አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች
Статистикаለአስተያየት ወይም በዚ ቻናል ላይ promotion ለመስራት ከፈለጋችሁ። በዚ @joye_27 ላይ ያናግሩን @abakeldoch
- Последний пост
- 6 нояб. 2021 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
1;በጠራራ ፀሀይ የተወለደችዉን ልጅ ስሟን ማን አሏት * ፀሀይ ቦጋለ 2; ኮከቦች ደምቀዉ በታዩበት ምሽት የተወለደችዋን ልጅ ማን አሏት * ኮከብ ደመቀ Join👇for👇more 👉@abakeldoch👈
አዲሱ የቴዲ ዘፈን የየተመቸዉ
Teddy afro new music
የለመደች ጦጣ ሁሌ ሙዝ ትላለች @abakeldoch
ሁል ጊዜ ፀጉሩን የሚፈርዘዉን ልጅ ማን አሉት መሰላችሁ.... ፍሬዘር... @abakeldoch
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ።።.... እስከ ዛሬ ስለጠፋን ይቅርታ እንጠይቃለን🙏🙏ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ መንፈስ መልቀቅ እንጀምራለን
🙏 ይቅር በይኝ እማ😢 ማን አለኝ ለኔማ የሚሆን እንደ እማ ሁሌ የምትሳሳልኝ ከሁሉ አስቀድማ ለኔ ሁለቱም ናት እናትና አባቴ መቼም የማረሳት እስከለተ ሞቴ እንዳልራብ ብላ ሲታጠፍ አንጀቷ የሷን ሆድ ሚሞላ ሆነ መቀነቷ ለማይሞላ ኑሮ ስትል ደፋ ቀና እሷ እያጎበጠች እኔን ልታቃና የተራበ ሆዷን እንደ ልጅ አባብላ አሰረች ነዶዋን ከመሬት ሰብስባ ወሰደች አዉድማ አስራ በመጫኛ እንባ እያፈሰሰች ስለከዳት ቀኟ ክምሩን ከመረች በማይችለዉ ጎኗ አኖረችኝ እኔን አባዉራ ሆና እኔ ግን እኔ ግን ለናቴ መቼ ደረስኩላት ቆርጥማ ምታድረዉ ቆሎ ሲቸግራት የናትነት ፍቅር በዉኑ ሳይገባኝ በእንባ ተሞሽራ በኔ አዘነችብኝ እናቴን ላስደስት ማጣሬን የዋሸሁኝ ይቅርታ ይቅር በይኝ እማ ልዉደቅ ከእርሽ ስር በለጋነት እድሜ ላልሰጠሁሽ ክብር 😭😭😭😢😢😢😢😭😢😢👍 Join👇for👇more @abakeldoch
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳቹ.አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ ✝✝✝መልካም በአል✝✝✝ @abakeldoch
ከቴሌ እየተበደረ ሲሙን የሚጥለዉን ልጅ ማን አሉት #ቃ_ሲም
ዉሻ በቀደደዉ ንፋስ ገባ የነ ቶሎቶሎ ቤት ሰዉ የለም
🌼🌼እንኳን ለ አዲስ አመት በዕል በሰላም በጤና አደረሳችሁ🌼 አደረሰን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 በአሉ የሰላም የጤና ይሁንልን 🌼🌼🌼🌼🌼መልካም በአል🌻🌻🌻🌻🌻🌼 🌼🌼🌼@abakeldoch🌼🌼🌼
ይነጋል ሞት የረከሠብሽ መኖር የተወደደብሽ ላንቺ ነው ሀገሬ እህ በይኝ ባክሽ የሠላም ንግግር ሁሉ ተረት ሆነው ጥላቻ እና እምድርሽ ላይ በቅለው ለሊት ረዝሞብን የምንሠቃየው ንጋቱን ለማየት ያልጓጓ ሠዉ ማነው? ርቆናል ሠላም እና አንድነት አንዱ በሌላው ላይ ፈፅሞ የለው እምነት ይነጋል ሀገሬ ተስፋማ አንቆርጥም ሌሊቱ ቢረዝምም መንጋቱ አይቀርም
🙏🙏🙏....አዉጣኝ....🙏🙏🙏 ያቺ ምስኪን ፍጡር አማኝ ፈጠሪዋን በእንባ ተሞሽራ ጌታን ስትማፀን ''እባክህ'' ጌታዬ እንዲ ካስጨነቀኝ ዳግም አለምንህም የዛሬን ብቻ ''አዉጣኝ'' ብላ ስትለምን እኔም ሰማሁና እንዲ ስል ፀለይኩኝ ሳናዉቅ በስህተት አዉቀንም በድፍረት ይቅር በለን ጌታ ለሰራነዉ ሀጥያት🙏.. ❤️ግጥም 1❤️ ...... Join 👇for 👇more..... 👉@abakeldoch👈 👆👆👆👆👆👆
እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ😘❤️ @abakeldoch
እኔ: አንተ ባክህ ሚስቴ ጫት ቤት ለጫት ቤት እየዞረች አስቸገረችኝ ልፈታት ። ጓድ: ምን እየፈለገችች? እኔ: እኔን ነዋ የምፈልገዉ አዝግነት ልማዴ ነዉ🤷♂🤷
ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ የትም. መቼም. በምንም . . . . ዜና ላይ ነዉ ያነበብኩት 😜😜
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ😘እኔ ደና ነኝ 😘😍 ዛሬም እንደተለመደዉ አንድ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። እስቲ በዚ ቻናል ላይ ግጥም ይለቀቅ የሚል❔
ጅብ ከሄደ አንድ ሰአት ሞላዉ
ዶሮን ሲያታልሏት ስንዴ አልበላም አለች
አዉቀሽ ከተደፋሽ ቶሎ ተነሽ