HALELUYA PRE-PRIMERY& PRIMERY SCHOOL
СтатистикаHALELUYA PRI-PRIMERY & PRIMERY SCHOOL OFFICIAL PAGE
- Последний пост
- 17 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ቀን ሰኔ 29/2018ዓ.ም "እንኳን ደስ አላችሁ" ለሀሌሉያ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አጠቃላይ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ወላጆች እና ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ ትምህርት ቤታችን በ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ማስፈተኑ ይታወቃል። በመሆኑም ት/ቤቱ ካስፈተናቸው 107 ተማሪዎች ሁሉንም ተማሪዎችን ወደ 7ኛ ክፍል በማሳለፍ እና 100% አፈፃፀም በማስመዝገቡ እንኳን ደስ አለን /አላችሁ/ እያልኩ ለዚህ ውጤት መሳካት ከፍተኛ ርብርብ ስታደርጉ የነበራችሁ የትምህርት ቤታችን የትምህርት አመራሮች፣የት/ቤታችን ትጉ መምህራን ፣አስተዳደር ሠራተኞች፣ የት/ቤቱ የወተመህ ስራ አስፈፃሚዎች እንዲሁም የክላስተር ሱፐርቫይዘሮች ለነበራችሁ ድጋፍና ሁለንተናዊ ትብብር በት/ቤታችን ስም ከልብ እናመሰግናለን። በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!!!"
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
2019 Academic calendar Addis Ababa
ቀን 22/10/2018ዓ.ም "እንኳን ደስ አላችሁ" ለሀሌሉያ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አጠቃላይ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ወላጆች እና ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ ትምህርት ቤታችን በ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ማስፈተኑ ይታወቃል። በመሆኑም ት/ቤቱ ካስፈተናቸው 117 ተማሪዎች ሁሉንም ተማሪዎችን ወደ 9ኛ ክፍል በማሳለፍ እና 100% አፈፃፀም በማስመዝገቡ እንኳን ደስ አለን /አላችሁ/ እያልኩ ለዚህ ውጤት መሳካት ከፍተኛ ርብርብ ስታደርጉ የነበራችሁ የትምህርት ቤታችን የትምህርት አመራሮች፣የት/ቤታችን ትጉ መምህራን ፣አስተዳደር ሠራተኞች፣ የት/ቤቱ የወተመህ ስራ አስፈፃሚዎች እንዲሁም የክላስተር ሱፐርቫይዘሮች ለነበራችሁ ድጋፍና ሁለንተናዊ ትብብር በት/ቤታችን ስም ከልብ እናመሰግናለን። በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!!!"
SEKINA AHMEDIN ZEYNU Average- 86.53 Percentile- 92.1 1st Ranked Student💫
እንኳን ደስ አላችሁ🏆🏆🏆🎉🎉🎉 ለት/ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ! በት/ቤታችን በ2018 ዓ.ም የ 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ካስፈተናቸው 116 ተማሪዎች ሁሉንም በማሳለፍ (100 %) በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል!
zoom meeting ከሰኞ ግንቦት 24 እስከ ረቡዕ ትምህርት አይኖርም። ሆኖም ር/መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች በትምህርት ቤቶች ሁኔታዎችን በመቆጣጠር ት/ቤት በስራ ላይ ይሆናሉ። የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና ቅድመ ዝግጅት በየት/ቤቱ ክትትል እንዲደረግ። ሰኔ 8 ፈተና ይጀምራል ሰኔ 7 ፈተና ይሰራጫል ከፖሊስ ጋር በመነጋገር የፈተና ማከማቻ ቦታ አመቻቹ ሰኔ 30 የ1ኛ ደረጃ ት/ት ይጠናቀቃል
📌📌📌አስቸኳይ ለሁሉም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በዚህ የነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ መሆኑ ለሚፈልጉ ተማሪዎች በሚከተለው ሊንክ https://forms.gle/NYxESRDkq8xSWKB76 ተጠቅመው በእናንተ በኩል ተደራሽ እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡