Addis Ababa Education Bureau
Статистикаይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 70
- Всего постов
- 82
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 15 084
- 1/48двое суток
- 17 286
- 1/72трое суток
- 18 643
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
+9
የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ በክረምት መርሀግብር እየተሰጠ የሚገኘውን የማጠናከሪያ ትምህርት መሰረት ያደረገ ምዘና በኮከበ ጽባህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በሚገኘው ክላስተር ለሚማሩ ተማሪዎች ተሰጠ፡፡ (ነሀሴ 8/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎችን የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ለማላቅ አዘጋጅቶ ተግባራዊ እያደረገ የሚገኘውን የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰረት በማድረግ የአንድ ወር ፈተና መስጠቱን የኮከበ ጽባህ ክላስተር አስታወቀ፡፡ ምዘናው ተማሪዎቹ ለአንድ ወር የተማሩትን ትምህርት ምንያህል እንደተገነዘቡ እና የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርቱን ውጤታማነት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ለማረጋገጥ ታስቦ መሰጠቱን የኮከበ ጽባህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህርና የክላስተሩ አስተባባሪ አቶ ደለለኝ አስማረ ገልጸው ፕሮግራሙ ተማሪዎችን ለሀገር አቀፉ የ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በአግባቡ እንዲዘጋጁ ከማስቻሉ ባሻገር የእረፍት ጊዜያቸውን አላስፈላጊ ቦታ እንዳያሳልፉ ማድረጉን አመላክተዋል። በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት የኮከበ ጽባህ 2ኛ ደረጃ ሱፐርቫይዘር አቶ ዮናስ አባተ በበኩላቸው በኮከበ ጽባህ ክላስተር በሚሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርት ከሶስት የመንግስት እና ከሁለት የግል ትምህርትቤቶች የተውጣጡ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሀምሌ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርቱን በመከታተል ላይ መሆናቸውን ጠቁመው የክፍለከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት ፕሮግራሙ ውጤታማ እንዲሆን የሚጠበቅበትን የድጋፍና ክትትል ስራ በመስራት ላይ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
без подписи
без подписи