WKU EvaSUE
Статистика🔶 Wolkite University Evangelical Students Fellowship Official Telegram Channel. 🔶 JOIN US ON 🔶 https://linktr.ee/wkuevacsf
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 66
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 470
- 1/48двое суток
- 538
- 1/72трое суток
- 580
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እግዚአብሔርን በጽድቅ መፈለግ መዝሙር 1:1 1 ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ሳይንስ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት እንኳን በሰላም ወደ ግቢ ተመለሳችሁ እያልን ከዚህ በኃላ በሚኖረን ጊዜ ማለትም ነሐሴ እና መስከረም (ልክ የዛሬ ሁለት አመት ሮሜ እናየዛሬ አመት ደግሞ ቆላስይስ መጽሐፍ ትንሳኤ (Resurrection ) በሚል ርዕስ እንዳጠናነው ዘንድሮ ደግሞ የዮናስ መጽሐፍ የእግዚአብሔር ፈቃድ በሚል ስለምንቆይ የፊታችን ቅዳሜ ማለትም ነሐሴ 09, 2018 ስለመጽሐፉ ዳሰሳ ይሰጣል። ለጥናቱ ይረዳን ዘንድ በየዕለቱ ጥቅስ ስለሚለቀቅ መከታተላችሁን አትርሱ። ቅዳሜ | ነሐሴ 09, 2018ዓ.ም ከ 8:30 ጀምሮ እስከ 10:30 እንገናኛለን። በዕለቱ ልዩ የፀሎት፣ የመጽሐፍ ቅድስ ጥናት እና የአምልኮ ጊዜ ስለተዘጋጀ ፥የህክምና ተማሪዎች በሙሉ ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን አስተካክላችሁ እንድትገኙልን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ✝ ትንቢተ ዮናስ 4:11 "እኔስ ቀኛቸውንና ግራቸውን የማይለዩ ከመቶ ሀያ ሺህ የሚበልጡ ሰዎችና ብዙ እንስሶች ላሉባት ለታላቂቱ ከተማ ለነነዌ አላዝንምን? አለው።" መጽሐፍ ቅዱስ https://play.google.com/store/apps/details?id=mets.ihafi.kidusi የእግዚአብሔር ፈቃድ (Will of God) በዮናስ መጽሐፍ #WKU_Fellowship #Following_the_king #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው 📆 ቀዳሜ ነሐሴ 09, 2018 ⏰ ከ8፡30 - 10፡30 ሰአት) 📍የጉብሬ ገነት
https://telegra.ph/%E1%8B%88%E1%88%AB%E1%8C%85-%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-08-12 ለሌሎች share በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደስ እና ለብዙዎች መማሪያ እንዲሆን ምንክኒያት እንሁን ተባረኩ 🙌 እንዱሁም አስተያየታችሁን ፃፉልን #Weraj #SeekingGod @wkuevacsf
Are you ready? For part 5 🙌 #Weraj #SeekingGod @wkuevacsf
በመታመን - እግዚአብሔርን መፈለግ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። መዝሙረ ዳዊት 121:3 #SeekingGod #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #ወራጅ @wkuevacsf
#WeekEight የሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል - መዝሙር ዳዊት #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #Seeking_God @wkuevacsf
ድምፅ አልባው ሞገድ መፅሀፍ The silent wave book የመፅሀፍ ምረቃ 🗓 ቅዳሜ፣ ነሀሴ 9
ፕሮግራማችን በዝህ አብቅቷል ጌታ ባስተማረን ፀሎት ፕሮግራማችንን እናጠቃልላለን በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን። የማቴዎስ ወንጌል 6:9-13 @wkuevacsf
видео или голосовое, без подписи
“ያደረግሃቸው አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ፥ አቤቱ፥ በፊትህም ይሰግዳሉ፥ ስምህንም ያከብራሉ” — መዝሙር 86፥9
ሮሚ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ አሁን ወንጌል ላልተደረሱት የሕዝብ ክፍል እንፀልያለን @wkuevacsf
የቃል ጊዜ ከእህት ሮማን ጋር #SeekingGod@wkuevacsf #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #this_is_our_fellowship @wkuevacsf
# የመባ ጊዜ በመስጠት የምናመልክበት ጊዜ ነው። የምንችለውን አነሰ በዛ ሳንል እንደወደድን እንስጥ። አካውንት ከታች አድርገናል። 👉 1000026911277 #Wolkite_University_Wengalawiyan_Chrs ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በቀጣይ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይሆናል። @wkuevacsf
ታሜ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ቀጣይ የመባ ጊዜ ይሆናል @wkuevacsf
የአምልኮ ጊዜ ከወንድም ታሜ ጋር #SeekingGod@wkuevacsf #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #this_is_our_fellowship @wkuevacsf
ሰላም እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ በቀጣይ ወደ ዝማሬ 🎶✨ @wkuevacsf
ፕሮግራማችንን በጸሎት እንጀምራለን መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ 🥰 @wkuevacsf
የፀሎት ጊዜ ከእህት ሰላም ጋር #SeekingGod@wkuevacsf #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው #this_is_our_fellowship @wkuevacsf
ከ10 ደቂቃ በኋላ ፕሮግራም ይጀምራል! እየተዘጋጃችሁ ነው ? እንጠብቅ። @wkuevacsf
Today is Saturday! Are u ready For worship together ? Only One hour left ! Summer General Fellowship Online program #ይህ_የኛ_ህብረት_ነው @wkuevacsf