tgindex
Gelila primary school

Gelila primary school

Статистика
Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
756
−2 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
373
25 постов
Вовлечённость
49,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
309
1/48двое суток
354
1/72трое суток
381

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ቀን  01/12/2018ዓ.ም ለነባር ተማሪዎች በሙሉ ቀደም ሲል በወጣው የምዝገባ ማስታወቂያ ቀርባቸሁ ምዝገባ ያላደረጋችሁ ነባር ተማሪዎች በሙሉ ለመጨረሻ ጊዜ ምዝገባውን በማራዘም አርብ  ነሀሴ1/12/18 ዓ.ም እና ሰኞ 4/12/18 ዓ.ም ብቻ በመገኘት  እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ ለምዝገባ የሚመጣ ተማሪም ሆነ ወላጅ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡                              ት/ቤቱ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ቀን  27/11/18  በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር በዛሬው እለት ተካሄደ     "ኑ ተስፋን እንትከል "በሚል መርሃ ግብር በተካሄደው የችግኝ መትከል ት/ርት ቤታችን ማህበረሰብ የዚህ ታሪካዊ አካል መሆን ችሏል !!!

  • 27 июл.4641из yim2018

    ለአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ስር ለምትገኙ የመንግስት ት/ቤት ር/መምህራን፦ የPGDT ስልጠና የመገጣጠሚያ ደብዳቤ በ2018 ዓ.ም የክረምት መርሃ-ግብር በመንግስት ት/ቤቶች የPGDT ስልጠና ለመሠልጠን ያለፉትን ቀደም ሲል በስም ዝርዝር ማሳወቃችን ይታወሳል። ስለሆነም የተቀመጡ መስፈርቶችን በሙሉ የሚያሟሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ እንዲያመች ኦርጅናልና ኮፒ የት/ት ማስረጃቸውን እና የት/ቤት መታወቂያቸውን በመያዝ በ22/11/18ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በአካል በዕድገት 1ኛ ደ/ት/ቤት ተገኝተው በመውሠድ ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲት ሔደው ምዝገባ እንዲፈፅሙ እየገለፅን፤ በስም የተዘረዘሩት መ/ራን ዲግሪያቸው ተይዞላቸው ደመወዝ እየተከፈላቸው መሆኑን እና የት/ቤቱ መምህር መሆናቸውን የሚያረጋገጥ ደብዳቤ ከት/ቤታቸው ይዘው እንዲገኙ በእናንተ በኩል መልዕክት እንዲደርሳቸው እናሳስባለን።     የምዝገባ  ቀን፦ ሐምሌ 22 – 23/18ዓ.ም ብቻ      የምዝገባ ቦታ፦ አ/አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ፣ OCR ህንጻ ላይ። የተመለመሉ ሰልጣኝ መምህራን ለምዝገባ ሲመጡ (የሚያስፈልጉ ነገሮች)፦ 1. የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ዋናውን 2. ፓስፖርት መጠን ያለው (4 ፎቶ ግራፍ) ይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 3. ጥብቅ ማስታወሻ፤- ዩኒቨርሲቲው ለሰልጣኝ መምህራን ምንም አይነት የትራንስፖርት፤ የመኝታና የምሳ አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • በቅድመ 1ኛ ሞግዚትነት በቋሚነት ተቀጥረው ነገር ግን 6 ወር ስላልሞላቸው  ቋሚ ያልሆኑ የመንግስት (የKG ሞግዚቶችን ብቻ)፣ የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማገዝ የሠሩበትን ወር መጠን ጠቅሳችሁ ፃፉላቸው። የት/ት ዕድሉ የዴኬር ሞግዚቶችን አያካትትም !!!

  • ማስታወቂያ፦ የቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ት ለምታስተምሩ የመንግስት እና የግል ት/ቤቶች። በትምህርት ቤታችሁ፦ በቅድመ 1ኛ ሞግዚትነት በቋሚ ቅጥር ተቀጥረው እያስተማሩ ያሉ ሞግዚቶችን፣ ወይም ደግሞ በሰርተፍኬት በቋሚ ቅጥር ተቀጥረው እያስተማሩ ያሉ መምህራንን፦ ሀ. ለቅድመ 1ኛ መምህርነት ዲፕሎማ፣ ለ. ለPVA መምህርነት ዲፕሎማ፣ በመንግስት ስፖንሠርነት ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ሞግዚቶችን እና የሠርተፊኬት መምህራንን በመለየት፣ በት/ቤታችሁ በ2ቱ የስራ መስኮች በቋሚነት ተቀጥረው እየሠሩ ስለመሆናቸው የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና የት/ት ማስረጃቸውን በማስያዝ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት በአካል ቀርበው እንዲመዘገቡ  እስከ አርብ 17/11/18ዓ.ም 8:00 ሰአት ድረስ ብቻ  እንድትልኩልን እያሳሰብን፣ የት/ት ዕድሉ  በ2ቱም ቋንቋ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ:-    * ከተጠቀሠው ቀንና ሰአት ካለፈ በኋላ የሚመጣን አናስተናግድም።   * ጥራት የሌለው መረጃ ከቀረበ አንቀበልም፤   * ማንኛውም የሰርተፍኬት መምህር መቅረት የለበትም።    * ፈቃድ ላይ ያሉ እና እረፍት የወጡ መምህራንና ሞግዚቶች እንዳይዘነጉ አደራ !!!