Wolkite University Students' Union
Статистикаየወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "Our Reward Is a Student's Happiness!!!" TELEGRAM @WkUSU FACEBOOK_PAGE www.fb.com/WKUStsU EMAIL student.union@wku.edu.et WEBSITE https://wkusu.com
- Последний пост
- 25 июл.
- Последнее чтение
- 12:41
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 31
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 4 911
- 1/48двое суток
- 5 628
- 1/72трое суток
- 6 069
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት መደበኛ ስብሰባውን በማድረግ የዕጩ ምሩቃን ምረቃ አጸደቀ *** ሴኔቱ:- በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሌጂስሌሽን አንቀጽ 158 እና 179 መሠረት 355 ዕጩ ምሩቃን የሚጠበቅባቸውን የመመረቂያ መስፈርት ማሟላታቸውን በጥልቀት መርምሯል። በዚህም መሠረት በነገው እለት የሚመሰቁትን የ2018 ዓ.ም ዕጩ ምሩቃን አስፈላጊዎቹን መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ ማሟላታቸውን ካረጋገጠ በኋላ ምረቃቸውን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል። 17ኛ ዙር የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ምርቃት ነገ ማለትም 18/10/18 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል ። የወ/ዩ/ተ/ ህብረትም ለመላው የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርስቲያችን ተመራቂ ተማሪዎች እና የተመራቂ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለዚህ ታላቅ የደስታ ቀን አደረሳቹ ለማለት ይወዳል ። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 https://t.me/wkusu ፌስቡክ 👉 www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ 👉 https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
የ2018 የትምህርተ ዘመን ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!👨🎓👩🎓 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 https://t.me/wkusu ፌስቡክ 👉 www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ 👉 https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 https://t.me/wkusu ፌስቡክ 👉 www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ 👉 https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
ቲጃኑ ሀሊል Dpt: medicine በአሁን ሰዓት •የወ/ዩ/ተ/ህ ዲስፕሊን ዘርፍ ተጠሪ °Vice president of External affairs in EMSA-Wolkite •FAWE & Mastercard Foundation sStudents alumni executive member በመሆን እያገለገልኩ ሲሆን ከዚህ በፊት °የወ/ዩ /ተ/ህ ጤና ዘርፍ ተጠሪ °የወ/ዩ /ተ/ህ ክበባትና ማህበራት ዘርፍ ተጠሪ…
ቲጃኑ ሀሊል Dpt: medicine በአሁን ሰዓት •የወ/ዩ/ተ/ህ ዲስፕሊን ዘርፍ ተጠሪ °Vice president of External affairs in EMSA-Wolkite •FAWE & Mastercard Foundation sStudents alumni executive member በመሆን እያገለገልኩ ሲሆን ከዚህ በፊት °የወ/ዩ /ተ/ህ ጤና ዘርፍ ተጠሪ °የወ/ዩ /ተ/ህ ክበባትና ማህበራት ዘርፍ ተጠሪ በመሆን በሙሉ ቆራጥነት አገልግያለሁ:: በነዚህ ቦታዎች ባካበትኩት ልምድ የተሻለ ተሰሚነት ያለው እና ጠንካራ የተማሪዎች ህብረት ለመገንባት እንድትመርጡኝ እጠይቃለሁ
ያለውሰውነት ጎሹ dpt: Economics የውሃ እጥረት እንዳይከሰት አስደርጋለው የካፌ እቃዎች ንጽህና እንዲጥበቅ አስደርጋለው የዶርም አከባቢ ማንኛውም ንጽህና ችግር እንዳይኖር አስደርጋለው የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ በነጻ እንዲሰጥ አስደርጋለው ግቢ ውስጥ የሚከሰተውን የስርቆት ችግር ከሚመለከተው አካል ጋር በመተባበር እንዲወገድ እስደርጋለው።
አብዱልከሪም ጀማል Dpt:Anesthesia ወገኖቼ ተማሪዎች፣ ትምህርታችንን እና የወደፊት ዕድላችንን ማሻሻል የምንችለው በአንድነታችን ነው። እኔ ተማሪ አብድልከሪም ፕረዚዳንት ሆኜ ለሁሉም ተማሪ ድምጽ እሰጣለሁ፣ ችግሮቻችሁን አዳምጣለሁ። ፍትሃዊ የትምህርት አጋጣሚ፣ መልካም መጠለያ እና ንጹህ ካፊቴሪያ ለማምጣት ቃል እገባለሁ። ለውጥ የሚመጣው በእናንተ ድምጽ ነው - ቀን ሰኞ በሚካሄደው ምርጫ ድምጻችሁን ለእኔ ስጡኝ። አብረን እንስራ፣ አብረን እንለወጥ! ድምጻችሁን ለ አብድልከሪም ይስጡ።
ኤደን መንግስቱ Dpt: Architecture -ሴቶች ላይ ለሚደርሱ ለማንኛውም አይነት ጥቃቶች ፈጣን ተገቢ ምላሽ እንዲሰጥ አደርጋለው። -ማንም ተማሪ ድምፁ እንዳይታፈን፣ ቅሬታውን ያለምንም ፍርሃት በነጻነትና እንዲያቀርብ አስደርጋለው። -የላይብረሪ እና የዲጂታል ላብራቶሪዎች የአገልግሎት ሰዓት እንዲራዘም አስደርጋለው። -ስኬት በግቢ ግንብ ውስጥ ብቻ አይወሰንም፤ በውጪው አለምም ስኬታማ ለመሆነ የሚረዱ መድረኮች እንዲዘጋጁ አስደርጋለው። -የተማርንበትን እውቀት ወደ ንግድና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ለመቀየር እንድንችል አስደርጋለው። -ተማሪዎች ከትምህርቱ በተጨማሪ የተለያዩ ስራዎችን እየሰሩ ራሳቸውን መደገፍ እንዲችሉ አበረታታለው። "ብቃት ፆታ የለውም"
ዮአስ ደግፌ Dpt:Law ውድ ተማሪዎች፣ በዚህ ብሩህ የወጣትነት ዘመናችን ሁላችንም በልባችን ትልቅ ህልም፣ ተስፋ እና ጉልበትን ሰንቀናል። የእኔ ራዕይ በእውቀት የተማሪዎች ሀሳብ በነፃነት የሚንጸባረቅበት እና እራሳችንን ለላቀ ስኬት የምናበቃበትን ጠንካራ ህብረት መፍጠር ነው። በአንድነት ከቆምን፣ ዛሬ የገጠሙንን ፈተናዎች ወደ መፍትሔ፣ የነገ ተስፋዎቻችንን ደግሞ ወደ እውነተኛ እና ተጨባጭ እድገት መለወጥ እንችላለን። ስለዚህ ከጎኔ በመቆም በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን እያንዳንዱ ተማሪ የሚሳተፍበት ፣ የሚከበርበት ፣ ድምጹ የሚሰማበት እና ለስኬት የሚበቃበት የተማሪዎች ህብረትን ኑ! በጋራ እንገንባ።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
📢 የጋርመንት፣ ቴክስታይልና ፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍሎች ዓመታዊ አውደርዕይና ፋሽን ሾው አካሄዱ 📅 ቅዳሜ፣ ሰኔ 6/2018 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ — በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ምህንድስናና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የጋርመንት፣ ቴክስታይል እና ፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍሎች በጋራ ያዘጋጁትን ዓመታዊ አውደርዕይ እና የፋሽን ሾው ፕሮግራም አካሂደዋል። ፕሮግራሙን በንግግር ያስጀመሩት የኮሌጁ ዲን ዶ/ር…
📢 የጋርመንት፣ ቴክስታይልና ፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍሎች ዓመታዊ አውደርዕይና ፋሽን ሾው አካሄዱ 📅 ቅዳሜ፣ ሰኔ 6/2018 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ — በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ምህንድስናና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የጋርመንት፣ ቴክስታይል እና ፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍሎች በጋራ ያዘጋጁትን ዓመታዊ አውደርዕይ እና የፋሽን ሾው ፕሮግራም አካሂደዋል። ፕሮግራሙን በንግግር ያስጀመሩት የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ገብሬ ኤግነት እንደገለጹት፤ ዝግጅቱ ተማሪዎች በትምህርት ዘመናቸው በንድፈ ሀሳብ የቀሰሙትን ዕውቀትና ክህሎት በተግባር የሚያሳዩበት መድረክ ነው ብለዋል። አክለውም የጋርመንትና ቴክስታይል ዘርፍ ለሀገሪቱ መጣኔ ሃብትና ኢንዱስትሪያዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው አስረድተዋል። ከጥንት ጀምሮ ከቆዳ፣ ከጥጥ እና ከሱፍ የሚሠሩ አልባሳት የነበሩ መሆኑን የጠቆሙት ዲኑ፤ ዘርፉ በጊዜ ሂደት እየተራቀቀ በመምጣቱ በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ዕድገት እያሳየ እንደሚገኝ አመላክተዋል። በሀገራችንም የኢንዱስትሪ ፓርኮችና ፋብሪካዎች መስፋፋት ዘርፉን ለማሳደግ እየተደረጉ ካሉ ጥሩ ጅምሮች መካከል ተጠቃሽ መሆኑን ገልጸው፤ ሆኖም አሁንም አንዳንዶቹ ግብዓቶችና የሰለጠነ የሰው ኃይል ከውጭ ሀገር የሚመጡ መሆናቸው በዘርፉ ላይ የሚታይ ውስንነት መሆኑን ጠቁመዋል። በመሆኑም ይህንን የአሠራር ዘይቤ ለማዘመንና የሀገሪቱን ፍላጎት በሀገር ውስጥ አቅም ለመተካት ተማሪዎች ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው በመግለጽ፣ ትምህርታቸውን በትጋትና በጥንካሬ እንዲከታተሉ አሳስበዋል። ዶ/ር ገብሬ አክለውም፥ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እያካሄደ ባለው የስርዓተ ትምርት ክለሳ ሂደት ውስጥ ከኢንዱስትሪዎች ጋር በትብብር ለመሥራት የሚያስችል አቅጣጫ መያዙን ጠቁመው፤ ይህም የተማሪዎችን ተግባራዊ ብቃት ለማሳደግና ከወቅታዊው የሥራ ገበያ ጋር የተጣጣመ ትምህርት ለመስጠት እንደሚያግዝ አስገንዝበዋል። በዕለቱም በተማሪዎች የተዘጋጁ የተለያዩ የአልባሳት ዲዛይኖችና የፈጠራ ሥራዎች ለታዳሚዎች የቀረቡ ሲሆን፤ የተማሪዎችን የፈጠራ ችሎታና ተግባራዊ ክህሎት በሚገባ በማሳየታቸው የብዙዎችን ትኩረት መሳብ ችለዋል። ከዚህም በተጨማሪ በጋርመንት፣ ቴክስታይል እና ፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍሎች የተሰሩ ጥናታዊ ጽሑፎችና አጫጭር ፊልሞች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል። በመድረኩ በፋሽን ዲዛይን ትምህርት ክፍል ተማሪዎች የቀረቡት ማራኪ የፋሽን ትዕይንቶችም አዳዲስ ዲዛይኖችንና የፈጠራ ሥራዎችን አስተዋውቀዋል። በዚሁ የሙያ ማሳያ ፕሮግራም ላይ የዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ ተማሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በፕሮግራሙ ዝግጅት ላይ ከፍተኛ ተሳትፎና የላቀ ብቃት ላሳዩ ተማሪዎች የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል:: የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 https://t.me/wkusu ፌስቡክ 👉 www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ 👉 https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
MASS SPORT HEALTHIER FUTURE 2026 Physical Activity for Chronic Disease Prevention & Healthy Living Date: jun 16, 2026,8:00 AM – 10:00 AM Venue: Wolkite University Take the First Step Toward Better Health!Join us for an exciting morning of fitness, MOVE TODAY, THRIVE TOMORROW! Bring your friends and colleagues and be part of a healthier future 📞 Registration & InformationContact: Heyru shehmolo(president of PHC)Phone:0937940255Email:smnmkzmhth@gmail.com
WELCOME💥 The Department of Fashion Design and Garment Engineering at Wolkite University cordially invites all students, staff, and guests to attend its Fashion Show & Exhibition. Join us as our talented students showcase their creativity, innovation, and technical excellence through original fashion collections, garment designs, and inspiring projects. 📅 Date: Tomorrow ,Jun 12 🕒 Time: 3:00 AM onwards 📍 Venue: Yekake Werdewet Adarash, Wolkite University 🎟️ Entrance: Free We warmly welcome you to celebrate fashion, creativity, and innovation with us. Don't miss this exciting event! የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 https://t.me/wkusu ፌስቡክ 👉 www.fb.com/WKUStsU ድህረ-ገፅ 👉 https://wkusu.com ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ኢሜል 👉student.union@wku.edu.et ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏