tgindex
💝 የፍቅር_ደብዳቤዎች💝

💝 የፍቅር_ደብዳቤዎች💝

Статистика

█░░╦─╦╔╗╦─╔╗╔╗╔╦╗╔╗░░█ █░░║║║╠─║─║─║║║║║╠─░░█ █░░╚╩╝╚╝╚╝╚╝╚╝╩─╩╚╝░░█ @በዚህ ቻናል ላይ ለጉርሻ የማይከብዱ ቀለል ቀለል ያሉ💓 የፍቅር ጥቅሶች💕 የፍቅር ደብዳቤዎች አባባሎች ግጥም ልብ ወለድ እና ጠቃሚ ምክሮች ያለገደብ እስከ ፍቅር ጥግ ይቀርብበታል @yepkil Comment 👇👇 Inbox me @Dpapi Share link https://t.me/yepkil

Последний пост
24 сент. 2022 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 635
+4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
20,4 тыс
20 постов
Вовлечённость
439,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 24 сент. 2022 г.28,5 тыс31из yepkil

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 сент. 2022 г.30,5 тыс25

    ✍✍ in to z dag ✍✍ ........ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው...... ለምን ሄድሽ ለምንስ ትመጫለሽ........

  • 24 сент. 2022 г.30,3 тыс19

    😥😥😥😥💔💔💔 ✍✍ in to z dag ✍✍ መምጣት እያለብህ ሄደካል መሄድ ሲኖርብህ ደሞ መተሀል

  • 24 сент. 2022 г.29,7 тыс12

    📃 in to z dag ✍ አንዳንድ ነገሮችን ባንለውጣቸውም እነሱ ይለውጡናል 🙃

  • 24 сент. 2022 г.29,6 тыс52

    in To the dag👈📴ሃበን: ………? 😢 አሁንም ትወጂኛለሽ?…ወይስ እርግጠኛ አይደለሽም?…እኔ ግን አሁን ላይ አልወድሽም…ጠልቼሽ ግን አይደለም ቀን አስተዛዝቦን እንጂ…ጌታ ምስክሬ ነው… የእኔ ቀን ሲመጣ አንቺ ያደረግሺብኝን እኔ መልሼ አላደርግብሽም… ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • 24 сент. 2022 г.23,9 тыс64

    in To the dag👈📴ሃበን: ………? ❤️ ከራሴ አንድ በጣም የምወድው ባህሪ አለኝ ሰው ቶሎ አሎድም ከወደድኩም በኔ ስተት እንዳላጣው የቻልኩትን ሁሉ እጥራለው። #ነገር_ግን_የኔን_ዋጋ_ለአንዴ_ከዘነጋ #ላይመለስ_ከህይወቴ_አስወጣዋለው 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • 24 сент. 2022 г.22,2 тыс38из yepkil

    ​አንዳንድ ሰዎች በሚያደርጉት ድርጊት በልባችን ውስጥ የሚኖራቸውን ቦታ ራሳቸው ይመርጣሉ። እናም አሁን ላይ በፍቃድህ በመረጥከው ቦታ ልቤ ውስጥ ቦታ አለህ። ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!!➢➢➢ [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • 24 сент. 2022 г.20,8 тыс38

    in To the dag👈📴ሃበን: 🥀♥️🥀♥️ . . . . 💕መጥፎ_ሰው_ማለት እየፈለከው የማይፈልግህ ሳይሆን ሳትፈልገው ፈልጎህ የመፈለግ ስሜት ከፈጠረብህ በኋላ የማይፈልግህ ሰው ነው!!! ® ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • 19 сент. 2022 г.3 43412из yepkil

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 сент. 2022 г.19,4 тыс53

    in To the dag👈📴ሃበን: ...በዚ ሰአት አጠገቤ ሆኖ የሚያዳምጠኝን ፈለኩ🙄..ስላንተ የማወራው 🗣ነገር ነበረኝ..ብዙ ነገር ነበረኝ😒.......ከእንባዬ💦 ጋር የሚወርደውን የመናፈቅ ቅኔ አንተን አንስቶ የሚፈታልኝ አባባይ ፈለኩ😔..ምናለ አሁን በዚ ሰዓት ..በዚ ደቂቃ ;አጠገቤ በሆንክና..እንደማፈቅርህ በነገርኩህ....❤️... ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • 19 сент. 2022 г.18,9 тыс77

    in To the dag👈📴ሃበን: #ስሚኝ እህቴ ላንቺ ነው🌺 ✏️ ሴት ነሽ በዛላይ ወጣት ሴትነትሽም ወጣትነትሽም ውበትሽ ነው። አስተውል አይደል፣ ስለዚህ ውድ ነሽ ገና ብዙ ህይወት ይጠብቅሻል የሆነ ጊዜ ላወቅሽው ወንድ ተወኝ ብለሽ ራስሽን አትጉጂ ውድነትሽ የገባቸው ገና ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ብቻ አንቺ ራስሽን አክብሪ፣ የኔ ቆንጆ መሰበርሽን እንኳን ለማውራት መቆም ግድ ነው በዙሪያሽ ያሉ አፍቃሪዎችሽ ምን እንደጠራቸው አስበሽ ታቂያለሽ ባለሽ አቋም ባለባበስሽ ስታይልሽ የምትስቢው ለስሜቱ ተገዢ የሆነውን ወንድ ሊሆን ይችላል፣ ሁሉንም ባይሆን ለስሜቱ ተገዢ የሆነ ለማግኘት የመጣ ካገኘ በሗላ የማይኖር ለእንደዚ አይነቱ ገደል ግባ የሚባልለት እንጂ ለምን እንደዚህ ሆነ ለምን እንደዚህ አለኝ ብለሽ የምታለቅሽለት ሊሆን የለበትም ምክንያቱም በድንጋይ ሚዛን ወርቅ አይለካም የእውነት ያልተፈቀርሽበት ቦታ ላይ ጊዜሽን አታባክኚ። ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • 19 сент. 2022 г.17,8 тыс76

    in To the dag👈📴ሃበን: ……? 😢 የሆነ ቀን እመኚኝ ዝም ብዬ እሄዳለው…ቻው እና ወደዚህ ነው የሄድኩት ሳልልሽ በአንቺም ተስፋ ማድረግ አቁሜ እሄዳለው…እዛኔ ግን ለዘላለም ነው…ለዘላለም…እመቤቴን ያኔ እኔ ተመልሼ አልመጣም…ብትደውይልኝ እና ብትፈልጊኝም አታገኚኝም…ያ ቀን መቼ ነው?…ምን አልባት ነገ…ወይ ከነገ ወዲያ…አልያም የሆነ ቀን… እንዲህ ይሰማኛል…😢 🌿☘🌱🌿 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • 19 сент. 2022 г.17,1 тыс75

    in To the dag👈📴ሃበን: …………? 😂 እውነቱን ልንገርሽ እኔን አታውቂኝም ሰው ስወድ እንጂ ሰውን ስጠላ አታውቂኝም። አንቺ የምታውቂኝ ስወድሽ ብቻ ነው አይደል……?መልስሽ አሆ ከሆነ በቃ አንተዋወቅም ማለት ነው።እብዱ አፍቃሪሽ ነበርኩኝ በጣም እወድሽ ነበር ነገር ግን አንቺ እየጠላሺኝ እኔ የምወድሽ እኔ ፈጣሪሽ አይደለውም………? 😘😘😘😘😘😘😘 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • 19 сент. 2022 г.16,5 тыс55

    in To the dag👈📴ሃበን: ........? 😘 💔የምትፈልጊውን ሁሉ አልሰጠውሽ ይሆናል💔የምችለውን ሁሉ ግን ሰጥቼሽ ነበር💔 ያን ባለመረዳትሽ ግን አላዘንኩም😊 ✦✦ ✦✦ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • in To the dag👈📴ሃበን: ..........? 😡 እወድሻለሁ❤️ ግን ከገመትኩት በላይ አንጀቴን እያቃጠልሽው ነው😡 ቢሆንም በእያንዳንዱ የንዴት 😡 ደቅቃ ካንቺ ጋር ማሳለፍን መርጣለሁ 😔ብዙ ክፍተቶች በማህላችን ቢፈጠሩም ምንም የሰራከው ስህተት ህመሜን 💔ቢያባብሰውም😢 ወደ ፊት ብዙ ሚያናድዱና 😡ሚያንገበግቡ 🙈 እንደምትሰራ ባውቅም😔 አንድ ማይለወጥ ማንነት ልቤ ❤️ውስጥ አለ። ሁሌም አፈቅ......ለሁ💔 . [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • 19 сент. 2022 г.17,7 тыс53

    in To the dag👈📴ሃበን: ………? ❤️ ሚስጥሬ፣ እውነተኛ የአካሌ ከፋይ፣ የልብ ምቴ፣ ወርቃማው ትዝታዬ እና እድሌ አንቺው ነሽ!!!❤️❤️❤️ ✦✦ ✦✦ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • 19 сент. 2022 г.15,6 тыс82

    in To the dag👈📴ሃበን: .........? 😘 ❤️❤️አስታውሺ! በህይወትሽ ውስጥ ያሉት ሁሉም ነገሮች አላፊ ናቸው፡፡ በጣም ትልቅ የሆነ ሀዘን እንኳን አላፊ ነው ግን እኔ ሁሌም ካንቺ ጎን ❤️❤️እሆናለው።❤️❤️ ✦✦ ✦✦ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ 🙏🙏Join us🙏🙏 [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • 🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼 🌼happy new year🌼 💛2015💛 From @Dpapi

  • 8 сент. 2022 г.14,1 тыс79

    💞አንድ ቀን አንቺን ማፍቀሬ ስህተት እንደሆነ ቢገባኝ እንኳን አልቆጭም...በህይወቴ ከፈፀምኳቸው ስህተቶች ሁሉ ያማረውና የማልፀፀትበት ስህተቴ እንደሆንሽ አምኜ እኖራለሁ።... ዳግም ባገኝሽ በህይወት መንገዴ ደጋግሜ አፈቅርሻለሁ ስህተት መሆኑን እንኳን እያወቅኩ፨💓💓💓💓💓💓💓💓💓 #ሼር🙏 👇👇👇👇👇👇 [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

  • ሰላም እንዴት አደራችው ዉድ ተከታታዮቻች ን ከዚህ ቀደም ብዙ ስራዎች ስንሰራ እንደቆየን ይታወቃል ግን በአንዳንድ ምክንያቶች ጠፍተናል በአዲስ መልኩ የተለያዩ ስራዎች ይዘን እንቀርባለን ሰሞኑን ይጠብቁን🙏 አስተያየት ካላችሁ 👉 @Dpapi 👇👇👇👇👇👇 [ 📥Comment @Dpapi ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @yepkil ☜ @yepkil ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝

💝 የፍቅር_ደብዳቤዎች💝 — tgindex