MINSTERY OF EDUCATION ©
СтатистикаFor more information! It’s all about education Official minstry of education telegram channel join and get more info About us ✅የተረጋገጠ የትምህርት ደረጃ Ad:https://telega.io/c/minsterofeducation
- Последний пост
- 17:02
- Последнее чтение
- 14:45
- Постов за неделю
- 37
- Всего постов
- 275
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 303
- 1/48двое суток
- 2 973
- 1/72трое суток
- 3 206
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
#NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። https://t.me/minster_of_education
видео или голосовое, без подписи
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር ለፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች #ርዕሰ_መምህራን ለመቅጠር ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም በኦንላይን ላወጣው የቅጥር ማስታወቂያ፤ ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች (የ223 አመልካቾች ዝርዝር ከላይ ተያይዟል) ማክሰኞ ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 በትምህርት ሚኒስቴር ዋና መሥሪያ ቤት አዳራሽ ተገኝታችሁ የጽሑፍ ፈተና እንድትወስዱ ሚኒስቴሩ አሳውቋል። ተፈታኞች ለፈተና ስትሔዱ የሥራ ልምድ መረጃ፣ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን፣ በቅጥር ማስታወቂያው ላይ የተጠቀሱ ሌሎች አስፈላጊ ዶክመንቶች ዋናውና ኮፒውን እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል። https://t.me/minster_of_education
#AAU_Information_Week የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት ተከፍቷል። በዩኒቨርሲቲው ዋናው ጊቢ፣ ፎረም ሕንፃ በመገኘት የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች የትምህርት መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ። እስከ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም በሚቆየው መርሐግብር፤ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ መስፈርቶች፣ የማመልከቻ ሂደቶች፣ የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)፣ በዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጡ የስኮላርሺፕ አማራጮች (በመንግሥት፣ በግል እና ፕሬዝዳንታዊ) እንዲሁም ስለ ምደባ መረጃ ያገኛሉ፡፡ https://t.me/minster_of_education
https://youtu.be/aiTnYxpd89c?si=A7yGYTAEqufVD6Em
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ :- • የተማሪዎች የምልመላ እና የምዝገባ ሂደት • በዘርፉ የሚያስፈልገውን የሰው ሃይል ለማብቃት እያከናወነ ስላላቸው ስራዎች። • ዩኒቨርሲቲው እየሰጣቸው የሚገኙ ፕሮግራሞች አይነት • የአቪዬሽን ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን የመቀበል አቅም እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከዩኒቨርሲቲው የሽያጭ እና የሽያጭ አገልግሎት ማዕከል ስራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ ካሳ ጋር ቆይታ አድርጓል። ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያድምጡ : https://youtu.be/yPI1frQwzt0?si=EXnMCuFi_ZvxA_ky
https://youtu.be/0MKL0Ex7JKE?si=yPOUk4HQaQ5ntKjK
በአማራ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን ከ7.6 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡ - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በአማራ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን ከቅድመ 1ኛ-2ኛ ደረጃ የትምህርት እርከኖች ከ7.6 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ መታቀዱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል፡፡ በ2018 ዓ.ም መላውን ማኅበረሰብ በማሳተፍ ከ4.1 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመጡ ማድረግ መቻሉን የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ የባለፈው ዓመት የትምህርት ዘርፍ አፈጻጸምን ያብራሩት ኃላፊው፤ ለ2019 ትምህርት ዘመን የሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶች እና አራት ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ግንባታ በማጠናቀቅ ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ከነሐሴ 18 እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም በሁሉም ትምህርት ቤቶች የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እንደሚካሔድጨመገለፁ ይታወቃል፡፡ ባለፈው ዓመት ከትምህርት ገበታ ውጪ የነበሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ኃላፊው ጥሪ አቅርበዋል፡፡ @minster_of_education
📣 ታላቅ የምስራች ለቢንጎ ወዳጆች! 🎰🔥 ለመጫወት እጅግ ቀላሉ እና ፈጣኑ የቢንጎ ቦት — ፊኒክስ ቢንጎ (Phoenix Bingo) በቴሌግራም ስራ ጀምሯል! 🎉 🌟 ለምን ፊኒክስ ቢንጎን ይመርጣሉ? ✅ ፈጣን አጠቃቀም፡ በቴሌብር (Telebirr) በቀላሉ ገንዘብ አስገብተው ወዲያውኑ መጫወት ይጀምሩ። ሲያሸንፉም ክፍያዎ በቅጽበት ይፈጸማል። ✅ ከ10 ብር ጀምሮ ባሉ ክፍሎች መጫወት ይችላሉ። ✅ ታማኝነት፡ ሙሉ በሙሉ በራስ-ሰር (automated) የሚሰራ እና ግልጽነት ያለው ሲስተም። ✅ ምቹ የጨዋታ ሂደት፡ በአንድ ዙር እስከ 4 ካርድ በመግዛት የማሸነፍ እድልዎን ማሳደግ ይችላሉ። ✅️ እንዲሁም ሲመዘገብ የመግቢያ ጉርሻና(Bonus) እና ሰው ሲጋብዙም ጉርሻ ያገኛሉ :: መልካም እድል! የፊኒክስ ቢንጎ ቤተሰብ ይሁኑ እና ትልቅ ያሸንፉ! 🔗 አሁኑኑ ለመጫወት ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ @kidan23_bot
ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በመደበኛ ስርዓተ ትምህርት ውስጥ ተግባራዊ በሚደረጉ 11 የሙያ ዘርፎች ላይ የምክክር መድረክ ተካሒዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ፣ የከተማ አስተዳደሩ የሥራና ክህሎት ቢሮ እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዲኖች በተገኙበት በሙያ ዘርፎቹ ላይ ውይይት ተካሒዷል። የሙያ ዘርፎቹን ለመተግበር የሚያስችል የስርዓተ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁል እና የመምህር መመሪያ ዝግጅት በትምህርት ሚኒስቴር መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ብረታ ብረት፣ ቴክኖሎጂ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ አልባሳት ቴክኖሎጂ፣ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ፣ ቧንቧ ሥራ፣ ሶፍትዌር ማበልጸግ፣ ሰብል አመራረት፣ ጤና ክብካቤ አገልግሎት፣ ሆቴል አገልግሎት፣ ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እንዲሁም ምግብ ዝግጅት የመደበኛ የትምህርት መርሐግብር አካል ሆነው ይሰጣሉ ተብሏል። @minster_of_education
👋አዲስ መረጃና ዕውቀት ለምትፈልጉ ሁሉ! በየቀኑ የምንጠቀምበት ቴክኖሎጂ፣ የመስመር ላይ (Online) ስራዎች እና የዩቲዩብ ሚስጥሮች ምን ያህል ይገቧችኋል? ራሳችሁን በዕውቀት ማሳደግና ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ Paro Media የተሰኘውን የዩቲዩብ Channel ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! በቻናላችን ላይ፦ ✅የኦለይን ስራዎች (Online Work Tips): ከቤትዎ ሳይወጡ በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ብቻ ገቢ የሚያገኙባቸው መንገዶች። ✅ የቴክኖሎጂ መረጃዎች (Tech Info): ወቅታዊ እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃዎችና መተግበሪያዎች። ✅የዩቲዩብ ስኬት (YouTube Tips): የዩቲዩብ ቻናል እንዴት እንደሚከፈት፣ ተከታይ (Subscribers) እና እይታ (Views) እንዴት በቀላሉ ማሳደግ እንደሚቻል የሚጠቁሙ ድንቅ ምክሮች። 👉 አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ሰብስክራይብ ያድርጉና ይማሩበት: 👇👇👇 https://www.youtube.com/@paro_media 📢 ማስታወቂያ ማስመዝገብ ለምትፈልጉ፦ @Minofedu ያናግሩን
видео или голосовое, без подписи
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። ፈተናውን ከወሰዱ 31,159 ተማሪዎች መካከል 20,618 ተማሪዎች (66.2%) ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። በክልሉ የመደበኛ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ ሲሆን፣ ለአርብቶ አደር እና ልዩ ድጋፍ ለሚሹ አካባቢዎች ተማሪዎች 47% እና ከዚያ በላይ መሆኑ ተገልጿል። ውጤት ለማየት 👇 https://sw.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check My Result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ @minster_of_education
https://t.me/FoxiGrowbot?start=ref_1987834058
የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የክረምት ሰልጣኞች ለምዝገባ ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት እሑድ ነሐሴ 10/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ 👇 በኢንስቲትዩቱ ዋናው ግቢ ሬጅስትራርና አለምናይ ዳይሬክቶሬት በሚሰሩበት ተቋም ወይም ኮሌጅ አሁናዊ የቅጥር ሁኔታዎን የሚገልፁ አስፈላጊ ሰነዶች ይዘው መገኘት ይኖርብዎታል፡፡ @minster_of_education
ትምህርት ሚኒስቴር በፌደራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ ብቃት ያላቸው ተጨማሪ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና ርዕሰ መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም ማውጣጡ ይታወቃል፡፡ ለምዝገባ የተሰጠው 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ጊዜ ነገ ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡ ይመዝገቡ 👇 https://sbs.moe.gov.et/directors ይመዝገቡ 👇 https://sbs.moe.gov.et/career/teacher @minster_of_education
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ጀምሯል❗️ BSc Fields of Study: → Doctor of Medicine → Doctor of Dental Medicine → Bachelor of Dental Science → Nursing TVET Programs: → Dental Therapy → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy → Radiography ⭐️ የ CPD ማዕከል አገልግሎት! ☎️ 0913398780 / 0911596059 አድራሻ፦ CMC አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ ከ ICMC ጠቅላላ ሆስፒታል አጠገብ 📍 Addis Ababa, CMC square, Behind Tsehay Real Estate, next to ICMC General Hospital Facebook: https://www.facebook.com/Lorcanmedicalcollege Tiktok: https://www.tiktok.com/@lorcan.medical.co
#ተጨማሪ ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም በሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ወቅት ተፈታኞች የብሔራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ (ስሊፕ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ወደ መፈተኛ ክፍል ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ-ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተመዛኞች የመረጣችሁትን የፈተና ማዕከል ለማየት፦ https://t.me/M0H_EThiopia/3191 ተመዛኞች ስማችሁ ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ እንደማይፈቀድላችሁ ተገልጿል፡፡ @minster_of_education
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና መርሐግብር የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል፡፡ ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine and Optometry. ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy and Surgical Nursing. ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም - Nursing ተፈታኞች ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አጠቃላይ ቅድመ ገለጻ (Orientation) መከታተል ይጠበቅባችኋል፡፡ @minster_of_education
видео или голосовое, без подписи