𝐃𝐚𝐭𝐚 𝐐𝐞𝐧
Статистика🌐 𝙰𝙻𝙻 𝙰𝙱𝙾𝚄𝚃 𝙸𝙽 𝚃𝙷𝙸𝚂 𝙲𝙷𝙰𝙽𝙽𝙴𝙻 🛸 𝚃𝚎𝚌𝚑𝚗𝚘𝚕𝚘𝚐𝚢 𝙱𝚞𝚜𝚒𝚗𝚎𝚜𝚜 𝙰𝚗𝚍 𝙲𝚛𝚢𝚙𝚝𝚘 𝙰𝚗𝚍 𝙼𝚘𝚛𝚎..... 𝙽𝚎𝚠𝚜🌐
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 13
- 1/48двое суток
- 14
- 1/72трое суток
- 16
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጠቃሚ Tips 💡 ዛሬ በአንድሮይድ ስልካችን ሴቲንግ ውስጥ ተሸሽገው የሚገኙ፣ የስልካችንን አጠቃቀምና ፍጥነት ሙሉ በሙሉ የሚቀይሩ 3 ምስጢራዊ አሠራሮችን እናያለን። 🔍 3 ወሳኝ የአንድሮይድ (Android) ስውር ሴቲንጎች፦ 1. የተሰረዙ ማሳወቂያዎችን የማግኛ ዘዴ (Notification History)፦ 🛠️ ጥቅሙ፦ ሳታዩት በስህተት ያጠፋችሁትን ማሳወቂያ ወይም በቴሌግራም/ዋትስአፕ ተልኮ የታገደ መልዕክት በቀላሉ ማየት ያስችላል። ⚙️ አበራሩ፦ Settings -> Notifications -> Advanced settings -> Notification History ውስጥ በመግባት On ያድርጉት። ከእንግዲህ ወደ ስልክዎ የሚመጣ ማንኛውም ማሳወቂያ እዚያ ይከማቻል። 2. ባትሪና ዳታ የሚጨርሱ አፖችን ከጀርባ ማገድ (Restrict Background Activity)፦ 🛠️ ጥቅሙ፦ የማንጠቀማቸው አፖች ከጀርባ (Background) ሆነው ባትሪና የኢንተርኔት ዳታችንን እንዳይጨርሱ ይከለክላል። ⚙️ አበራሩ፦ Settings -> Apps -> ብዙ ዳታ ይበላሉ ብለው የሚያስቧቸውን አፖች ይምረጡ -> Battery (ወይም Mobile Data) -> Restrict background activity የሚለውን ያብሩት። 3. የስልክ እንቅስቃሴን በ2 እጥፍ ማፋጠኛ (Animation Scale Trick)፦ 🛠️ ጥቅሙ፦ አፖች ሲከፈቱና ሲዘጋጉ የሚወስዱትን የዘገየ እንቅስቃሴ በመቀነስ ስልኩ እጅግ ፈጣን እንዲሆን ያደርጋል። ⚙️ አበራሩ፦ Settings -> About Phone -> Build Number የሚለውን 7 ጊዜ በመጫን Developer Options ያብሩ ➡️ በመቀጠል Developer Options ውስጥ በመግባት Window animation scale የሚሉትን 3 አማራጮች ወደ 0.5x ይቀይሯቸው። 👍 ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like ❤️ እና Share 🔄 በማድረግ ለወዳጅዎ ያጋሩት! Share share👇 https://t.me/Data_Qen https://t.me/Data_Qen
እንዳያመልጣችሁ እንዳያመልጣችሁ ቁጭ ኢንተርሊንክ ነው የሚመስለው አፑ። የአፑ ስም ደግሞ #orbalabs ይባላል። እስከ august 20 ማንኛውም ሰው ስትጋብዙ እና ያ ሰው active ማድረግ ከቻለ ከእያንዳንዱ ሰው 0.3 USDT እንሰጣለን ብሏል። አፑ በቅርቡ በ paly store እና app store ይለቀቃል። ለአሁኑ ከላይ ያለው file በማውረድ መጀመር ትችላላችሁ። አሰራሩ 1. መጀመሪያ አፑ ዳውንሎድ አድርጉ ከላይ ያለው ፋይል 2. Install አድርጉት 3. ኢሜል እና ID አስገቡ። (ID ማለት መለያ ቁጥራችሁ ነው ደስ ያላችሁ አስገቡ) 4. passwordም አስገቡ 5. create ማድረግ ጨርሱ 6. አፑ ክፈቱ እና referral code 👉 tofad11 አስገቡ ምን ይታወቃል እንደ ኢንተርሊንክ የሚሆን ከሆነ ከጅምሩ ጀምራችሁ መወጠር ነው። 💪 ማድረግ ያለባችሁ 1. ማይን አድርጉ 2. ሰው ጋብዙ (ለአንድ ሰው 0.3 USDT) 3. ታስክ ስሩ በአንድ ስልክ በፍጹም ከአንድ በላይ አካውንት አትስሩ ሽልማቱ እና ሌሎች ነገሮች አፑ በplay store እና app store ሲለቀቅ የሚካተት ይሆናል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @Ethionetworks @Ethionetworks
https://t.me/dax1Xroll
https://t.me/dax1Xroll
ሰበር ዜና!! የYouTube የMonitization መስፈርት ጭማሪ ተደረገበት። YouTube የዩትዩብ ክሬተሮች ከቻናላቸው ገንዘብ ለማግኘት (Monetized) ለመሆን የሚያስፈልገውን የWatch Hours መስፈርት በእጥፍ ማሳደጉን ይፋ አደረገ። ከዚህ ቀደም አንድ ቻናል Monetize ለመሆን ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 4,000 Watch Hoursና 1,000 Subscribers እንዲሁም በshorts በ90 ቀናት ውስጥ 10 Million እይታ ማሟላት ይጠበቅበት ነበር። አሁን በተሻሻለው ህግ መሰረት ግን የMonetization ማመልከቻ ለማስገባት ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 8,000 Watch Hoursና 20 Million የshorts ዕይታ ማሟላት ይኖርባቸዋል። የSubscribers መስፈርት ከ1,000 Subscribers ጭማሪ አልተደረገበትም። ይህም ተግባራዊ የሚሆነው ከFebruary 1 ጀምሮ ነው። ይህ አዲስ መመሪያ በተለይም ገና በማደግ ላይ ላሉ Small Creators ትልቅ መሰናክል የሚፈጥር ሲሆን Monetized ለመሆን የሚወስደውን ጊዜ በእጥፍ ያራዝመዋል። ሆኖም ግን አስቀድመው Monetized የሆኑ ቻናሎች ላይ ተግባራዊ አይደሩግም ተብሏል። ✍️YouTube መስራት የጀመራችሁ ወይም ለመጀመር ያሰባችሁ ምን ተሰማችሁ? Share share👇 https://t.me/Data_Qen https://t.me/Data_Qen
📱ምርጥ የቴሌግራም Bots 🟢እነዚህን ከታች ያሉትን ቦቶች በመጠቀም የፈለግነውን ነገር ካለንበት Chat ወይም Group ሳንወጣ በቀላሉ እንድናገኝ ይረዱናል:: 1. ለፍለጋ (Searching Bots) ✅ @gif 🤩 የፈለጉትን ተንቀሳቃሽ ምስል (Gif) በቀላሉ ለማግኘት። ✅ @vid 🖥የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን (YouTube video) ለመፈለግና ለመላክ። ✅ @pic 💡በድረ-ገጽ (Online) ላይ ምስሎችን ለመፈለግ። ✅ @wiki 🌐መረጃዎችን ከ Wikipedia ለማግኘት። ✅ @imdb 📱 የፊልሞችን ደረጃ (Rating) እና መረጃ ለማወቅ። ✅ @music 🎧 የፈለጉትን ሙዚቃ ፈልጎ ለመላክ። ✅ @sticker ❤ በኢሞጂ (Emoji) አማካኝነት ስቲከር ለመፈለግ። ከተመቻቹ 👍 Share share👇 https://t.me/Data_Qen https://t.me/Data_Qen
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#open_network ገና አዲስ አፕ ነው። አሁኑኑ በመቀላቀል founder badge ውሰዱ። እንዲሁም በየቀኑ ማይን በማድረግ ብዙ ማግኘት ትችላላችሁ። ከጀመረ 10 ቀን ብቻ ነው የሆነው። ✅ ለተከታታይ 15 ቀናት ማይን በማድረግ እና 10,000 open ነጥብ በመሰብሰብ moderator መሆን ትችላላችሁ። ከዛ የተለያዩ ሽልማቶች ማግኘት ትችላለችሁ። ✅ social media partner ship በመቀላቀል የተለያዩ ጥቅሞች ማግኘት ትችላላችሁ። ለምሳሌ ከ1000-5000 invite ያለው ሰው ከእያንዳንዱ 0.1 usd ያገኛል። ✅ ከ5000 በላይ ያለው ደግሞ ከእያንዳንዱ 1 usd ያገኛል። ሌሎች ብዙ እድሎች ይመጣሉ ተብሎም ይጠበቃል። 100 ነጥብ ለማግኘት ከታች ያለው invite code ተጠቀሙ። invite code 👉 BRUUMDN አፑ ዳውንሎድ ለማድረግ ይሄንን 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.open.mining ወይም ደሞ open network ብላችሁ search በማድረግ ማውረድ ትችላላችሁ።
1️⃣ ባይትዳንስ (ByteDance) እና አሊባባ የ AI ኤጀንቶችን መገደብ ጀመሩ 🇨🇳🛡 ቻይና አዲስ ያወጣችው የ AI ህግ ተግባራዊ ሊሆን ጥቂት ቀናት ሲቀሩት፣ የቲክቶክ ባለቤት ባይትዳንስ እና አሊባባ "ሰውየሚመስሉ" የ AI ኤጀንቶችን መገደብ ጀምረዋል። ህጉ AI ከሰዎች ጋር ጥልቅ ስሜታዊ ቁርኝት ፈጥሮ ስነ-ልቦናዊጥገኝነት እንዳያመጣ ለመከላከል የታለመ ነው። 2️⃣ የሜታ (Meta) አዲሱ የክላውድ…
1️⃣ ባይትዳንስ (ByteDance) እና አሊባባ የ AI ኤጀንቶችን መገደብ ጀመሩ 🇨🇳🛡 ቻይና አዲስ ያወጣችው የ AI ህግ ተግባራዊ ሊሆን ጥቂት ቀናት ሲቀሩት፣ የቲክቶክ ባለቤት ባይትዳንስ እና አሊባባ "ሰውየሚመስሉ" የ AI ኤጀንቶችን መገደብ ጀምረዋል። ህጉ AI ከሰዎች ጋር ጥልቅ ስሜታዊ ቁርኝት ፈጥሮ ስነ-ልቦናዊጥገኝነት እንዳያመጣ ለመከላከል የታለመ ነው። 2️⃣ የሜታ (Meta) አዲሱ የክላውድ ቢዝነስ ሙከራ 🧠📈 ሜታ (Meta) የራሱን ግዙፍ የ AI መረጃ ማዕከላት ለሌሎች ኩባንያዎች በማከራየት የክላውድ (Cloud Business)ዘርፍን ለመቀላቀል የመጨረሻ ዝግጅት ላይ መሆኑ ተሰምቷል። ይህም ሜታ እንደ አማዞን እና ማይክሮሶፍት ሁሉየክላውድ አገልግሎት ሰጪ እንዲሆን ያደርገዋል። 3️⃣ ቴክኖሎጂ የፈተና ስርቆትን ያስቆማል? 🇮🇳♎️ በህንድ ውስጥ የፈተና ወረቀቶች ስርቆትን ለመከላከል በኮምፒውተር የታገዘ ፈተናን መጠቀም ስለመቻሉ ትልቅ ክርክርተነስቷል። ባለሙያዎች ቴክኖሎጂው (እንደ Blockchain ያሉ) ቢኖርም፣ ያለ ጠንካራ አስተዳደር እና የሰው ቁጥጥርቴክኖሎጂ ብቻውን መፍትሄ ሊሆን እንደማይችል እየገለጹ ነው። 4️⃣ የኦፕቲካል ኮሙኒኬሽን (Optical Communication) ኩባንያዎች ስኬት ☠️⚡️ ለ AI ስራዎች የሚያስፈልገው የመረጃ ፍሰት እየጨመረ በመምጣቱ፣ ፈጣን የኢንተርኔት ገመዶችን እና መሳሪያዎችንየሚያመርቱ ኩባንያዎች የአክሲዮን ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። አሁን ላይ ዋናው የ AI እንቅፋት የመረጃ ፍጥነትመሆኑ ተገልጿል። 5️⃣ የአውሮፓ ህብረት አዲሱ የዲጂታል ታክስ ህግ 💸💰 የአውሮፓ ኮሚሽን በትልልቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ላይ የሚጣለውን ቀረጥ ለማቅለል እና ፍትሃዊ ለማድረግ አዲስ የህግ ማሻሻያ አድርጓል። ይህም ኩባንያዎች ገቢ በሚያገኙበት ሀገር ተገቢውን ግብር እንዲከፍሉ ለማድረግ የታለመ ነው። 6️⃣ የ AI ሃርድዌር አክሲዮኖች እንደ "አስተማማኝ መጠለያ" 📉🛡 በዓለም ላይ ባለው የጦርነት እና የፖለቲካ አለመረጋጋት ምክንያት በርካታ ዘርፎች ቢጎዱም፣ የ AI ቺፕ እና መሰረተልማት አክሲዮኖች ግን ለባለሃብቶች አስተማማኝ መጠለያ ሆነዋል። የ AI ፍላጎት አለመቀነሱ በዎል ስትሪት ላይ ትልቅመነቃቃትን ፈጥሯል። እናንተስ AI ከሰዎች ጋር ስሜታዊ ቁርኝት መፍጠሩን ትደግፋላችሁ? ወይስ እንደ ቻይና ህግ ወጥቶ መገደብ አለበት? አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን! 🔽👇 #TechNewsWithMikey #Ethiopia #AI #Meta #ByteDance #CloudComputing #DigitalTax #FutureTech
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ጋይስ አጣርቼዋለው ሙሉውን እየከፈለ ነው👍 Survey የመጀመሪያውን አቶክሩ ከዛ ወደ ጌሙ 💸 አዲስ App ስለሆነ ገብታችሁ ልምድ ያላችሁ ሰዎች ስሩበት ⚡️ ⚡️ በደንብ ከሰራችሁ ከ$1 እስከ -$20 ይሰጣቹሀል ☑️ ⚡️ከ $1 ጀምሮ Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ 🔥🔥 ⚡️ከዚህ App የተመቸኝ ነገር ብዙ Task አለው !! ⚡️ ለመጀመር 👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.jokerx.airewards&referrer=utm_source%3Dref%26utm_medium%3DMXzteYiYoZOsJUOd0A50PyDvWgs2%26anid%3Dadmob
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አራቱን task ሰርታቹ spin ታረጋላቹ task chanal join ማረግ እና start ብቻ ነው ሪፈራል አያስፈልገውም family ፍጠኑ👇👇👇👇 https://t.me/Grainlings_bot/play?startapp=1457975433 የተረጋገጠ ነው short ተረም ነው ሊጠፉ ይችላሉ withdrew አደራረግ አሁን ጠብቁኝ full video post አረጋለው👍
видео или голосовое, без подписи
ለሁሉም የቴሌ ደንበኞች ለሁለት ቀናት የሚቆይ ነፃ ጥቅል ተሰጥቷቹሃል! ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ምሽት 12 ሰዓት ድረስ ይቆያል። ከእኛው ለእኛው 😭
🔥 Google Gemini AI Pro – 18 ወር አገልግሎት ለሽያጭ! 🔥 🤖 የዘመኑን AI ቴክኖሎጂ በመጠቀም ስራዎን ያፋጥኑ! ⭐ Google Gemini AI Pro ለምን ይጠቅማል? ✅ ፈጣን የመረጃ ፍለጋ እና ሀሳብ ማመንጨት ✅ ጽሑፍ መፃፍ፣ ማረም እና ማሻሻል ✅ ትርጉም እና የቋንቋ ድጋፍ ✅ ለተማሪዎች ትምህርት እና ምርምር እገዛ ✅ የንግድ ማስታወቂያ፣ የይዘት ፈጠራ እና የስራ ማፋጠኛ ✅ የፕሮግራሚንግ እና ቴክኒካዊ ድጋፍ ⏳ የቆይታ ጊዜ: 18 ወር 💰 ዋጋ: 1,499 ብር 📞 ስልክ: 0712356580 📲 Telegram: @Sisu_31 🚀 የAI ኃይልን በእጅዎ ያግኙ! ለመውሰድ አሁኑኑ ያነጋግሩኝ። Share share👇 https://t.me/Data_Qen https://t.me/Data_Qen