Unity Fellowship
СтатистикаUnity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 66
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 211
- 1/48двое суток
- 241
- 1/72трое суток
- 260
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Goodbye and Welcome Program 🔥 አርብ | ነሐሴ 08 | ከ 7:30 ጀምሮ 📌ላለፉት 1 እና 2 አመት ህበረታችንን በመሪነት ሲያገለግሉ የነበሩ መሪዎች ሚሸኙበት እና አዲስ መሪዎች የሚሾሙበት 📌ላለፉት 4 እና 5 አመት በህብረታችን የቆዩ ተማሪዎች የሚሸኙበት፣ ሁላችሁም በክብር እንግድነት ተጋብዛችኋል❤️ 👉አድራሻ: እርሻ ምርምር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
ዛሬ‼️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ 📌 ዛሬ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ ጌታ ይባርካችሁ🙏 #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #media_Team #አርብ #UUCSF ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
https://youtu.be/3KXoXlLa_5c?si=iD2mmc5ueDONlGNU
Happening Now‼️
📍📌ሕያው መንገድ ቤተክርስቲያን አድራሻ :- https://maps.app.goo.gl/H5Jb7fyHt3B9Hd917?g_st=ic
ዛሬ‼️ 🎓🎓 🎓GC DAY🎓🎓 🎓 ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌በዚህ ዕለት ከፕሮግራሙ ጅማሬ እስከ ፕሮግራም ፍፃሜ ድረስ ላለፉት 4 እና 5 ዓመታት በህብረት የቆዩ #የ2018_እጩ_ተመራቂ_ተማሪዎች ያገለግሉናል 🎓 ----------------------- ሁላችሁም ተጋብዛችኋል‼️ ----------------------- #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 አርብ ሐምሌ 24/2018 #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
🎓🎓 🎓GC DAY🎓🎓 🎓 ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌በዚህ ዕለት ከፕሮግራሙ ጅማሬ እስከ ፕሮግራም ፍፃሜ ድረስ ላለፉት 4 እና 5 ዓመታት በህብረት የቆዩ #የ2018_እጩ_ተመራቂ_ተማሪዎች ያገለግሉናል 🎓 ----------------------- ሁላችሁም ተጋብዛችኋል‼️ ----------------------- #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 አርብ ሐምሌ 24/2018 #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ 📌 ነገ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ ጌታ ይባርካችሁ🙏 #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #media_Team #አርብ #UUCSF ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
ዛሬ‼️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ 📌 ዛሬ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ ጌታ ይባርካችሁ🙏 #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #media_Team #አርብ #UUCSF ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ 📌 ነገ ከ7:00 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ጌታን በጋራ በመሆን የምናመልክበት ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ ጌታ ይባርካችሁ🙏 #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #media_Team #አርብ #UUCSF ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
ጭሮ ሚሽን ሪፖርት🔥 #ወንጌል_የሰሙ - ከ1700 በላይ ሰው #ተስፋ_የሰጡ - 198 ሰው #በንስሐ_የተመለሱ - 26 ሰው #የዳኑ - 187 ሰው ጭሮ ሚሽን በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በሀሳብ፣ በምክር፣ በተለያዩ ስጦታዎች፣ በጉልበት እንዲሁም በልዩ ልዩ ፀጋዎቻችሁ አብራችሁን በመሆን ይህንን አገልግሎት በማገዝ ያገለገላችሁን በሙሉ ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ, በገባችሁበት ቦታ ሁሉ ሞገስን ይስጣችሁ! እንወዳችኋለን ❤️ #Chiro_Mission #ጭሮ_ሚሽን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
የምስጋና ፐሮግራም😃 📌 ነገ ጭሮ ሀምሌ 03/2018 ዓ.ም ከ7:30 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #ጭሮ_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳችሁም አብራችሁን በመሆን ጌታን እንድናመሰግን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።❤ #UUCSF #Media_Team #Chiro_Mission ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
Check out our Mission program Live on tiktok https://vt.tiktok.com/ZS9MesMnJP1J8-BYNcw/
⏱ሰዓቱ እየደረሰ ነው‼️ ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ) መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00 ማርፈድ የተከለከለ ነው‼️ 📌 ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን መገኘት እንዳንረሳ። 🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6
የአዳር ፀሎት🙏 ዛሬ‼️ ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ) 🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6 መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00 📌 ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን መገኘት እንዳንረሳ። ለበለጠ መረጃ Biniyam:- +251906381037 Mickey: +251940786019 #ጭሮ_አሰበ_ተፈሪ_ሚሽን #Chiro_Asebe_Teferi_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 Days left‼️😃 ስለ ጭሮ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ጭሮ_አሰበ_ተፈሪ_ሚሽን #Chiro_Asebe_Teferi_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
ጭሮ ሚሽን 📌 ነገ እሁድ ሰኔ/ 21 /2017ዓ.ም ሚሽን የምንሄድ ሁላችን ከጉዞዋችን በፊት የአዳር ፀሎት ይኖረናል። ነገር ግን ሚሽን የማይሄድ ሰውም አብሮን መፀለይ ይችላል። ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ) 🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6 መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00 📌 ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን እንገኝ። ምሽቱን በፀሎት አሳልፈን፣ መንገዳችንን ለእግዚአብሔር አደራ ሰጥተን ጉዞዋችንን ሰኞ ጠዋት የምንጀምር ይሆናል። ለበለጠ መረጃ Biniyam:- +251906381037 Mickey: +251940786019 #ጭሮ_አሰበ_ተፈሪ_ሚሽን #Chiro_Asebe_Teferi_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
2 Days left‼️😃 ስለ ጭሮ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ጭሮ_አሰበ_ተፈሪ_ሚሽን #Chiro_Asebe_Teferi_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube