tgindex
Minster of Education

Minster of Education

Статистика
@neaeaniанглийский

Neaea @Examresalt

Последний пост
31 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 427
+10 за 2 дн.
Сутки
+9
+0,17%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 489
24 постов
Вовлечённость
45,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 877
1/48двое суток
2 151
1/72трое суток
2 319

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 31 июл.1 551154

    የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!! ​በኦሮሚያ ክልል የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሰኔ 08 - 09/2018 ዓ.ም ተሰጥቶ የነበረ ሲሆን፣ ዛሬ የተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። ​👉 የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ተወስኗል። ​👉 ፈተናውን ከተቀመጡ 517,209 ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ነጥብ (50% እና ከዚያ በላይ) በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው ክፍል የተሸጋገሩት 464,839 (89.9%) ተማሪዎች መሆናቸው ታውቋል። ​ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል፡ 📍 ወንድ 267,307 ውስጥ 91.2% እና 📍 ሴት 249,902 ውስጥ 88.4% አልፈዋል። ​በዚሁ መሠረት ውጤት ለማየት ከዚህ በታች የቀረበውን ሊንክ በመክፈት፤ የመፈተኛ ቁጥርዎን (Registration Number) ማስገባት፤ ቀጥሎም የመጀመሪያ ስምዎን በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ትችላላችሁ። ​ሊንክ፦ https://oromia6.ministry.et ትምህርት ሚኒስቴር 💠

  • 22 июл.2 5492

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 июл.2 4511

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 июл.2 30611

    https://t.me/neaeani https://t.me/neaeani

  • 21 июл.2 117131

    ህፃን አቅፋ የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመውሰድ የተቸገረችውን እናት ሕፃኑን ተቀብላ ፈተናውን ተረጋግታ እንድትወስድ ያደረገች የፖሊስ አባል አድናቆት ተቸራት በደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ የ12ኛ  ክፍል ብሔራዊ ፈተና እየተሠጠ ባለበት ወቅት አንዲት ተፈታኝ እናት ሕፃን ልጅ አቅፋ ፈተናውን ለመፈተን ሞክራ ነበር።  ተፈታኟ እናት እቤት ልጅዋን የሚይዝላት ሰው በማጣቷ በቀጥታ አራስ ሕፃን ልጇን ይዛ በደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ውስጥ ገብታ የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመፈተን በመገደዷ ሕፃንዋን ልጅ አቅፋ  ለመፈተን ባደረገችው ጥረት በልጃ ለቅሶና መነጫነጭ ፈተናውን በትኩረት ለመፈተን ተቸግራ ነበር። በዚያ ቅፅበት የእናቲቱን ጭንቀት ያየችና የተረዳች በወቅቱ የፈተናው ሒደት ፀጥታ በማስከበር ላይ ያለች የፌደራል ፖሊስ አባል የሆነች ረዳት ሳጅን ራቢያ አብደላ  ህፃኗን ከእናቷ ተቀብላ በእቅፍዋ በመያዝ እናቲቱ ተረጋግታ ፈተናውን እንድትወስድ አድርጋለች። ፖሊስነት እናትነት ና ርሕራሔ ነው የምትለው ረዳት ሣጅን ራቢያ አብደላ የእናቲቱ የወደፊት ሕይወት ሊቀይር የሚችለውን የፈተና እድል በዚሕ አጋጣሚ እንዳይሰናከል የተመደበችበት የጥበቃ ስራ ጐን ለጐን እናት የምትወስዳቸውን የትምሕርት  ፈተናዎችን በሙሉ አጠናቃ እስክትወስድ ልጇን በእንክብካቤ ይዛ አቆይታለች። የረዳት ሣጅን ራቢያ አብደላ የፖሊስነት ተግባር በተመለከተ የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ማሕበረሠብ አባላት ፣ ይሕ ርሕራሔ የተሞላበትና ሰብዓዊነት የታከለበት ተግባር ማንኛውም ዜጋ በተሠማራበት የስራ መስክ መልካም ተግባር እንዲፈፅም ትልቅ ማሳያ ነው ሲሉ አድናቆታቸውን ገልፀዋል። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! https://t.me/neaeani

  • 21 июл.1 7132

    https://t.me/neaeani

  • 21 июл.1 84862

    በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። በክልሉ በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 85,531 ተማሪዎች መካከል 83,342 ተማሪዎች ወደ 9ኛ ክፍል የሚያሸጋግራቸውን ውጤት አምጥተዋል፡፡ ዘንድሮ ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች 97.4% የሚሆኑት ያለፉ ሲሆን፤ ይህም በክልሉ ባለፉት ዓመታት ከተመዘገበው ከፍተኛው ውጤት መሆኑን የክልሉ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አንተነህ ፈቃዱ ገልፀዋል፡፡ የማለፊያ ነጥብ ለመደበኛ ተፈታኞች 50% እና ከዚያ በላይ ሲሆን፤ ለአካል ጉዳተኞች እና ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ደግሞ 45% እና ከዚያ በላይ ሆኖ ተቀምጧል። ፈተናውን ካስፈተኑ 1,538 ትምህርት ቤቶች መካከል 1,017 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳለፋቸውን የገለፁት ኃላፊው፤ ዘንድሮ አንድም ተማሪ ያላሳለፈ ትምህርት ቤት የለም ብለዋል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር 💠 https://t.me/neaeani

  • 14 июл.2 46162

    ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ። የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ሆኖ የተቆረጠውን 50 በመቶ እና በላይ አስመዝግበዋል። 768 ትምህርት ቤቶች ፈተና አስፈትነው 543 ያህሉ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸው ተገልጿል። ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://aa6.ministry.et/#/result በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም #Share #Share

  • 1 июл.2 86010

    የጤና ተመራቂዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና ውጤት በቅርቡ ይፋ የሚደረግ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል። ከሰኔ 17-19/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች (ከአንስቴዥያ በስተቀር) ውጤት በቅርቡ ይፋ እስከሚደረግ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ሚኒስቴር ጠይቋል።

  • 1 июл.2 58074

    #Advertisement 📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣 አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ☎️ 09 32 47 02 00 ☎️  09 80 81 37 86 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 ✅የስራው አይነት:-ሆስተስ          የት/ደረጃ:-10+ ደሙዝ:- 15,000-20,000 ፆታ:-  /ሴት ልምድ:-  0 አመት ብዛት:- 10 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 ✅የስራው አይነት:- ሽያጭ ሰራተኛ የት/ደረጃ:-  8+   ደሙዝ:-   8,000 +    ፆታ:-  ሴ/ወ    ልምድ:-   ከ 0 አመት ጀምሮም   ብዛት:-  8 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢   ✅የስራው አይት:- መምህርነት፦             በሁሉም የት/ አይነት የት/ደረጃ:-በማንኛውም ዲግሪ/ዲፕ ደሙዝ:-    15,000-23,000+ሰርቪስ ፆታ:-     አይለይም ልምድ:-  ከ0 አመት ጀምሮ ብዛት:-   13u 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 ✅የስራው አይነት:-ስልክ ኦፕሬተር  ለ ቢሮ/ለድርጅት የት/ደረጃ:-   10-ዲግሪ ደሙዝ:-    12,000+ እና ከዚያ በላይ ፆታ:-     አይለይም ልምድ:-   አይጠይቅም ብዛት:-   7 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 ✅የስራውአይነት:ጉዳይ አስፈፃሚ የት/ደረጃ:-   10/12ኛ ክፍል ደሙዝ:-  13,000+ትራንስፖርት ፆታ:-    አይለይም /  ቀልጣፋ ልምድ:-   አይጠይቅም ብዛት:-8 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 ✅የስራው አይነት:-   ለNGO  /በ HO                                     የተመረቀ   የት/ደረጃ:-    ዲግሪ ደሙዝ:-  35,000 ፆታ:-   ሴት/ወንድ ልምድ:-   አይጠይቅም ብዛት:-    5 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 ✅የስራው አይነት:-  የሽልማት እጩሸ ምልመላ የመስክ ሰራተኛ የት/ ደረጃ:-   በማንኛውም ዲግሪ ደሙዝ:-   15,000እና ከዛ በላይ ልምድ:- ከ 0 አመትጀምሮ ፆታ:- ወ/ሴ፦ ብዛት:-   10 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 ✅የስራው አይነት:-ሪሴብሽን / ሴቶች የት/ደረጃ:-10ኛ,12ኛ ክፍልእና ከዛበላይ ደሙዝ:-  15,000+ ትራንስፖርት ልምድ:- ከ0 አመት ጀምሮ ፆታ:-  ሴት ብዛት:-   8 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 ✅የስራው አይነት:- ሲቪል ኢንጂነሪንግ መካኒካል ኢንጂነሪንግ የት/ደረጃ:-  ዲግሪ ደሙዝ:-    25,000_30,000 ልምድ:- ከ0አመት ጀምሮ ፆታ:-  አይለይም ብዛት:-  8 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 ✅የስራው አይነት:-  የሒሳብ ሰራተኛ/አካውንታንት የት/ደረጃ:- ዲፕ/ዲግሪ ደሙዝ:-15,500 ልምድ:- ከ2አመት ጀምሮ ፆታ:-  ሴት/ወንድ  ብዛት :-6 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 ✅የስራው አይነት:-  ጫኝ አውራጅ የት/ደረጃ:- 7+ ደሙዝ:-  8,000 ፆታ:-ወ ልምድ:- 0 አመት ብዛት:- 7 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 ✅የስራው አይነት:-  ጥፍር & አይላሽ የምትችል የት/ደረጃ:- ልምድ ደሙዝ:- 1,5000 ልምድ:- ከ6 ወር ጀምሮ ብዛት:- 4 🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 telegram user 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/hopeworkvacancy 🔹አመልካቾች በአካል ወይም በተወካይ ቢሮአችን በመምጣት ዶክመንታቹን አሟልታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ🔹                      🔹አድራሻችን🔹 🔷🔷መገናኛ ሾላ መብራት ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ  M/ ማስታወቂያ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 115/A

  • 1 июл.1 9203

    🎯 ክረምቱን በምን ልታሳልፉ አቅዳችኋል? ​የዘንድሮውን የክረምት ዕረፍት እንደ ወገብ መፍቻና እንደ ወሬ ብቻ ልታሳልፉት አስባችኋል? ወይንስ ራሳችሁን ለቀጣዩ የዲጂታል ዓለም የምታዘጋጁበት ጥሩ ዕድል ታደርጉታላችሁ? ​በዚህ በየቀኑ በሚለዋወጥ እና በፈጣኑ የቴክኖሎጂ ዘመን፣ የክረምቱን 2 እና 3 ወራት ዘመድ በመጠየቅ እና በጨዋታ ብቻ ማሳለፍ ራስን ወደኋላ ማስቀረት ነው። ትልልቅ ሰዎች የሚናገሩት አንድ እውነት አለ፦ "ሁሉም ሰው በሚያርፍበት ጊዜ ራሱን የሚያዘጋጅ ሰው፣ ነገ ሁሉም ሰው በሚፎካከርበት ቦታ ላይ ቀድሞ ይደርሳል!" ​እኛ ክረምቱን ሙሉ በሙሉ የምትለውጡበት፣ አዲስ የክረምት ትውልድን የሚፈጥር ትልቅ እና አስገራሚ ነገር ይዘንላችሁ መጥተናል። ​📅 ምዝገባ በቅርቡ ይጀምራል! ​እስከዛው ግን ቀድማችሁ ቦታ እንድትይዙ እና መረጃ እንድትመለከቱ። አሁኑኑ ተቀላቀሉና ይዘንላችሁ የምንመጣውን አዲስ ዓለም በንቃት ጠብቁን! ​👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ 🤖 ምዝገባ ሲጀምር ቀድሞ ለመመዝገብ፦ @AserRemedialCourseBot #RemedialHub ​#AserAcademy #Course #WinterSkillUP #FutureIsNow

  • 1 июл.1 7831

    የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና መሠጠት ተጀምሯል። የፈተና አሰጣጡን በአዲስ አበባ በአብርሆት ቤተመሕፍት በመገኘት ያስጀመሩት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)፤ 563,501 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናውን እንደሚወስዱ ገልፀዋል። የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሚወስዱት አጠቃላይ ተፈታኞች ውስጥ 62 በመቶ የሚሆኑ በበይነ መረብ፤ ቀሪዎቹ ደግሞ በወረቀት እንደሚወስዱ ጠቁመዋል። በዘንድሮው ዓመት ከፍተኛ የማጠናከሪያ ትምህርት በመሰጠቱ ከፍ ያለ ውጤት ይመዘገባል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል። ትምህርት ሚኒስቴር 💠

  • 28 июн.2 2096

    በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥ ወቅት ፈተና ለመስረቅም ይሁን ለማሰረቅ የሚሞክሩ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ ይወሰዳል። - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም በበይነ መረብ እና በወረቀት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አካሒዷል። የፈተናው አጠቃላይ ሂደት ደህንነቱ የተጠበቀና ውጤታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በተቀናጀ ሁኔታ መሰራት እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል፡፡ ፈተናውን ለመስረቅም ይሁን ለማሰረቅ የሚሞክሩ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል። ብሔራዊ ፈተናውን ለመስጠት በመሠረተ ልማት፣ ደህንነት እና ሌሎች መስኮች ተገቢው ዝግጅት መደረጉ ተመላክቷል። ፈተናውን ለመውሰድ 563,501 ተፈታኞች (306,456 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 257,045 የማኅበራዊ ሳይንስ) ተፈታኞች መመዝገባቸው ተገልጿል፡፡ #MoE ⬅️ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ! መልካም ቀን ለሁላችሁም 😊 https://t.me/+q4mIUZzNn7FjNGVk ✉️Join @Matric_Fetena 💠

  • 28 июн.2 0501

    35 A+ ያስመዘገበው የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ ትምህርት ክፍል ተማሪ የሆነው አንቲ ምትኩ 35 A+ በማስመዝገብ የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ተማሪ አንቲ ምትኩ 3.99 አጠቃላይ ውጤት በማምጣህ በላቀ ማዕረግ የተመረቀ ሲሆን፤ 35 A+፣ 13 A እና 1 A- በማምጣት የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ በመሆን ተመርቋል። 👏👏 ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 679 ተማሪዎች ትናንት አስመርቋል። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister

  • 28 июн.2 3201

    Yuunivarsiitii Naannoo Oromiyaatti #Jimmaa Maqaa keessan guutuu isaa ilaalladha

  • Yuunivarsiitii Naannoo Oromiyaatti #Adoolaa 👉Maqaa keessan guutuu isaa pdf kana banaa ilaaladha.

  • 27 июн.3 13722

    በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥ ወቅት ፈተና ለመስረቅም ይሁን ለማሰረቅ የሚሞክሩ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ ይወሰዳል። - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም በበይነ መረብ እና በወረቀት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አካሒዷል። የፈተናው አጠቃላይ ሂደት ደህንነቱ የተጠበቀና ውጤታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በተቀናጀ ሁኔታ መሰራት እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል፡፡ ፈተናውን ለመስረቅም ይሁን ለማሰረቅ የሚሞክሩ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል። ብሔራዊ ፈተናውን ለመስጠት በመሠረተ ልማት፣ ደህንነት እና ሌሎች መስኮች ተገቢው ዝግጅት መደረጉ ተመላክቷል። ፈተናውን ለመውሰድ 563,501 ተፈታኞች (306,456 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 257,045 የማኅበራዊ ሳይንስ) ተፈታኞች መመዝገባቸው ተገልጿል፡፡ #MoE ⬅️ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ! መልካም ቀን ለሁላችሁም 😊 https://t.me/Tmhrt_Minister

  • 26 июн.1 8227

    #DebreTaborUniversity ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን 758 ተማሪዎች አስመርቋል። ​ተመራቂዎቹ በመደበኛ እና በተከታታይ መርሐግብር ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው። ከተመራቂዎቹ መካካል 15 ደቡብ ሱዳናውያን ተማሪዎች እንደሚገኙ ተገልጿል። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! https://t.me/neaeani

  • 26 июн.2 1631

    #MoH በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለወስዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና #በሐምሌ ወር 2018 ዓ.ም መጨረሻ ለመስጠት መታቀዱን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል። ለዚህም በቅርብ ቀን ምዝገባ እንደሚጀመር ሚኒስቴሩ ገልጿል። በመሆኑም በሰኔ ወር የመውጫ ፈተና የወሰዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች ለብቃት ምዘናው የሚያስፈልጉ የትምህርት ማስረጃዎችን እንድታሟሉ እና ለምዝገባው ዝግጁ እንድታደርጉ ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! https://t.me/neaeani https://t.me/neaeani

  • 23 окт.7 1895111

    #Update የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ይዘቶች ይፋ ሆኑ፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ ተማሪዎች፣ የተማሪ ቤተሰቦች፣ መምህራንና የትምህርት አመራር ለፈተና ዝግጅት በሚያደርጉበት ወቅት ፈተና የሚሸፍናቸው የይዘት አካባቢዎች ይፋ አድርጓል። የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ከፍል ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር የሚከተሉትን ያካትታል፡፡  1. የትምህርት ዓይነቶችን በተመለከተ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፦ - እንግሊዘኛ፣ - ሒሳብ፣ - እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ - ኬሚስትሪ፣ - ፊዝክስና ባዮሎጂ ለማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፦ - እንግሊዘኛ፣ - ሒሳብ፣ - እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ - ታሪክ፣ - ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስ ናቸው። 2. ፈተናው ከ9ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ደረጃዎችን እና በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች ይሸፍናል፡፡ 3. ከ10ኛ – 12ኛ ክፍል ሁሉም የትምህርት ዓይነት ፈተና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት እየተዘጋጀ ያለ ሲሆን የ9ኛ ክፍል ደግሞ የሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ፈተናዎች ከቀድሞውና ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘቶችን ብቻ አካቶ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡ 4. ፈተናው ማንኛውም ተፈታኝ ተማሪ ከተማረው ሥርዓተ ትምህርትና ከተማሪው መጽሐፍ ላይ ብቻ ተመስርቶ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡ 5. የፈተናው አስተዳደር በበይነ መረብና በወረቀት ጎን ለጎን የሚሰጥ ሲሆን አብዛኛው ተፈታኝ በበይነ መረብ እንዲፈተን እየተሠራ ያለ በመሆኑ ተፈታኞች እራሳቸውን በበይነ መረብ ለመፈተን ሊያዘጋጁ ይገባል፡፡ #EAE

Minster of Education — tgindex