tgindex
አብዮት ቅድመ 1ኛ:1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Abiot Pre-primary, Primary and Medium school

አብዮት ቅድመ 1ኛ:1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Abiot Pre-primary, Primary and Medium school

Статистика

✨በዚህ ትምህርት ቤት ቻናል ታማኒና ወቅታዊ መልእክቶች ፣ሞዴል ፈተናዎች ፣ ወርክሽቶች እንድሁም አስተማሪ መልዕክቶችን ያገኛሉ። ✨ለተማሪዎች ባህሪና ውጤት መሻሻል እንተጋለን✨

Последний пост
29 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 345
−5 за 2 дн.
Сутки
−2
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 026
20 постов
Вовлечённость
86,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 252
1/48двое суток
2 580
1/72трое суток
2 783

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 29 июл.1 24223

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 июл.2 1079

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 июл.2 9898из Adugnaw Bamlaku

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 июл.2 97327

    ✔️ጉዳዩ፡- የ2019 ዓ.ም የ9ኛ ክፍል ቅበላ ድልድል ይመለከታል፡፡   ➡️ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው በክፍለ ከተማቸን የ2019 ዓ.ም የ2ኛ ደ/ት/ቤቶችን የተማሪ እና ክፍል ጥምርታ ለማመጣጠንና የመማር ማስተማሩን ስራ በአግባቡ ለማስቀጠል ያግዝ ዘንድ የ9ኛ ክፍል የተማሪዎቸን ቅበላ ድልድል መስራት አስፈልጓል፡፡ ➡️በመሆኑም ሁሉም የመንግስት 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛ ክፍል ቅበላ በተደለደላችሁት እና በት/ት ካላንደሩ መሰረት ምዝገባ እንድታከናውኑ እናሳስባለን፡፡

  • 15 июл.1 50935

    ✔️የትምህርት እድል ✅ለ6️⃣ኛእና8️⃣ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች

  • 14 июл.6 55418из Adugnaw Bamlaku

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 июл.6 29018

    ✅የትምህርት እድል ✅ለ6ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች

  • 6 июл.2 27225

    የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ! በ2018 የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አማካኝነት የተሰጠውን የ6ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና 100% የት/ቤቱ ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን ትምህርት ቤቱ ያሳውቃል ። ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://aa6.ministry.et/#/result በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። ትምህርት ቤቱ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም

  • 6 июл.1 5251из wwwAddisAbabaeducationbureau

    ዘንድሮ ለተመዘገበው ውጤት ከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ስራዉ ልዩ ትኩረት በመስጠት መንቀሳቀሱ ፣ የትምህርት ቤት ምገባ መርሀ ግብር ተጠናክሮ መቀጠሉ ፣ የሂሳብና እንግሊዘኛ ትምህርት ስትራቴጂ ተነድፎ በትኩረት መስራት መቻሉ ፣ የመማሪያና የማስተማሪያ ግብዓቶች መቅረባቸው እንዲሁም ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር በተለይም ከወላጆች ጋር በቅንጅት መሰራቱ ተጠቃሽ መሆናቸውን ኃላፊው አብራርተዋል:: በከተማ አስተዳደሩ በትምህርት ስርአቱ የብዝሀ ቋንቋ ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ እንደሁለተኛ ቋንቋ የተማሩ ተማሪዎች በትምህርት አይነቶቹ ፈተና መውሰዳቸውን ዶክተር ዘላለም አስታውሰው የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናን ካስፈተኑ 768 ትምህርት ቤቶች መካከል 543 ያህሉ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸውን አስታውቀዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ በጋዜጣዊ መግለጫው ተጠቁሟል። https://aa6.ministry.et/#/result ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 6 июл.1 386

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 июл.1 388

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 июл.833из wwwAddisAbabaeducationbureau

    በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ ተዘዋወሩ፡፡ (ሰኔ 29/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 97.48 % የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ክቡር ዶክተር ዘላለም ሙላቱ አስታወቁ። ኃላፊው የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን በማስመልከት ለተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ክቡር ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በጋዜጣዊ መግለጫቸው በከተማ አስተዳደሩ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች 50 በመቶ እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የትምህርት እርከን መሸጋገራቸውን አስታውቀዋል። ኃላፊው አያይዘውም ዘንድሮ 97.48% የሚሆኑ ተማሪዎች 50 እና በላይ በማምጣት ወደ ዘጠነኛ ክፍል ያልፉበት ውጤት በ2017 ዓ.ም ከነበረው 95% አንጻር እድገት ማሳየቱን ገልጸው ውጤቱ እንዲመዘገብ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ለተወጡ መምህራን ፣ የትምህርት አመራሮችና ባለሙያዎች እንዲሁም ለወላጆችና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።

  • 6 июл.1 008

    kut

  • 6 июл.1 1172из wwwAddisAbabaeducationbureau

    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመንን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 8 -10 /2018 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 6 июл.1 057111

    ⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?single ✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?single ✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?single ✅የ3ኛ ክፍል  መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?single ✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?single ✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?single ✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?single ✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?single ✅Afan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?single ✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720

  • 6 июл.1 558

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 июл.1 712

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 июл.1 085

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

አብዮት ቅድመ 1ኛ:1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Abiot Pre-primary, Primary and Medium school — tgindex