tgindex
My youth age for christ GOSPEL MINISTRY! ወጣትነቴን ለክርስቶስ!!🇪🇹🇪🇹

My youth age for christ GOSPEL MINISTRY! ወጣትነቴን ለክርስቶስ!!🇪🇹🇪🇹

Статистика

ወጣትነቴን ለክርስቶስ የታዳጊዎችና የወጣቶች የወንጌል አገልግሎት 👉ወጣቶችንና ታዳጊ ወጣቶችን ስለወንጌል እውነት ያስተምራል!! እንዲሁም ለታዳጊ ወጣቶች ሁለንተናዊ የሆነ ስልጠና ይሰጣል!! 👉ከተማሪዎች ጋር በመሆን በትምህርት ቤቶች ወንጌልን እንሰራለን።

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
664
−3 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,15%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
195
23 постов
Вовлечённость
29,4%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
54
1/48двое суток
61
1/72трое суток
66

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አንተ ለብቻህን እንድትደመጥ የስጋዬ ጩኸቱ እረጭ ይበል ፀጥ አንተ ለብቻህን እንድትደመጥ የምኞቴ ጩኸቱ እረጭ ይበል ፀጥ ተናገር🙏

  • 🎙ስጋህ/ሰውነትህ የዲያብሎስ ርስት አይደለም። ​አጋንንት ከጥላ ስር ሆነው በሹክሹክታ ብቻ ለመናገር አይረኩም። እረፍት የሌላቸው፣ ረሃብተኞችና ጥገኛ ፍጥረታት ናቸው። ​ልብ ወለዱ "ቨነም" እንደሚለው ሁሉ፣ እነርሱም፡ "መግበኝ። አካል ስጠኝ። ማደሪያ ሁነኝ" እያሉ ይጮኻሉ። ​ኢየሱስ እንዲህ ሲል አስጠንቅቋል፡ "ርኩስ መንፈስ ከሰው በወጣ ጊዜ፡ ዕረፍት እየፈለገ ውኃ በሌለበት ቦታ ያልፋል፡ አያገኝምም።" (ማቴዎስ 12:43-45) 👉​አጋንንት ድርቀትን/ውኃ አልባ ቦታን ይጠላሉ። ማደሪያ ያጡ መንፈሶች በመሆናቸው በሰው ውስጥ ለማደር ይጓጓሉ። ሰዎችን ለመያዝ የሚጠባበቁ "ቤቶች" አድርገው ያዩአቸዋል። ​ያለ አሰፋሪ/ማደሪያ ሰውነት ይኮማተታሉ። ማደሪያ ሲያገኙ ግን ይለመልማሉ። ሰው ይቅርና የእሪያ መንጋ እንኳ ለማደር ያገኙትን ማንኛውንም ነገር ይወስዳሉ። (ማቴዎስ 8:31) 👉​አጋንንት ገላጭ/አስመሳይ ቅጂዎች ናቸው። እግዚአብሔር ለማዳን የሚያደርገውን ነገር፣ እነርሱ ለማጥፋት ይገለብጡታል። 🙌​እግዚአብሔር ለማደስ/ለመለወጥ ያድራል፤ አጋንንት ግን ለማበላሸት ያድራሉ። ​እግዚአብሔር ሌሎችን እንድትባርክ ይሞላሃል፤ አጋንንት ግን ሌሎችን እንድትሰብራቸው ይሞሉሃል። 👹​በጋኔን መያዝ ማለት በሰማይ የጥበብ ሥራ ላይ የሲኦል ግድግዳ ላይ የሚሳል ሕገ-ወጥ ስዕል (ግራፊቲ) ማለት ነው። እግዚአብሔርን ማበላሸት ስለማይችሉ የእርሱን መልክ ያዘዙትን ሰዎች ያበላሻሉ። 🥹​አንተን ማሰቃየት ብቻ አይደለም የሚፈልጉት፤ ለሌሎችም የማሰቃያ መሣሪያ ሊያደርጉህ ይፈልጋሉ። 👿​እኩይ አላማውን ለማስፈጸም አካል ስለሚያስፈልገው ሰይጣን ወደ ይሁዳ ገባ። (ሉቃስ 22:3) ⚡️​ነፃ መውጣት (Deliverance) ማለት ከአንድ ቤት ማባረር ማለት ነው። አጋንንትን ቤት አልባ ያደርጋቸዋል። ኢየሱስ ወደ መቅደሶች በመግባት የማይገባውን ነገር ሁሉ አውጥቶ ይጥላል። (ማቴዎስ 21:12-13) ​አንተ የጨለማ ጉድጓድ እንድትሆን አልተፈጠርክም። የእግዚአብሔር ማደሪያ እንድትሆን ተፈጥረሃል። 🕊​ነፃ መውጣት ቤቱን ባዶ ያደርገዋል፤ ደቀ መዝሙርነት/ትምህርት ግን ተሞልቶ እንዲኖር ያደርገዋል። 👉​ኢየሱስ ማደሪያውን እንዲይዝ ፍቀድለት። አጋንንትን ቤት አልባ አድርጋቸው። ሕይወትህም እንደገና የጸሎት ቤት ይሁን።

  • ራስን መግዛት! ራስን መግዛት (Self-Restraint) ማለት ፍላጎቶቻችንን፣ ስሜቶቻችንን፣ ምርጫዎቻችንን እና ድርጊቶቻችንን መቆጣጠር ነው፤ ይህም ለጊዜያዊ ደስታዎች ወይም ለድንገተኛ ፍላጎቶች ባሪያ እንዳንሆን ይረዳናል። ራስን መግዛት መጥፎ ነገሮችን ብቻ መራቅ አይደለም፤ ይልቁንም ዓላማችንን፣ እሴቶቻችንን እና ወደፊት ያለንን ሕይወት የሚጠብቁ ምርጫዎችን በአስተዋይነት መምረጥ ነው። 1. መሄድ የሌለባችሁ ቦታ አትሂዱ ብዙ ሰዎች የሚወድቁት ለመውደቅ አስበው ሳይሆን፣ ራሳቸውን ወደ የተሳሳተ አካባቢ በመውሰድና ተጋላጭ በመሆን ነው፡፡ 2. መገናኘት የሌለባችሁን ሰው አታግኙ ሁሉም ሰው ከእናነተ አመለካከት፣ እሴትና የሕይወት ልህቀት ጋር የሚመጥን ስላልሆነ መሰናክል ሊሆንባችሁ ይችላልና የምታገኙትን ሰው ምረጡ፡፡ 3. የሚሰማችሁን ሁሉ አትናገሩ ራሱን መግዛት የለመደ ሰው የሚናገረው ነገር መዘዝ ሊያስከትል እንደሚችል ስለሚያውቅ አንደበቱንም መቆጣጠር የሚችል ሰው ነው። የመጣለትንና ያሰበውን ሁሉ አይናገርም፡፡ 4. ፍላጎታችሁን ሁሉ ወደ ውሳኔ ደረጃ አትውሰዱት ፍላጎት ስሜት ነው፤ ውሳኔ ግን ሊታሰብብት የሚገባ እርምጃ ነው፡፡ ራሱን የሚገዛ ሰው አንድን የፈለግነውን ነገር ወደ ውሳኔ ከመውሰዱ በፊት በሚገባ ያስብበታል፡፡ 5. ወደ ሕይወታችሁ የሚገቡትን ተቆጣጠሩ የመጣ ሰው ሁሉ እና ያገኛችሁት እድል ሁሉ ወደ ሕወታችሁ መግባትና ስፍራ ማግኘት የለባቸውም፡፡ የግል ድንበርና መስመር ይኑራችሁ፡፡   Dr. Eyob Mamo🎙

  • መዳፉ ላይ ቁስል ካያችሁ የህማም ሰው ካስተዋላችሁ ውዴ እርሱ ነው ነፍሴን የያዛት በእንቁ ሳይሆን በደም የገዛት ጌታ ኢየሱስ ❤🙏

  • видео или голосовое, без подписи

  • 2 авг.1283из Miheratuendrias

    "የእግዚአብሔር ኪዳን ምስጢር" በሚል ርዕስ በምህረቱ እንድርያስ የተጻፈው መጽሐፍ በውስጡ በርካታ መንፈሳዊ ዕውቀት የያዘ ስለሆነ መጽሐፉን አንብባችሁ እንድትጠቀሙበትና ጸሐፊውንም በርታ ቀጥል በማለት ከጎኑ እንድትቆሙለት እጠይቃችኋለሁ። 🎙መጋቡ ኤልያስ መና የሶዶ ከተማ ቃ/ሕ/አ/ቤ/ሕብረት ዋና ጸሐፊ

  • "እግዚአብሔር ምትሃታዊን ሳይሆን ልምምዳዊ ቅድስና ይፈልጋል።" እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7 Tsegawu Endrias🎙

  • 📖 “የዋህ ቃልን ሁሉ ያምናል፤ ብልህ ግን አካሄዱን ይመለከታል።” ምሳሌ 14፥15 👉ምርጫው ያንተ ነው ወዳጄ፣ ንግግሩን አሳምሮና መንፈሳዊ አስመስሎ በልብህ ትልቅ ስፍራ ያለውን ሰው ነው እየተከተልክ ያለሄው ወይስ 👉አካሄዱ፣ የነገሩ ጅማሬና መካከል በእግዚአብሔር ፊትና በቃሉ ውስጥ ትክክል የሆነን ሰው የምትመለከተው ❓ 🔥እግዚአብሔር ውጤትን ሳይሆን መንገድን ነው የሚመለከተው🙏 MYAFC✝

  • ፀጋውን እንጂ ጽድቄን አልቆጥር ከሰጠኝ በላይ ምንም አልጨምር የማልጠቅም ባሪያ ታሪክ የሌለው አንድ ነገር ግን አውቃለው....... ኢየሱስ እንዳዳነኝ!!!😇

  • “በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና።” 1ኛ ዮሐንስ 4፥9 🎧🎧🎧🎧🎙🎙🎙🎙🎧🎧🎧🎧🎧🎧

  • ዝም በሉ! ሁለት ሰዎች መግባባት እንዲችሉ ሁለቱ እኩል አያወሩም አንዱ ዝም ብሎ ሌላውን ማዳመጥ አለበት። እኛም ዛሬ ለእግዚአብሔር ምናወራው በዝቶብን ምናልባት ከእግዚአብሔር መስማትን ትተን እንዳይሆን የኛን ነገር ብቻ ነግረነው የእርሱን ሳንሰማ እንዳንቀር አሁን ዝም እንበልና እርሱን እንስማ። በዝምታ ውስጥ እግዚአብሔርን መስማት አለ እግዚአብሔርን በመስማት ውስጥ ዕረፍት፣ሰላም፣ደስታ አለ። ምሳሌ1:33የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።

  • አታምታቱ! 1. ይቅርታ እና አብሮነት አንድ ሰው ሆን ብሎ እና ደጋግሞ የሚያጠፋችሁ ከሆነና ይቅርታ የሚጠይቃችሁ ከሆነ፣ ይቅርታውን ተቀበሉና ይቅር በሉት፡፡ ነገር ግን ይቅርታን እና አብሮነትን አታምታቱ፡፡ ሰዎችን ይቅር ብላችሁ በአብሮነት ግን ያለመቀጠልን ጥበብ ማዳበር ትችላላችሁ፡፡ ሁለቱ የተለያዩ ነገሮች ናቸው፡፡ ሰዎች ምንም ያህል ሆን ብለው ደጋግመው ቢያጠፉኝም ይቅር ብዬ አብሮነቴን መቀጠል እፈልጋለሁ ካላችሁ ደግሞ ደጋግማችሁ ለመጎዳት ራሳችሁን ማዘጋጀት የግድ ነው፡፡ 2. አጋርነት እና ወዳጅነት አጋርነትን እና ወዳጅነትን አታምታቱ፡፡  ከሰዎች ጋር በአጋርነት እየሰራችሁ የግድ ወዳጅ መሆን የለባችሁም፡፡ ሁለቱ የተለያዩ ነገሮች ናቸው፡፡ ከአንድ ሰው የስራ አጋር ሆናችሁ ጓደኛ ላትሆኑ ትችላላችሁ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ከአንድ ሰው ጋር የቅርብ ጓደኛ ሆናችሁ በምንም አይነት የስራ ዘርፍ አጋር ያለመሆንን ነጻነት ልትጠብቁ ትችላላችሁ፡፡ ያንንም በማድረጋችሁ ምንም ጥፋተኝነት ሊሰማችሁ አገባም፡፡ ከወዳጆቼ ሁሉ ጋር የስራ አጋር መሆን እፈልጋለሁ ካላችሁ ደግሞ በስራ አጋርነት ምክንያት ወዳጅነታችሁን የመሰዋት ሁኔታ ሲከሰት ለዚያ ሁኔታ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡ 3. መግባባትን እና የቀይ መስመር መግባባትን እና ቀይ መስመርን አታምታቱ፡፡  ከአንድ ሰው ጋር በጣም ተግባባችሁ ማለት መከበር ያለበት የቀይ መስመር የላችሁም ማለት አይደለም፡፡ ሁለቱ የተለያዩ ነገሮች ናቸው፡፡ ከሰዎች ጋር እጅግ ተግባብታችሁ ሳለ፣ እንዲከበርላችሁ የምትፈልጉት ወሰን ሊኖራችሁ ይችላል፡፡ መግባባት አንደኛችን ለሌላኛው ያለን አመለካከት ጉዳይ ነው፡፡ የቀይ መስመር ወሰን ግን የሚፈቀደውና የማይፈቀደው የሚለይበት ገደብ ነው። አንድ ሰው ከቀረበኝ ምንም አይነት የቀይ መስመር ማስመር አልፈልግም ካላችሁ ደግሞ፣ የስሜት፣ የጊዜ፣ የቁሳቁስና የመሳሰሉት ክስረቶችን ለማስተናግድ ተዘጋጁ፡፡ የመርህ ሰው መሆን ማለት ክፉ መሆን ማለት አይደለም! ይህንን እውነት ስትለማመዱ በማንም ሰው ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ሰላምና ውስጥ መረጋጋት ታገኛላችሁ፡፡ Dr. eyob Mamo

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.25071из Miheratuendrias

    ትዝብት #3 (በዋናነት እህቶቻችንን ይመለከታል) __ ወንጌልን ለመስበክ የሚወጡ እህቶቻችንን አለባበስ አስተውላችሁ ታውቃላችሁ? ሁሉም ማለት በሚቻል ደረጃ በወንጌል ምስክርነት የተሰማሩ እህቶቻችንን መደበኛ የሆነ አለባበስን(1) ነው የሚከተሉት። ወንጌል ምስክርነት ቡድንን መርቼ ስለማውቅ ይህ አይነቱ አለባበስ ለዚህ አገልግሎት ለምን እንደሚመረጥ መናገር እችላለሁ። ይኸውም 'አድማጮቻችን እህቶቻችን በሌሎች ቦታዎች የሚለብሷቸውን አይነት ኢ-መደበኛ አለባበሶች(1) ለብሰው ቢወጡ መልዕክታቸውን በአለባበሳቸው ብቻ በማቃለል በቀላሉ ላይቀበሉ ይችላል' ተብሎ ስለሚታመን ነው። ስለዚህም በብዛት ዘርፋፋ ቀሚስ(እንደ ድሪያ የመሰሉ)፣ ወይንም ከጉልበት በላይ ያላጠረ ቀሚስ እህቶቻችን እንዲለብሱ ይደረጋል። ከወገብ በላይም ጡትን ወይንም እምብርትን የማያሳይ ልብስ እንዲለብሱ ይመከራል። 👉. እንግዲህ ዋናው ሀሳብ ያለው እዚህ ጋር ነው። ወንጌል ስርጭት ላይ ከኢ-መደበኛው ይልቅ መደበኛው አለባበስ የሚመረጠው '#ሰዎችን_ያሰናክላል!' ተብሎ ከሆነ ስለምን እህቶቻችን ይህን አለባበስ በሌሎችም ቦታዎችም አያስቀጥሉትም? የሚል። ሰዎች(በተለይም ወንዶች) በማናቸውም ቦታዎች ልንሰናከል የምንችል ከሆነ በሌሎች ቦታዎች እህቶቻችን ኢ-መደበኛ አለባበስ እየለበሱ ስለምን መሰናከያ ሰበብ ይሆኑናል? የሚል(2)። እግዚአብሄር ጠንካራ አቋም ባላቸው እህቶች ይባርከን!

  • "ሰማይንና ምድርን የፈጠረውን ፣ነገር ሁሉ በፊቱ ራቁት ያለውን፣ ልብንና ኩላሊትን ሁሉ የሚመረምረውን እግዚአብሔርን ይቅርና እኔን እንኳ ማታለል አትችልም፤ የተከፈተው አፍህ ልብህን እንዲሁም ከአመት አመት ያልተገራው ባሕሪህ የማንነትህን ልኬት ይነግረኛል፤ በቃሉም እመዝንሃለሁ።" 👉ወዳጆቼ እግዚአብሔር አይዘበትበትምና አናስመስል!🙏 MYAFC🎙

My youth age for christ GOSPEL MINISTRY! ወጣትነቴን ለክርስቶስ!!🇪🇹🇪🇹 — tgindex