Bule Hora University
СтатистикаBule Hora University Official telegram
- Последний пост
- 17:50
- Последнее чтение
- 22:44
- Постов за неделю
- 59
- Всего постов
- 64
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 472
- 1/48двое суток
- 1 686
- 1/72трое суток
- 1 818
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
Official Award
ማስታወቂያ ለሁሉም የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተመዝጋቢዎች በሙሉ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በሁለት ተከታታይ ዙር ለካምስ ፀጥታና ደህንነት ፖሊስ አባላት ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቆ የማጠቃለያ ውይይት እና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ መርሃ ግብር ተካሄደ። ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ቡሆዩ)-በማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተመስገን ደበሎን ጨምሮ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝዳንት ዕጩ ዶ/ር ታሪኩና የሥራ ክፍሉ ኃላፊዎች እና አሠልጣኞች ተገኝቷል። በማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተው የሥራ መመሪያ የሰጡት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተመስገን ደበሎ ተቋሙ በአሁኑ ሰዓት በሁሉም ዘርፍ በሪፎርም ጎዳና ላይ መሆኑን እና ከምንም በላይ ደግሞ የሪፎርሙ አካል መሆን ያለባቸው የተቋሙን ህልውና የሚያስጠበቁ የፀጥታ አካላት መሆን አለባቸው የሚለውን በማመን ተገቢውን የአቅም ግንባታ ሥልጠና በማግኘት የተጣለባችሁን አደራ እንዲትወጡ በከፍተኛ አመራሩ ውሳኔ የተዘጋጀ ሥልጠና ነው ያሉ ሲሆን በማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከእናንተ ጋር እዚህ በመገኘቴ ደስተኛ ነኝ ስሉ ገልፀዋል። አያይዘውም ፕሬዝዳንቱ የተቋሙ ደህንነት በፖሊሶች እጅ በመሆኑ የመንግስትና የሕዝብን ንብረት ከመጠበቅ አኳያ ለአፍታም ቢሆን መዘናጋት አስፈላጊ እንዳልሆነ ገልፀዋል። ተቋሙ ሰፊ የሰው ኃይልና በርካታ ንብረቶች ያሉት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ምንም ዓይነት ጉዳት እንዳይደርስ ነቅቶ መጠበቅ ያስፈልጋል ያሉት ፕሬዝዳንቱ በአንዱ ጥፋት የሁሉም ስም እንዳይጠፋ የወሰዳችሁትን የአቅም ግንባታ ሥልጠና ወደ ተግባር መቀየርና የእርስ በርስ መገማገሚያ መድረኮችን ጭምር መፍጠር አስፈላጊ ነው ሲሉ በመድረኩ ላይ አሳስቧል። የዩኒቨርሲቲው አስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝዳንት ዕጩ ዶ/ር ታሪኩ ገመዴ በበኩላቸው ዩኒቨርሲቲው በሠላም እንዲያድር እያደረጉ ያሉት ፖሊሶች በመሆናቸው ምስጋና ይገባቸዋል ያሉ ሲሆን ከጥበቃ አንፃር ለጊዜውም ቢሆን ያልተሟሉ እና ያልተመቻቹ ነገሮች ቢኖሩም እንኳ የእናንተን ጉልበትና ወኔ መቀነስ የለባቸውም በማለትአስሳበዋል። በሌላ በኩል የሥራ ክፍሉ ኃላፊ አቶ ዳዊት ሹና ሥልጠናው በአምስት መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ መሰጠቱን አስታውሰው ለሥልጠናው መሳካት አስተዋጽኦ ላበረከቱት ከከፍተኛ አመራሮች ጀምሮ በየደረጃው ላሉት እና እንዲሁም ሥልጠናውን በበላይነት ለመሩት ለፌዴራል ፖሊሶች ልዩ ምስጋና አለኝ ሲሉ ገልፀዋል። ሥልጠናውን የወሰዱት የፖሊስ አባላትም በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ቁምነገሮችን የጨበጡ መሆናቸውን እና የአቅም ግንባታ ሥልጠናውን መነሻ በማድረግ በምሽት ጭምር የተጠናከረ ጥበቃ ለማድረግ በተቋሙ ቅጥር ግቢ መብራት ባልተዳረሰባቸው ቦታዎች መብራት እንዲገባ፣ወሳኝና ትላልቅ ንብረቶች ያሉበት አካባቢ የደህንነት ካሜራዎች እንዲገጠሙና ሌሎች በመመሪያው መሠረት የተፈቀዱ ጥቅማጥቅሞችም እንዲከበሩላቸው የጠየቁ ሲሆን የተነሱት አስተያየቶችና ጥያቄውችም በከፍተኛ አመራሩ ምላሽና ማብራሪያ ተሠጥቶባቸዋል። ሥልጠናው ተጠናቆ የማጠቃለያ ውይይት እና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ መርሃ ግብርም ተካሂዷል። ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
видео или голосовое, без подписи