ከምድር ማህፀን With TinA
Статистика🌍 ከምድር ማህፀን የተማጡ፣ የሚማጡ የሁልጊዜ ምጦችን እየተከታተልኩ አደርሳችኋለው 🌍 የምድር ፅንሶችን፣ ከየሰርጡ፣ ከየስርቻው እያሰስኩ በምርጥና ባማረ አቀራረብ ለናንተ እነሆ እላለው 🧚♀ ከናንተ ጋር የምከርመው ቲና ነኝ በ Reaction፣ በሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁኝ ቆዩ 🫶
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 43
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Книги (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 180
- 1/48двое суток
- 206
- 1/72трое суток
- 222
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#NGAT #GAT@kelemeakadami ✨ EVERYTHING NEW, EVERY TIME NEW✨ 🚀 NEW FEATURE ALERT! 🎓 For NGAT/GAT Exam Takers! Introducing REKIK SUCCESS TUTOR — NGAT VIP 🏆📚 Get access to: 📝 Amazing Short Notes 🧠 Chapter-wise Quizzes 📚 Past Questions & Solutions 📄 PDFs & Study Materials 🎯 Exam Strategies 🔥 Register NOW! 💰 Only 250 ETB — One-Time Payment! 💪 BE HARD FOR HARDS! 🤝 Rekik Success Tutor 💳 Payment Options: 📲 Telebirr: 0991182353 🏦 CBE: 1000286598076 📸 After payment, send your screenshot to: 👉 @kelemesupport 🎓 Prepare smarter. Practice harder. Achieve your goal with Rekik Success! 🚀
ጄምሪ ሀሪሰን የተባለው ይህ ሰው አዘውትሮ የሚለግሰው ደም ከ 2 ሚሊዮን በላይ ያልተወለዱ ህፃናት ከሪሰስ በሽታ ፈውስ እንዲያገኙ ምክንያት ሆኑዋል! ከመንደርህ ውጣና ለአለም ትረፍ ! #Life #Kids #Blood #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina
ምዝገባ ተጀመረ !!! 📢 ለመመዝገብ 250 ብር በ Telebirr እና CBE ክፍያውን ከፈፀማችሁ በኋላ ክፍያውን መፈፀማችሁን ማረጋገጫ Screenshot በ @kelemesupport ይላኩ ! Tlebirr : 0991182353 CBE : 1000286598076 🤗 በቡድን ለምትመጡ የ 50% ቅናሽ ! ( አንድ ሰው 3 ሰዎችን ካስመዘገበ የ 50% ቅናሽ ያለው ሲሆን ከዛ በላይ ከሆነ እስከ 25% ድረስ !!! ) ሁሌ እንደምንለው ከናንተ የምንፈልገው ጥረታችሁን - ለሥኬታችሁ ነው ! https://t.me/kelemeakadami
😳 እስራኤል በጣም ትንሽ ሀገር ናት ! ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ 114ኪ.ሜ ሲሆን የ2 ሰዓት መንገድ ነው!ከ ሰሜን ወደ ደቡብ ደሞ 424 ኪ.ሜ ሲሆን የ9 ሰዓት መንገድ ነው ... ትንሽ ምላጭ ሀገር ትላጭ -> አለምን ምታስጨንቀው ይህቺ የበሬ ግንባር ናት 🤕 #Israel #Iran #US #ሆ_! #News #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina
ደቦል - እንደሚባሉስ ያውቃሉ ¿
🦁 አንበሳ ሲወለድ አይኑ ማያይ ሆኖ ነው የሚወለደው ከ7 ቀን በዋላ ነው ማየት የሚችለው! #Animal #Lion #Birth #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina
ምዝገባ ተጀመረ !!! ለ Exit Exam ተፈታኞች 🔷Accounting & Finance 🔷Computer Science 🔷Information Technology 🔷Economics 🔷Management 🔷Nursing በእናነተ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሠረት ከላይ የተጠቀሱትን ዲፓርትመንቶች ኦንላይን/ Private ጥናት ጀምረናል ። 💥 በዚህ የኦንላይን ጥናት ምን ምን ያገኙበታል ? 🏷 በአጭር ጊዜ ፈተናውን በሙሉ የራስ መተማመን ያለምንም ስጋት 💯 በ 💯 የሚሰሩበትን ስልቶችና ቴክኒኮችን 🏷 ለማዳረስ ወራት የሚፈጅባችሁን ብዛት ያላቸውን ኮርሶች ከእኛ ጋር በፍጥነት፣ በትኩረት እና በቅልጥፍና ከእኛ ጋር ሆናችሁ በተጠና መልኩ 🏷 በግልፅና በተብራራ መልኩ በየጊዜው የሚዘጋጁ አዳዲስ ጥያቄዎችን 💥Guys ይሄ ከ VVIP ም በላይ ነው! እንደ ሌሎች ብዙ ብር ጠይቀን ያልሆነና ጥራት የሌለውን ነገር አናቀርብም !!! ☝️☝️☝️ ከላይ የተቀሱትንና መሰል እገዛዎችን ለወራት ለናንተ ለማድረስ ስንዘጋጅ ባለው የ " Rekik Success Online Study " ያገኛሉ ! 📢 ለመመዝገብ 250 ብር በ Telebirr እና CBE ክፍያውን ከፈፀማችሁ በኋላ ክፍያውን መፈፀማችሁን ማረጋገጫ Screenshot በ @kelemesupport ይላኩ ! Tlebirr : 0991182353 CBE : 1000286598076 🤗 በቡድን ለምትመጡ የ 50% ቅናሽ ! ( አንድ ሰው 3 ሰዎችን ካስመዘገበ የ 50% ቅናሽ ያለው ሲሆን ከዛ በላይ ከሆነ እስከ 25% ድረስ !!! ) ሁሌ እንደምንለው ከናንተ የምንፈልገው ጥረታችሁን - ለሥኬታችሁ ነው ! https://t.me/kelemeakadami
ሰላም ለእናንተ ወዶቼ ዛሬ ደሞ አስገራሚ ቻናል ላሳያችሁ ቻናሉ ማር እስከ ጧፍ ይባላል በውስጡ እንደ ስሙ ማር ማር የሆኑ ድርሰቶች ግጥሞች ወጎች ያሉት ታሪክን በእውቀት ቀላቅሎ የሚያጎርሰን ቻናል ነው አሁኑኑ ተቀላቀሉ እንዳያመልጣችሁ 👇👇 https://t.me/haniyen1621
ዩራነስ በተባለችው ፕላኔት ላይ ፀሀይ ለ42 አመታት በተከታታይ ትታያለች (ትወጣለች) ከዛስ ( Guess what ... ) ቀጥሎ ደግሞ ለ42 ተከታታይ አመታት ደግሞ ትጠልቃለች 😳😳 ፍትህ🤝Fair #Planet #Uranus #Sun_rise #Wow #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina
በሻሸመኔና አከባቢዋ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን ወይም Vacancy በዚህ ቻናል ያገኛሉ ! ድርጅቶች ማስታወቂያችሁን በዲጂታልና በዘመናዊ መልኩ በኛ በኩል በፍጥነት ለስራ ፈላጊ ያድርሱ ። ስራዎን ያቀላጥፉ - ጊዜዎን ይቆጥቡ 🌟 👇 በዚህ ያግኙን @tinashabu @shasheworks
ሸረሪት ግብረስጋ ግንኙነት ከፈጸሙ በኋላ ሴቷ ወንዱን ልትመገበው ትችላለች
🟢 እጅግ በጣም ውዱ ሽቶ Perfume VIV ይባላል፡፡ የሽቶው ብልቃጥ የተሰራው ከባለ 24 ካራት አልማዝ ነው! ዋጋውም አንዲቷ ብልቃጥ 71,380 ዶላር ወይም 10,707,000 ብር አካባቢ እንደማለት ነው! 😱😱😱 ተቀብቼ በሞትኩ 👀 ያስብላል ... #ሽቶ #Perfume #Laxury #ውድ #Almaz #Wow #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina
የጥንት ግብፃውያን ይሳሳሙ የነበሩት በከንፈራቸው ሳይሆን በአፍንጫቸው ነበር! እንከኳንም ከንፈር ለከንፈር ያልሆነ 😁 አስበኸዋል ጓደኛህ ሚስትህን ለሰላምታ ነው ብሎ ሲገለጭጫት 💋💋💋 #Egypt #ግብፅ #ምስር #Slemta #Meeting #Wow #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina
🔋"ዱራሴል" የተባለው የባትሪ ድንጋይ አምራች ካምፓኒ ዋናው ቢሮ የተገነባው ከወዳደቁ የዱራሴል ባትሪ ድንጋዮች ነው፡፡ #Durasel #Battery_manufacturer #Wow #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina
ስራማ ነበረኝ!!! ?????? እኔን ለማሻገር ብዙ ላሳለፈ፤ ከሰው ተራ ወጥቶ ወዙ ለነጠፈ፤ እሱ ያላየውን እኔ እንዳይለት፤ ህልሙን ለገበረ ለሆነኝ መሰረት፤ ዛሬ ከጄ ውሎ እርጅና ለጣለው፤ እጄን ለሚናፍቅ እድሜ ለተጫነው፤ የምስኪን አባቴን ድካም ያላሰላ፤ የላቡን ውለታ ቀርጥፎ የበላ፤ እንዳልሞት እንዳልሽር ሰርክ የሚያባክነኝ፤ ወጥቶ ለመግባቱስ ስራማ ነበረኝ። ያኔ ልጅ እያለሁ መደብ ላይ ቁጭ ብዬ፤ በስስት…
ስራማ ነበረኝ!!! ?????? እኔን ለማሻገር ብዙ ላሳለፈ፤ ከሰው ተራ ወጥቶ ወዙ ለነጠፈ፤ እሱ ያላየውን እኔ እንዳይለት፤ ህልሙን ለገበረ ለሆነኝ መሰረት፤ ዛሬ ከጄ ውሎ እርጅና ለጣለው፤ እጄን ለሚናፍቅ እድሜ ለተጫነው፤ የምስኪን አባቴን ድካም ያላሰላ፤ የላቡን ውለታ ቀርጥፎ የበላ፤ እንዳልሞት እንዳልሽር ሰርክ የሚያባክነኝ፤ ወጥቶ ለመግባቱስ ስራማ ነበረኝ። ያኔ ልጅ እያለሁ መደብ ላይ ቁጭ ብዬ፤ በስስት ስቃኛት እንቅልፌን ታግዬ፤ አረቄ ለማውጣት ስትታገል ከእሳት፤ አንዴ እየነደደ አንዳንዴ ሲፈጃት፤ ነገዬን ስትሰራ ማዲያት ሲወርሳት፤ መንገዴን ላቀና ምክሯን ሰምቼ፤ አንግሼ ላኖራት ትልቅ ቤት ሰርቼ፤ በእልህ ታጅቤ ቃል ገብቼ ነበር፤ ጉዳቷን ጎድቼ ችግሯን ለማብረር። ግን ደሞ፤ የልፋቷን ፍሬ ዋጋ ያሳነሰ፤ የልጅነት ቃሌን ገድፎ ያስፈረሰ፤ ለጎበጠ ጎኗ መዳኒት ያልማሰ፤ ስራማ ነበረኝ የእማዬን እምባ ከአይኗ ያላበሰ። ስራማ ነበረኝ፤ ለእንስፍስፍ እህቴ እንኳን የቀን ጉርሷን የወር ግዴታዋን መሸፈን ያልቻለ፤ ለታናሽ ወንድሜ አንድ ደርዘን ደብተር መግዛት ያልታደለ፤ ከጎኔ ተጋሪ ከክብሬ መጠሪያ ከዛች ከምወዳት፤ ከአዳር አልፌ በትዳር እንዳልዘልቅ የሆነኝ እንቅፋት፤ ኖሮ ያላኖረኝ ገሎ ያልቀበረኝ፤ እንዳልሞት እንዳልሽር ሰርክ የሚያባክነኝ፤ ወጥቶ ለመግባቱስ ስራማ ነበረኝ። ✍ጫላ መኮንን ጥበብ ምንጊዜም ትንገስ ስለቆይታችሁ ክበሩልን። ለተደራሲያን እያጋራን https://t.me/chahi_1
ስለ Cybersecurity (የሳይበር ደህንነት) እና Full-Stack Web Development መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህ ቻናል እንዳያመልጥዎ! 👉 EG's Ethical hacking and full-stack web dev resources ጠቃሚ መገልገያዎችን (Video Resources)፣ መጽሐፍትን እና ትምህርቶችን በአንድ ቦታ ያግኙ። አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇👇👇 🔗https://t.me/+fQ0oPtmhUdM5MjM0 🔗https://t.me/+fQ0oPtmhUdM5MjM0
በአለማችን ላይ በብዛት የሚሸጠው የሙዚቃ መሳሪያ "ሀርሞኒካ" ነው 🪈 #ሀርሞኒካ #ሙዚቃ #World_record #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina
ፍቺ ክልክል የሆነባቸው ሁለት የአለማችን አገራት 🇵🇭 ፊሊፒንስ እና 🇻🇦 ቫቲካን ናቸው ! በነዚህ ሀገራት አንዴ ከተጋባችሁ ተጋባችሁ ነው 🤗 አቦ ኢትዮጵያ ይተግበርልን ይህ ህግ!!! ህዝቤ ኮ ትላንት ተጋብቶ በነጋታው እየተፋታ አለቀ 🥺 #Philippines #Vatican #Marriage_once #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ @worldwithtina
ከልቡ ምርጥ Channel ጀባ ልበላችሁ ውዶቼ🥰.... ማሳሰብያ...... ልባችሁ ጥልጥል ቢል ደራሲው ሀላፊነት አይወስድም😁😁 ልብ ሰቃይ ድርሰት አዝናኝ ወግ ግጥም ህይወትን በብዕር! እንደምትወዱት..አልጠራጠርም👇 Join us https://t.me/yebier_arbegna