tgindex
Ethiopian Educational Channel

Ethiopian Educational Channel

Статистика

እንኳን ደና መጣችሁ በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኙት 1. ትምህርታዊ መረጃ መስጠት 2.የሳይኮሎጂ አስተማሪ ምክሮችንና አነቃቂ ንግግሮች 3.መፃህፍቶች በpdf እና የእንግሊዝኛ ትምህርት ይለቀቃሉ! በዚህ ቻናል ሀይማኖታዊ እና ፓለቲካ ነክ አይለቀቅበትም ! የቴሌግራሙ ቻናል ሊንክ:👉https://t.me/EEC1227 Channel created by @BA1227

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
45
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
6 746
−14 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
750
40 постов
Вовлечённость
11,1%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 45
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
334
1/48двое суток
382
1/72трое суток
412

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ  https://sbs.moe.gov.et/apply መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴር መስራቤቱ አሳውቋል። (ነሀሴ 5/2018 ዓ.ም) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • #❌Alert ⚠️ * ሊንኩን በፍጹም አይክፈቱት፦ ሊንኩን መጫንዎ የስልክ ቁጥርዎ ወይም ኢሜይልዎ ንቁ (Active) መሆኑን ለአታላዮቹ የሚያረጋግጥ ከመሆኑም በላይ የመሣሪያዎን መረጃ አሳልፎ ይሰጣል። * በአስተማማኝ መንገድ መመርመር፦ የሊንኩን ትክክለኛ መድረሻ መሳሪያዎ ላይ ሳይከፍቱ ማወቅ ከፈለጉ እንደ VirusTotal ወይም Urlscan.io ያሉ የደህንነት መመርመሪያ ድህረ ገጾችን መጠቀም ይችላሉ። * **** መልእክቱን ያጥፉት፣ የላከውን ቁጥር/አድራሻ ያግዱ (Block) ያድርጉ። ❌telebirr 2,000 ብር እየሰጠ ነው 😳 እኔ አሁን ተቀብዬዋለሁ፣ አንተም ደርሶህ እንደሆነ ተመልከት እዚህ ጠቅ አድርግ 👇 https://uiee.jghxa.xyz/cHWI/?p=t&gver=1

  • በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ * ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት በቴክኖሎጅ ታርሞ ይፋ የተደረገ ሲሆን በክልሉ 194374  ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወቃል። ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከልም 165342(85.06%)  ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። ይህም ከባለፈው አመት ተመሳሳይ አፈፃፀም ጋር ሲነፃፀር የ3% ብልጫ አሳይቷል። ተማሪዎች  በሁለት  አማራጮች ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ ሲሆን :- ➊ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ 1) ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ 2) በሚመጣው ቅጽ (form) ላይ  የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና ስም በአማርኛ በማስገባት 3) ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡ ❷ በተጨማሪም  @emacs_ministry_result_qmt_bot  በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን ለመጀመሪያ     1)   start የሚለውን ይጫኑ!     2)   በመቀጠልም ክፍልዎን ይምረጡ     3)   ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ      4)  በመቀጠል የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት    ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ ➌ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) 1)  ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/#/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ 2)  በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና  የተማሪውን  የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት 3) የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን 4) ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ 5) በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን  ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸውን  ማቅረብ ይችላሉ። ማስታወሻ ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡

  • ምስጋና በሰማይ፤ በምድር

  • የመንግሥት ሠራተኛው ኑሮና የኑሮ ውድነት የሌሎች ሀገራት ተሞክሮ እና ለኢትዮጵያ መንግሥት የቀረቡ ወሳኝ መፍትሔዎች በአሁኑ ወቅት ያለው ከፍተኛ የዋጋ ንረት (Inflation) በመንግሥት ሠራተኛው የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሕይወት ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሯል። የደመወዝ ማነስ ከገበያው የዋጋ ዕድገት ጋር አለመጣጣሙ የሠራተኛውን የማምረት አቅም ከመቀነሱም በላይ ለተለያዩ policy ችግሮች መንገድ እየከፈተ ይገኛል። ሀገራት የኑሮ ውድነትና የዋጋ ንረት ሲያጋጥማቸው የመንግሥት ሠራተኛውን ለማደገፍና ኢኮኖሚያቸውን ለማረጋጋት የወሰዷቸውን እርምጃዎች በማየት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ሊከተላቸው የሚገቡ 10 ዋና ዋና መፍትሔዎች እነሆ፦ 1️⃣ የደመወዝ ማስተካከያ ከኢንፍሌሽን ጋር ማያያዝ (Cost of Living Adjustment) የሀገራት ተሞክሮ፦ እንደ ቤልጂየምና ሉክሰምበርግ ያሉ ሀገራት የደመወዝ መጠንን ቀጥታ ከዋጋ ንረት ምጣኔ (Inflation Index) ጋር ያያይዙታል። የኑሮ ውድነት በጨመረ ቁጥር የሠራተኛው ደመወዝ አውቶማቲክ በሆነ መንገድ ይጨምራል። ለኢትዮጵያ፦ መንግሥት ደመወዝን ከወቅታዊው የዋጋ ንረት ጋር ያገናዘበ ማስተካከያ (COLA) ማድረግ አለበት። 2️⃣ የገቢ ግብር ማሻሻያና ነፃ የማድረግ ወሰንን ማሳደግ (Tax Relief/Exemption) የሀገራት ተሞክሮ፦ ኬንያና ደቡብ አፍሪካ የኑሮ ውድነት ሲከሰት አነስተኛ ገቢ ያላቸው ሠራተኞችን ከገቢ ግብር ነፃ የሚያደርገውን የደመወዝ ጣሪያ (Tax-free Threshold) ያሳድጋሉ። ለኢትዮጵያ፦ አሁን ያለው ከግብር ነፃ የሚደረግ የደመወዝ ወሰን ከወቅቱ የገበያ ሁኔታ ጋር የማይመጣጠን በመሆኑ ነፃ የሚደረገውን የደመወዝ መጠን ማሳደግና የግብር ምጣኔውን ማቃለል ያስፈልጋል። 3️⃣ የመሰረታዊ እቃዎች የድጎማ ሥርዓት መዘርጋት (Subsidized Basic Goods) የሀገራት ተሞክሮ፦ ግብፅና ሕንድ በመንግሥት ሠራተኞችና አነስተኛ ገቢ ባላቸው ወገኖች ላይ የኑሮ ጫና እንዳይበዛ መሰረታዊ የምግብ እቃዎችን (ስኳር፣ ዘይት፣ ዱቄት) በልዩ የድጎማ ካርድ ያቀርባሉ። ለኢትዮጵያ፦ በመንግሥት መስሪያ ቤቶች አካባቢ የሚገኙ የሸማቾች ህብረት ሥራ ማህበራትን በማጠናከር መሰረታዊ እቃዎች በድጎማ ለሠራተኛው እንዲቀርቡ ማድረግ። 4️⃣ የቤትና የትራንስፖርት አበል ማሳደግ (Housing & Transport Allowance) የሀገራት ተሞክሮ፦ እንደ ናይጄሪያና ጋና ያሉ ሀገራት የደመወዝ ጭማሪ ማድረግ በማይችሉበት ወቅት የትራንስፖርትና የቤት አበልን (Allowances) በማሳደግ የሠራተኛውን ወርሃዊ ወጪ ይቀንሳሉ። ለኢትዮጵያ፦ የትራንስፖርት ሰርቪሶችን ማስፋፋትና ለሰራተኛው የሚሰጠውን የትራንስፖርትና የቤት አበል ወቅቱን ያገናዘበ ማድረግ። 5️⃣ የቀለብና የምግብ አቅርቦት ድጎማ (Meal Allowances/Cafeteria Services) የሀገራት ተሞክሮ፦ በብዙ የላቲን አሜሪካ ሀገራት (ብራዚልና ሜክሲኮ) መንግሥት ለሠራተኞች የነፃ ወይም አነስተኛ ዋጋ ያለው የምግብ ኩፖን (Meal Vouchers) ያቀርባል። ለኢትዮጵያ፦ በመንግሥት መስሪያ ቤቶች ውስጥ አነስተኛ ዋጋ ያላቸው የሰራተኞች ካፌዎችን ማስፋፋት ወይም የምግብ አበል መደጎም። 6️⃣ ተበዳሪነትን ማመቻቸትና የብድር ወለድ ቅናሽ (Low-interest Staff Loans) የሀገራት ተሞክሮ፦ ቪዬትናምና ኢንዶኔዢያ ለመንግሥት ሠራተኞች ዝቅተኛ ወለድ ያላቸው የቤት፣ የሕክምናና የትምህርት ብድሮች በመንግሥት ባንኮች በኩል እንዲመቻቹ ያደርጋሉ። ለኢትዮጵያ፦ የመንግሥት ሠራተኞች በረጅም ጊዜ የሚከፈል አነስተኛ ወለድ ያለው

  • የአፋር ክልል የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት ተለቋል 💻ውጤት ለማየት https://afar6.ministry.et/#/result ይጠቀሙ

  • የሶማሌ ክልል የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት ተለቋል 💻ውጤት ለማየት 🏮ለ8ኛ ክፍል https://somali.ministry.et/#/result 🏮ለ6ኛ ክፍል https://somali6.ministry.et/#/result

  • ያነበበ ሰው ግለሰብ ይሆናል። ያላነበበ ሰው መንጋ ይሆናል።

  • ጎበዝ ተማሪ የመሆን ዋና ዋና አበይት ነጥቦች ጎበዝ እና ውጤታማ ተማሪ መሆን ድንገት የሚመጣ አጋጣሚ ሳይሆን፣ የትክክለኛ ልማዶች፣ የጽናት እና የጥሩ ስልት ውጤት ነው። ​በጥናት እና በተግባር የተረጋገጡ ጎበዝ ተማሪ የመሆን ዋና ዋና ሚስጥሮች የሚከተሉት ናቸው። ​1. የማጠናት ስልትን ማሻሻል (Smart Study) ​በሰንጠረዥ ማናት (Time Blocking): ዋና ዋና የሚባሉትን አበይት ነጥቦች እጥር ምጥን ባለ መልኩ ለይቶ ማውጣት በየቀኑ ለጥናት የሚሆን የተወሰነ ሰዓት መመደብ፤ በጥናት መካከልም አጭር የዕረፍት ጊዜ መውሰድ(ለምሳሌ፦ 25 ደቂቃ አጥንቶ ለ5 ደቂቃ) ማረፍ። ​ንቁ ተሳትፎ (Active Recall): ማንበብ ብቻ በቂ አይደለም። ያነበብነውን መጽሐፍ ዘግተን "ምን ተረዳሁ?" ብለን ራሳችንን መጠየቅ፣ ወይም ማስታወሻ ሳናይ ራስን መፈትን። ​ለሌላ ሰው ማስረዳት (Feynman Technique): ያጠናነውን ርዕስ ለጓደኛችን ወይም ለራሳችን በቀላል ቋንቋ ለማስረዳትም ሆነ ለመረዳት መሞክር። ጽንሰ-ሐሳቡን ምን ያህል ጠልቀን መረዳታችንን ለማወቅ የተሻለው መንገድ ይህ ነው። ​2. ክፍል ውስጥ ንቁ መሆን ​ከፊት መቀመጥና ማስታወሻ መያዝ: ባብዛኛው የምንረዳው ክፍል ውስጥ እንደመሆኑ መጠን አስተማሪው የሚናገረውን/የሚያስረዳውን  በአጭር በአጭሩ መያዝ። ​ጥያቄ መጠየቅ: ያልገባንን ነገር ወዲያውኑ አስተማሪያችንን ወይም ጓደኞቻችንን ጠይቀን መረዳትና የሚጠየቁ ጥያቄዎችን አለማከማቸት። ​3. ጊዜን በአግባቡ መያዝ (Time Management) ​ዛሬ የሚሰራውን ለነገ አለማስተላለፍ: የቤት ሥራዎችን፣አሳይመንቶችንና እና ፕሮጀክቶችን በተሰጠው ቀን መጀመርና ሰርቶ ማጠናቀቅ ከፈተና በፊት የሚፈጠርን ጭንቀት ይቀርፋል። ​ቅደም ተከተል ማውጣት: አስቸጋሪ ወይም ትኩረት የሚሹ ትምህርቶችን አእምሯችን ሳይደክም ጠዋት ወይም በጥናታችን መጀመሪያ ላይ ማጠናቀቅ። ቤተ መፅሀፍ ገብተን የምናነብበትን ጊዜ፣ የተለያዩ ትምህርቶችን መለማመጃ/መዘጋጃ ጥያቄዎችን የምንሰራበትን ጊዜ መመጠን ይኖርብናል። ​4. የአኗኗር ዘይቤ እና የአእምሮ ዝግጅት ​በቂ እንቅልፍ ማግኘት: አእምሮ ያጠናውን ነገር መዝግቦ የሚይዘው እና የሚያድሰው በእንቅልፍ ወቅት ነው (በቀን ከ7–8 ሰዓት እንቅልፍ አስፈላጊ ነው)። ​ጤናማ ምግብ እና እንቅስቃሴ: የተመጣጠነ ምግብ መመገብና አካላዊ ጤንነት ለንቁ አእምሮ መሰረት ናቸው። ​አዎንታዊ አስተሳሰብ (Growth Mindset): "አልችልም" ከማለት ይልቅ "በደንብካጠናሁና ከተለማመድኩ እችላለሁ" የሚል እምነት ሊኖረን ይገባል። በአጠቃላይ ጎበዝ ተማሪ ማለት በቀን 24 ሰዓት የሚያጠና ሳይሆን፣የሚያጠናበትን ሰዓት በአግባቡና በትኩረት የሚጠቀም ነው።

  • 4 авг.544из wwwAddisAbabaeducationbureau

    5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ያላቸው፤ 6.   ለ9ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ተማሪዎች የ7ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሊሆን ይገባል፡፡   የምዝገባ ቀን ·         ከሐምሌ 13 ቀን እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል፤ መመዝገቢያ ሁኔታ፡- ·         በበይነ መረብ (ONLINE) ሆኖ ማስፈንጠሪያ ሊንኩም Ø  ለገላን ወንዶች አዳሪ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች   https://bs.ministry.et Ø  ለእቴጌ መነን ልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች https://bs.ministry.et ·         የመግቢያ ፈተና ቀን Ø  9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በተጨማሪም 7ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች Ø  ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም መግቢያ ፈተና ይሰጣል፡፡ በመሆኑም የፈተና ቦታና ሰዓት በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡   ማሳሰቢያ፡- በምዝገባና በፈተና ወቅት ቀድሞም እንዲሁም ዘግይቶ  አይስተናገድም፡፡     Dorgommii Barattootaa Bara 2019 A.L.I Mana Barumsaa Bultii Addaa Seenanii Ilaala. Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaa fi 2ffaa Manneen Barnootaa Bultii Addaa Dhiirotaa Galaan akkasumas Bultii Addaa Shamarranii Iteeggee Manan keessatti waggaa waggaadhaan barattoota kutaa 6ffaa fi 8ffaa qormaata sadarkaa magaalattiin qabxii olaanaa galmeessanii gara kutaa 7ffaa fi 9ffaatti ce'an dorgomsiisee fudhachuun barsiisaa jiraachuun isaa ni beekama.   Haaluma kanaan, bara barnootaa 2018tti barattoonni Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessatti sirna barnoota Afaan Amaaraan yookiin Afaan Oromootiin kutaa 6ffaa fi 8ffaa baratanii bu'aa olaanaa galmeessuun gara kutaa 7ffaa fi 9ffaatti ce'an, dhiironni Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaa fi 2ffaa Bultii Addaa Dhiirotaa Galaanitti, Shamarran immoo Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaafi 2ffaa Bultii Addaa Shamarranii Iteeggee Mananitti dorgomanii bara barnootaa 2019tti barnoota isaanii hordofaniif simannaa ni taasisa.   Kanaafuu, barattoonni ulaagaalee armaan gadii guutan mana barumsaa bultii addaa kana keessatti dorgomuu ni danda'u.   Ulaagaaleen Galmee: Bara 2018 Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessatti sirna barnootaa Afaan Amaaraa yookiin Afaan Oromootiin barachaa kan ture/kan turte ta'uu. Bara 2018 keessa: o    Qormaata sadarkaa magaalaa kutaa 6ffaa irratti giddugaleessaan (Average) 80% fi isaa ol galmeessuu; akkasumas o    Qormaata sadarkaa magaalaa kutaa 8ffaa irratti giddugaleessaan 80% fi isaa ol galmeessuu. Mana barumsaa irraa xalayaa ragaa rakkoo naamusaa kamiyyuu akka hin qabne ibsu dhiyeessuu danda'uu. Gumiiwwan garaagaraa keessatti dammaqinaan hirmaachaa kan ture/te. Kanneen kutaa 7ffaaf dorgoman: o    Qabxiin barnootaa kutaa 5ffaa giddugaleessaan 80% fi isaa ol ta'uu; o    Barnoota Herregaa giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol qabaachuu; o    Afaan Ingilizii giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol qabaachuutu irraa eegama. Kanneen kutaa 9ffaaf dorgoman: o    Qabxii barnoota kutaa 7ffaa giddugaleessaan 80% fi isaa ol kan qabu/du; o    Barnoota Herregaa giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol kan qabu/du; o    Afaan Ingilizii giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol kan qabu/du. Guyyaan galmee Adoolessa 13 hanga 17 bara 2018 A.L.Itti ni gaggeeffama. Haalli galmee: Galmeen karaa toora marsariitii (ONLINE) ni raawwatama. Liinkiin galmee: o    Barattoota Mana B/Bultii Addaa Dhiirotaa Galaaniif: https://bs.ministry.et o    Barattoota Mana B/Bultii Addaa Dubartootaa I/Mananiif: https://bs.ministry.et Qormaata seensaa: o    Barattoota kutaa 9ffaaf Adoolessa 22 bara 2018 A.L.I o    Barattoota kutaa 7ffaaf Adoolessa 23 bara 2018 A.L.I Bakki fi sa'atiin qormaataa beeksisa addaatiin ni himama. Hubachiisa: Guyyaa galmee fi qormaataa ifoomeen alatti barataan dhufu tajaajila kan hin arganne ta’uu isin hubachiifna.     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.5291из wwwAddisAbabaeducationbureau

    የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር   ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በየዓመቱ 7ኛ እና 9ኛ ክፍልን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡   በ2018 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምረው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወሩ ተማሪዎች ለወንድ ተማሪ  በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሁም ለሴት ተማሪ በእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ቅበላ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለመግባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.   በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማስተማሪያ ቋንቋ በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ በመማር ላይ የነበረ/ች፤ 2.   በ2018 ዓ.ም በ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ /Average/ ውጤት 80% እና በላይ፤ እንዲሁም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ/Average/ ውጤት 80%ና በላይ ያስመዘገበ/ች 3.   በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው  ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤ 4.   በትምህርት ቤቱ በልዩ ልዩ ተጓዳኝ ክበባት በንቃት ተሳታፊ የሆነ/ነች፤ 5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካ

  • Well come back🙏

  • 13 июл.1 45475

    Education is the most powerful weapon to change the world, a timeless truth famously declared by Nelson Mandela.

  • 12 июл.1 19621

    አራተኛ ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እየገቡ ነው። አራተኛ ዙር ፈተና ከሰኞ ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይሰጣል። ለተፈታኞቹ በአጠቃላይ የፈተና ሒደቱ ላይ ገለጻ በነገው ዕለት ይደረጋል። በአራተኛው ዙር ፈተና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በወረቀት (PBE) እና በኮምፒውተር (CBE) ፈተናቸውን የሚወስዱ ይሆናል። ምስል፦ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ https://t.me/EEC1227

  • 12 июл.1 0512

    https://t.me/EEC1227

  • 1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል አመታዊ እቅድ annual plan  እና የክበባት እቅድ የምትፈልጉ ካላችሁ 👉@ba1227 አናግሪኝ

  • 9 июл.1 29442

    የ2026 ዓለም ዋንጫ ባለሻምፒዮን 51 ሚሊዮን ዶላር፣ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ ተሰናባቾች ደግሞ 16 ሚሊዮን ዶላር ያገኛሉ! #ethiopianservice *በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ እየተካሄደ የሚገኘው የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በጨዋታ ድምቀት ብቻ ሳይሆን በገንዘብ መጠኑም ታሪካዊ ሆኗል። ፊፋ ለዚህ ውድድር በአጠቃላይ የ871 ሚሊዮን ዶላር ግዙፍ በጀት መድቧል። 🏆 ዋንጫውን የሚያነሳው ፦ 51 ሚሊዮን ዶላር 🥈 ሁለተኛ ደረጃ ፦ 34 ሚሊዮን ዶላር 🥉 ሶስተኛ ደረጃ፦ 30 ሚሊዮን ዶላር 🏅 አራተኛ ደረጃ፦ 28 ሚሊዮን ዶላር 📉 በየደረጃው የሚሰናበቱ ቡድኖች የሚያገኙት፦⚽ ከ5ኛ - 8ኛ (ሩብ ፍጻሜ የደረሱ)፦ 20 ሚሊዮን ዶላር ከ9ኛ - የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የደረሱ፦ 16 ሚሊዮን ዶላር⚽ ከ17ኛ - 32ኛ (የ32ቱ ጥሎ ማለፍ የደረሱ)፦ 12 ሚሊዮን ዶላር⚽ 👉ከ33ኛ - 48ኛ (በምድብ ጨዋታ የተሰናበቱ)፦ 10 ሚሊዮን ዶላር ከዚህ ሽልማት ውጪ፣ እያንዳንዱ ተሳታፊ ሀገር ለዝግጅት ማሟያ የሚሆን 2.5 ሚሊዮን ዶላር FIFA በቅድሚያ ከፍሏል። የመረጃው ምንጭ፦BBC Sport

  • በአዲሱ የመኖሪያ ኪራይ ጭማሪ ተመን መሠረት አከራዮች በነባር ተከራዮቻቸው ላይ የ 11.5% ጭማሪ እንዲያደርጉ መብት ተሰጥቷቸዋል።

  • 8 июл.1 0244

    видео или голосовое, без подписи