Bule Hora University EvaSUE Fellowship
Статистикаይህ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ - ርዕሰ ጉዳዮች ይነሳሉ - መልዕክቶችን እንለዋወጣለን - የጌታን ሀሳብ እንከፋፈላለን ✝️ BuleHora University Christian Fellowship 1000322391742
- Последний пост
- 8 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 163
- 1/48двое суток
- 186
- 1/72трое суток
- 201
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📙 አሁን ደግሞ ፕሮግራማችንን ከማጠቃለላችን በፊት ማስታወቂያ ወደምንሰማበት ጊዜ ተሻግረናል✨✨ የህብረቱ ማስታወቂያ 👉ጊብ ያላችሁ የጤና ተማሪዎች እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ የክረምት የህብረት ኘሮግራማችን እሮብ ይጀምራል እናም ጊብ ያላችሁ በመደዋወል የህይወት ቃል ቤተክርስቲያን የwelcom back program ስላለን እንድትገኙ ይሁን 📍በቤተክርስቲያን እንድሰራ የታሰበውን Fundrising የምታስተባብሩ ልጆች አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ በጌታ ፍቅር እናሳስባችሁዋለን። 📍 ሁላችንም የህብረቱ ቤተሰቦች እርስ በእርስ እንድንጠያየቅ እና ፣ የደከመ ካለ እንድንጸልይለት ይሁን 🙏
ወንድማችንን ባርኩት ወንድማችን ታሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
видео или голосовое, без подписи
አሁን ደግሞ የተወደደውን የእግዚአብሔርን ቃል እሰማለን ከወንድማችን ታሜ ጋር
видео или голосовое, без подписи
አሁን ደግሞ በመስጠት እግዚአብሔርን የምናመልክበት ጊዜ ነው የምንችለውን ልባችን ያሳሰበንን እንስጥ። አካውንት 1000322391742 BuleHora University christian fellowship
አሜን በእዉነት እግዚአብሔርን መናፈቅ ይሁንልን
видео или голосовое, без подписи
#Worship 🎶 ፕሮግራማችን አሁንም ይቀጥላል። አሁን ደግሞ እግዚአብሔርን በዝማሬ የምናመልክበት ጊዜ ነው።
እህታችን ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ
видео или голосовое, без подписи
ፀሎት ከእህታችን ሀኒ ጋር
BkI ምዝገባ ለ10 ቀን ብቻ ተራዝሟል! ለማመልከት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ያስፈልጋል፦ ✔️ በኢቫሱ አገልግሎት የተሳተፉ እና የኢቫሱ ሰርተፊኬት ያላችሁ ✔️ ከ2008 እስከ 2018 ዓ.ም. የተመረቃችሁ ✔️ የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ወይም ቴምፖ ያላችሁ ✔️ የንግድ እቅድ ማቅረብ የምትችሉ ✔️ በስልጠናዎቹ ሙሉ በሙሉ መሳተፍ የምትችሉ ✔️ የምዝገባዉ ቀን የሚጠናቀቀዉ ነሀሴ 7/2018 ዓ.ም. በየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል የምትገኙ የኢቫሱ ምሩቃን ማመልከት ትችላላችሁ። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ያመልክቱ! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfTFFk1xbQ_qOhP506Pv7aVbeCcUqCd5tztS124wYYlvqY9Qg/viewform?usp=header
ተስፋ| ክፍል 3 ዛሬም በማንኛቸውም ተግዳሮት በተሞሉ መንገዶች ውስጥ ብንሄድ ቃሉ ለልባችን ጠገን እና ብርታት ይሆነናልና ። ደግመን ለራሳችን እናንብበው። "እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።” ብርታትና የልብ ጽናት ያለው እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ ነው ። አብርሃም በዘመኑ ሁኔታዎችን በማየት ከማመን ልቡ በራደ እና በደከመ ጊዜ ፤ እግዚአብሔር ዳግመኛ የሚያበረታው የተስፋውን ቃል በማስታወስ ነበር ። የአባታችን አብርሃም ብርታቱ በእግዚአብሔር ተስፋ በማድረግ ላይ የተመሠረተ ነበር ። በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ማለት ነገሮች በእግዚአብሔር ጊዜ እንዲሆኑ መታመን ነው ። ልብ ከደከመ ሁሉም የሰውነት አካል ክፍሎች ሥራቸውን ያቆማሉ ። ልብ ከደከመ ውስጥ ይታወካል ። ውሰጥ ከታወከ ውጭም ይታወካል ። የውጭ ደኽና መሆን መሠረት የውስጥ ደኽና መሆን ነው ። ልብ እንደ መናገሻ ከተማ ነው ። መናገሻ ከተማ ከታወከ ሌሎች ሠላም አይሆኑም ። መናገሻ ከተማ ሠላም እንዲሆን አሸባሪ ሳይሆን እውነተኛው ንጉሥ መንበረ ዙፋኑን መቆጣጠር አለበት ። ልባችን እግዚአብሔር የሚያርፍበት መንበረ ዙፋን ነው ። ልባችን ከመታወክ እንዲያርፍ ንጉሡን እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ በእምነት በልባችን ልናነግሠው ይገባል ። “ልቤ ተስፋ በቈረጠ ጊዜ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በድንጋይ ላይ ከፍ ከፍ አደረግኸኝ።” መዝሙር 61፥2 ... መሉውን ጽሑፉን ለማንበብ ሊንኩን ተጫኑት 👇👇 https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B--%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-3-08-01
💫እስካሁን አብራችሁን የጌታን ሃሳብ የተካፈላቹ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላቹ🙏 መልካም አዳር ይሁንላችሁ ተባርካችኋል።
ወንድማችን አቤል ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ
видео или голосовое, без подписи
ከወንድማችን አቤል ጋር
ተባረኩ አሁን ደግሞ የእግዚአብሔርን ቃል በጥሞና እንሰማለን
አሁን ደግሞ በመስጠት እግዚአብሔርን የምናመልክበት ጊዜ ነው የምንችለውን ልባችን ያሳሰበንን እንስጥ። አካውንት 1000322391742 BuleHora University christian fellowship