ ከስራ ስመለስ ማረፍ እፈልጋለው ነገር ግን ልጅቷን እያንጫጫች አያሳርፉኝም ... #ሽማግሌዎቹ 🗣እሱን በመታዘብ "ሌላስ ?"ይሉታል #ባል🗣 እኔ ከስራ ስመለስ ልጅ ያዝ ትለኛና ወጥ ትሰራለች የልጅ ወተት ታፈላለች... ምናለ ስመጣ ጨርሳ ብጠብቀኝ ተቀምጣ እየዋለች ይላል (በንዴት) 👤ከዛ ሚስትም በሰዎቹ ፊት ይቅርታ ትጠይቀውና አይለምደኝም ብላ ሽማግሌዎቹ እንዲሄዱ ይደረጋል... 🚫በነጋታውም ሚስት ልጇን ይዛ እናቷ ቤት ሄደች ከስራ ሲመጣ ቤቱ ተቆልፏል ልክ ከፍቶ ሲገባ ቤቱ እጅግ ይቀዘግዛል ከሰል ለማቀጣጠል ቢሞክር እምቢ አለው ልብሱን ደራርቦ ሚስት ሰርታ የነበረውን ጠርጎ በላ... ዝምታው ሲጨንቀው TV ከፈተ ግን የለመደው የልጁ ድምፅ ናፈቀው ...ጠዋት ሲነሳ ቁርስና ያ ይሚወዳት ሚስቱ ፈገግታ የለም ...ከፋው ፊቱን ታጥቦ ወደ ስራው ሄደ ቁርሱንም ካፌ በላ ግን አላረካውም... ስልኩን ቢያይም አትደውልለትም ...ውሎ ሲመለስ ራቱን በልቶ ከጓደኞቹ ጋር ቢያመሽም ያባዶ ቤት ግን ጠበቀው....ሀዘን ቤት ይመስል መግባት አስጠላው😔 ነገሩ ዞር ብሎ ሲያስብ ⚠️ለካ ያለ ሚስቱ ጎዶሎ ነው ⚠️ልጁ ለካ አጫዋቹና የመንፈስ እርካታው ነች👶 ይቅር በይኝ ማሪኝ ብሎ በሽማግሌ መለሳት 🔚 💓ደስታ የሚሰጥህን ነገር ከማጣትህ ቀድመህ ለይተህ እወቀው! #ክብር_ለሚገባው_ክብር_ስጥ!!! #ሰናይ_ቀን 🎶Join us, @onlyfunny05 🎶

  • 22 окт. 2021 г.19,2 тыс96

    #የሀበሻ_መዝገበ_ቃላት #ኑሮ:- ለሲዖል ህይወት ልምምድ የሚያደርጉበት ጠባብ ጂም #ዘመድ:- ባልተዘጋጁበት ቀን የሚመጣ ተጨማሪ ችግር #ጫማ:- አብሮ የሚደክም እውነተኛ ፍቅረኛ #ደሞዝ :- ከወጣበት ዕለት ውጭ ቁም ነገር የሌለው #ብድር:- በፍቅር የወሰዱትን በጦርነት የሚመልሱበት የዝርፍያ ሙከራ።

  • 12 окт. 2021 г.20,6 тыс260

    ሀይሌን መንገድ ላይ አግኝተህው ስልክህን አንዴ ሚስኮል ላርግበት ተባበረኝ ስትለው . . ቢያነሱብህስ🤣🤣 ጫካ መሄድ የምታዘወትረዋን ልጅ ማን አሏት #ኤ_ደን 😂😂 አካፋ ተሸክሞ የሚዞረውን ልጅ ማን አሉት . #አብድረ_ዛቅ 😂😂 ካልሲውን ማጠብ የማይወደውን ልጅ ማን አሉት . . #ዳ_ግም 😂😂 የበግ ላት መብላት የምትወደውን ልጅ ማን አሏት . . #ሜ_ላት 😂😂 ሰፈር በብይ ፍቅር ያበደውን ልጅ ማን አሉት . #አ_ብይ ሻይ በጣም የሚወደውን ልጅ ማን አሉን . . #ና_tea ሁሌ እያመሸች የምትገባውን ልጅ ማን አሏት . #ዳ_night ባህር ዳርቻ መዝናናት የሚወደውን ልጅ ማን አሉት . #ጆ_sea ቀንም ማታም የምትሰራውን ለየጅ ማን አሏት #sun_nught ሁሌ የምትስቀውን ልጅ ማን አሏት #ሲ_fun ሆዳሟን ልጅ ማን አሏት #ቅ_ድስት ቀዩን ልጅ ማን አሉት #ያ_red ቤት መግባት የማይወደውን ልጅ ማን አሉት . . #ና_home ይህን ያውቁ ኖሯል . . ጥቁር ድመት መንገድ እያቋረጠች ከሆነ ወደ ሆነ ቦታ እየሄደች ነው ማለት ነው🤣 የተመቸው 👍👍👍👍

  • 12 окт. 2021 г.15,4 тыс28

    እስክርቢቶ ሊገዛ ሄዶ 30 ብር ሲሉት ፡ እየነገርኩት ራሱ ነው እንዴ የሚፅፍልኝ

  • Channel photo updated

  • ሴት ልጅ በየሰከንዱ እንድታስብህ ትፈልጋለህ #Man #ገንዘብ_ተበደራት😜😜

  • 27 сент. 2021 г.14,8 тыс20

    ጓደኛዬ አቅፎኝ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ምነው ስለው . ኮሮና አለብህ ተባልኩኝ :.አለኝ ሲያሳዝን😔😔

  • 27 сент. 2021 г.14,6 тыс14

    ትምህርት ጥቅምት 1 ይጀመራል ሲባል . . ተማር ልጄ የሚለው ዘፋኝ ሞቶ በምን ሞራላችን እንማራለን

  • 27 сент. 2021 г.15,5 тыс138

    "አንድ ሰርግ ላይ ተጠርቼ ወደ ሆቴል ሄድኩ። እዛ ስደርስ ሆቴሉ ሁለት መግቢያዎች አሉት አንዱ የሙሽራው ዘመዶች መግቢያ ሌላኛው የሙሽሪት ዘመዶች መግቢያ ይላል። : : : : : : : : በሙሽራው ዘመዶች መግቢያ ስገባ ሌላ ሁለት በሮች አጋጠሙኝ። : : : : : : : : : : : የወንዶች መግቢያና የሴቶች መግቢያ የሚል የተፃፈባቸው። የወንዶች መግቢያ በሚለው እንደገባሁ : : : : : : : አሁንም ሁለት በሮች አገኘሁ። ስጦታ የያዙ የሚል እና ስጦታ ያልያዙ የሚል የተፃፈባቸው እኔ ምንም አይነት ስጦታ ስላልያዝኩ ስጦታ ያልያዙ በሚለው : : : : : : : : : : : : : በር ገባሁና ትንሽ እንደተጎዝኩ እራሴን ከሆቴሉ ውጭ አገኘሁት.................😃😄😂😂

  • ቤት ሆያ ሆዬ ሊጨፍሩ መጥተው "እዛ ማዶ አንድ ዘይት" ሲሉ ከእንቅልፌ ባንኜ እየሮጥኩ🏃🏃 ... "የታለ? የቱ ጋ?

  • መገንጠል ለዶሮም🐓 አልጠቀማት ፈረሰኛ መላላጫ እያስባለ ነው ያስበላት። : 😜😜😜😜

  • 16 авг. 2021 г.13,7 тыс152

    . . አንዱ በጣም ጭንቀት የበዛበት ቢሮ ውስጥ ተቀምጦ በሃሳብ እየቆዘመ እያለ ድንገት አንድ ሰራተኛ በሩን ብርግድ አድርጎ "አበበ አበበ! ልጅክ መኪና ገጭቷት ሞተች!" ይለዋል በድንጋጤ ብድግ ብሎ በሩን ትቶት በመስኮት ዘሎ ወጣ ...... ከዘለለ በኃላ ቢሮው 10ኛ ፎቅ መሆኑ ትዝ አለው.. ጭራሽ ልጅ እንደሌለው ትዝ አለው ከዛ ስሙ ከበደ እንጂ አበበ አለመሆኑ ትዝ አለው ተፀፀተ ተፀፀተ ተፀፀተ ተፈጠፈጠ Join.,ተረት እና ቀልድ

  • 16 авг. 2021 г.16,1 тыс42

    . . 🎓#ከተመራቂ_ተማሪዎች Last word•◉❖ —————- ◉ ሳይማር ያስተማረኝን መምህሬን አመሰግንሀለው ◉ የሚረዳኝ የለምና ስራ ፈልጉልኝ ◉ ስማር ያሽሟጠጡ ሊበሉ ቤት መጡ ◉ ለአንድ ባርኔጣ ይሄ ሁሉ ጣጣ ◉ ትምህርት ሊገባኝ ሲል አለቀ Join....ተረት እና ቀልድ

  • 16 авг. 2021 г.15,4 тыс29

    . . በህይወቴ 3 በፈፁም የማልረሳቸው ነገረች አሉ እነሱም : : : : ቁርስ ምሳና ራት ናቸው😁 Join.ተረት እና ቀልድ

  • 16 авг. 2021 г.11,9 тыс13

    . . የ 12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ለ ማዘሩ የፈተናው ውጤት እንደገና ለሌላ ቀን አሁንም ተራዘመ ብሎ ሲላት . . . . #እናት አንተ ልጅ ወድቀህ ከሆነ አሁኑኑ ንገረኝ።🤣😂 Join...ተረት እና ቀልድ

  • 16 авг. 2021 г.11,3 тыс32

    . . አንድ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና የሚሰራ ጀለሴ ትልልቅ ሰዎች ስልካቸው Airplane Mode ✈️ ሆኖባቸው አውሮፕላኑን አጥፋልን ሲሉት... : : #ጠጋኙ ይሄን ጉዳይ ከአየር መንገድ ጋር ተነጋግሬ የምጨርሰው ስለሆነ 800 ብር ይከፍላሉ። 😆 Join ተረት እና ቀልድ

  • 16 авг. 2021 г.10,9 тыс37

    . . ልጅ እያለክ ታላቅ ወንድምህ መቶክ : ውጪ ከቺኩ ጋር ወክ እያደረገ ስታየው : : : እማዬ እንዳለችክ "ለምንድነው የዘይቱን ጄሪካን ለቁራሌው የሸጥከው 😁😁👉👉joinተረት እና ቀልድ

  • 16 авг. 2021 г.10,8 тыс44

    . . ትራፊክ የሌለ ብር አጥቶ ሲጠርበት : : : የሚቀጣው መኪና ሲያጣ ባጃጅ ያስቆምና የታለ 4ተኛው ጎማህ 😄😄😁👉👉?Join ተረት እና ቀልድ