tgindex
Maranatha Digital Ministry 🙏 ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!

Maranatha Digital Ministry 🙏 ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!

Статистика

የዚህ ቻናል ዋና አላማ ኢየሱስ ክርስቶስን መግለጥ፣ ወንጌልን መመስከር፣ የእግዚአብሔርን ቃልና የእግዚአብሔርን መንግስት የሚገልጥ መረጃዎችን ማጋራት ነው።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 415
−10 за 5 дн.
Сутки
−3
−0,21%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
546
23 постов
Вовлечённость
38,6%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
78
1/48двое суток
89
1/72трое суток
96

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • Maranatha Digital Ministry 🙏 ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! pinned a photo

  • 🎉 የ16ኛ ዓመት ክብረ በዓል ሳምንታት 🎉 ሻሎም ፋሬሶች! 🤍 የ16ኛ ዓመታችን ልዩ ክብረ በዓል ሰኞ በድምቀት ይጀምራል! 🎉 በምሽቱ ከታላላቅ ዘማሪዎች እና አገልጋዮች ጋር የፀሎት፣ የአምልኮና የቃል ጊዜ ይኖረናል። እንግዶችን እየጋበዝን እንዲሁም በቴሌግራም ግሩፓችን የተጋራውን ፖስት ባሉን የማህበራዊ ሚዲያ አውታሮቻችን በማጋራት አብረን እናገልግል። 🙏 ብሩካን ናችሁ 🔥

  • https://www.youtube.com/watch?v=uVdikdHuPHc

  • без подписи

  • https://www.youtube.com/watch?v=CC6jLSOqVws&list=RDCC6jLSOqVws&start_radio=1

  • без подписи

  • https://www.youtube.com/watch?v=SCl0BLRMMe8

  • https://www.youtube.com/watch?v=nt2qXcoOLMY

  • https://youtu.be/t8RTp6QjT2U?si=tlYpm4d86PwmU1aE

  • https://www.youtube.com/watch?v=ed0y3136xfM&list=RDlPMQAqEuseQ&index=8

  • 13 мая1 02561

    Esther 9 አማ - አስቴር 1: አዳር በሚባለውም በአሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በአሥራ ሦስተኛው ቀን፥ የንጉሡ ትእዛዝና አዋጅ ሊፈጸምበት በነበረው ቀን፥ የአይሁድ ጠላቶች ሊሠለጥኑባቸው በነበረው ቀን፥ አይሁድ በጠላቶቻቸው ላይ እንዲሠለጥኑ ነገሩ ተገለበጠ።

  • без подписи

  • https://t.me/setotawochebook

  • https://www.youtube.com/watch?v=33t4rnp10ck

  • እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ! መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር ተነሥቶአል፡፡ 🙏🙏🙏

  • 📌ኢየሱስ መሥዋዕት ሊሆን ወደ ኢየሩሳሌም የገባበት ሳምንት የአይሁድ ፋሲካ የሚከበርበት ጊዜ ነበረ። ማቴዎስ 26 1: ኢየሱስም እነዚህን ቃሎች ሁሉ በፈጸመ ጊዜ፥ 2: ለደቀ መዛሙርቱ፦ “ከሁለት ቀን በኋላ ፋሲካ እንዲሆን ታውቃላችሁ፥ የሰው ልጅም ሊሰቀል አልፎ ይሰጣል፡” አለ። 📌ለፋሲካ መስዋዕትነት የሚሆኑ ብዙ ሺ በጎች ወደ ኢየሩሳሌም ሲገቡ፤ የአለምን ኃጢያት የሚያስወግደው የእግዚአብሔር ብቸኛ በግ የተባለው ኢየሱስም በዚሁ ሳምንት ኃጢያችንን ሊያስወግድልን፤ በደሙ ሊያጥበን ወደ ኢየሩሳሌም ለእርድ ገባ። 📌በአሉ በሚከበርበት ጌዜ ይህ የእግዚአብሔር በግ ተይዞ ለሞት ቀረበ 📌ይህ ድንገተኛ መገጣጠም አይደለም። በፋሲካ ወቅት በጥላ የሆነው መስዋዕት በሞቱ ተክቶ ለሁላችን ፋሲካ ሆነ። 📌 በኢየሱስ መስዋትነት የፋሲካ መስዋዕት ፍፃሜውን አገኘ። 🙏🙏🙏

  • 📌Ephesians 2 አማ - ኤፌሶን 18: በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።