- Последний пост
- 5 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 360
- 1/48двое суток
- 1 558
- 1/72трое суток
- 1 680
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://t.me/SkillMoney01_bot/earn?startapp=ref_60D4DEC6
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ከአሰላና ከደብረ ብርሃን በኬጂ የተመረቁ በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ እንዲመዘገቡ መልዕክት ይነገራቸው። ስማችን ተልኳል በሚል እንዳይዘናጉ መልዕክቶቹን በሙሉ በሚገባ አስተላልፋ መልካም ምሽት ✅ በትምህርት እና በመመሪያ ዙሪያ ስለጠና እንሰጣለን እናማክራለንም በተለይም በቅድመ-አንደኛ ትምህርት አሰጣጥ እና ዝግጅት ላይ ያናግሩን ➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇 #መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia https://t.me/premerja
Share 2018-19 e.c AAEB PGDT 1234.xlsx
ቀን 17/11/2018ዓ.ም ለ16ቱም የመንግስት ትምህርት ቤት የPGDT (የመምህርነት ሙያ) ስልጠና የመገጣጠሚያ ደብዳቤ አሰጣጥ ጥንቃቄን ይመለከታል የቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ፣ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ቡድን በ2018 ዓ.ም የክረምት መርሃ-ግብር በመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ የPGDT (የመምህርነት ሙያ) ስልጠና ያልወሰዱ መምህራንን ለማሰልጠን ከየትምህርት ቤቱ የተላኩትን መረጃዎች ሰብስቦ ማደራጀቱ ይታወቃል። ሆኖም የቀረቡትን መረጃዎች በማደራጀት ሂደት ላይ አንዳንድ ግልጽነት የጎደላቸውና የአሰራር ግድፈት የሚመስሉ ሁኔታዎች በመስተዋላቸው፣ እንዲሁም በተመሳሳይ ጉዳዮች ላይ ቅሬታዎች በመቅረባቸው ምክንያት በእናንተ በኩል የመገጣጠሚያ ደብዳቤ እና ክሊራንስ በሚሰጥበት ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ ይፈለጋል።ስለሆነም ርዕሰ መምህራን በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ልዩ ትኩረት እንድታደርጉ እናሳስባለን ፡፡ · የPGDT ስልጠና ለመውሰድ የተመለመሉ መምህራን የመገጣጠሚያ ደብዳቤ ሲጻፍላቸው፣ ለስልጠናው የሚያስፈልገው የትምህርት ዓይነት ያላቸውና የተቀመጡ መስፈርቶችን በሙሉ የሚያሟሉ መሆናቸውን በጥብቅ ማረጋገጥ፤ · ዕድሉ የሚመለከታቸው ዲግሪያቸው ተይዞላቸው ደሞዝ እየተከፈላቸው መሆኑ መረጋገጥ አለበት። · በየትምህርት ቤታችሁ ከዚህ አሰራር ውጪ የተፈጠሩ ችግሮች ካሉ፣ አስፈላጊውን ማስተካከያ በማድረግ በራሳችሁ ኮታ ከተጠባባቂዎች ተክታችሁ እንድታሳውቁን እያልን፤-ከላይ የተጠቀሱትን መመሪያዎች ባለመከተል ለሚፈጠር ማንኛውም ያልተገባ አሰራርና ግድፈት ቡድናችን ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እያሳወቅን ። የምዝገባ ቀን Ø ሐምሌ 22 – 23 2018 ዓ.ም ብቻ የምዝገባ ቦታ Ø አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ OCR ህንጻ የተመለመሉ ሰልጣኝ መምህራን ለምዝገባ ሲመጡ (የሚስፈልጉ) Ø መገጣጠሚያ ደብዳቤ ከክፍለ ከተማ Ø የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ዋናውን Ø ፓስፖርት መጠን ያለው ( 4 ፎቶ ግራፍ) ይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጥብቅ ማስታወሻ፤- ዩኒቨርሲቲው ለሰልጣኝ መምህራን ምንም አይነት የትራንስፖርት፤ የመኝታና የምሳ አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ቀን 17/11/2018ዓ.ም ለ16ቱም የመንግስት ትምህርት ቤት የPGDT (የመምህርነት ሙያ) ስልጠናየመገጣጠሚያ ደብዳቤ አሰጣጥ ጥንቃቄን ይመለከታል የቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ፣ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ቡድን በ2018 ዓ.ም የክረምት መርሃ-ግብር በመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ የPGDT (የመምህርነት ሙያ) ስልጠና ያልወሰዱ መምህራንን ለማሰልጠን ከየትምህርት ቤቱ የተላኩትን መረጃዎች ሰብስቦ ማደራጀቱ ይታወቃል። ሆኖም የቀረቡትን መረጃዎች በማደራጀት ሂደት ላይ አንዳንድ ግልጽነት የጎደላቸውና የአሰራር ግድፈት የሚመስሉ ሁኔታዎች በመስተዋላቸው፣ እንዲሁም በተመሳሳይ ጉዳዮች ላይ ቅሬታዎች በመቅረባቸው ምክንያት በእናንተ በኩል የመገጣጠሚያ ደብዳቤ እና ክሊራንስ በሚሰጥበት ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ ይፈለጋል።ስለሆነም ርዕሰ መምህራን በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ልዩ ትኩረት እንድታደርጉ እናሳስባለን ፡፡ · የPGDT ስልጠና ለመውሰድ የተመለመሉ መምህራን የመገጣጠሚያ ደብዳቤ ሲጻፍላቸው፣ ለስልጠናው የሚያስፈልገው የትምህርት ዓይነት ያላቸውና የተቀመጡ መስፈርቶችን በሙሉ የሚያሟሉ መሆናቸውን በጥብቅ ማረጋገጥ፤ · ዕድሉ የሚመለከታቸው ዲግሪያቸው ተይዞላቸው ደሞዝ እየተከፈላቸው መሆኑ መረጋገጥ አለበት። · በየትምህርት ቤታችሁ ከዚህ አሰራር ውጪ የተፈጠሩ ችግሮች ካሉ፣ አስፈላጊውን ማስተካከያ በማድረግ በራሳችሁ ኮታ ከተጠባባቂዎች ተክታችሁ እንድታሳውቁን እያልን፤-ከላይ የተጠቀሱትን መመሪያዎች ባለመከተል ለሚፈጠር ማንኛውም ያልተገባ አሰራርና ግድፈት ቡድናችን ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እያሳወቅን ። የምዝገባ ቀን Ø ሐምሌ 22 – 23 2018 ዓ.ም ብቻ የምዝገባ ቦታ Ø አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ OCR ህንጻ የተመለመሉ ሰልጣኝ መምህራን ለምዝገባ ሲመጡ (የሚስፈልጉ) Ø መገጣጠሚያ ደብዳቤ ከክፍለ ከተማ Ø የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ዋናውን Ø ፓስፖርት መጠን ያለው ( 4 ፎቶ ግራፍ) ይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጥብቅ ማስታወሻ፤- ዩኒቨርሲቲው ለሰልጣኝ መምህራን ምንም አይነት የትራንስፖርት፤ የመኝታና የምሳ አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ✅ በትምህርት እና በመመሪያ ዙሪያ ስለጠና እንሰጣለን እናማክራለንም በተለይም በቅድመ-አንደኛ ትምህርት አሰጣጥ እና ዝግጅት ላይ ያናግሩን ➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇 #መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia https://t.me/premerja
#አስተደሳች_ነገር_ለቅድመ_አንደኛ_ስልጠና_እንዲሰጥላችሁ_የምትፈልጉ_ትምህርት_ቤቶች መስከረም ትምህርት ሲጀመር ስልጠና እንድሰጥላችሁ የምትፈልጉ የቅድመ - አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሙሉ ከመንግሥት ሁለት ከግል ሁለት አጠቃላይ ለአራት ትምህርት ቤቶች እጅግ በጣም ልዩ ቅናሽ ተዘጋጅቷል ስለዚህም እታች በአለው ስልክ ቀድመው ያናግሩኝ🙏 0921345200✍️ #መልካም_እድል እድሉን ያገኙ ትምህርት ቤቶችን እናሳውቃለን ✅ በትምህርት እና በመመሪያ ዙሪያ ስለጠና እንሰጣለን እናማክራለንም በተለይም በቅድመ-አንደኛ ትምህርት አሰጣጥ እና ዝግጅት ላይ ያናግሩን ➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇 #መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia https://t.me/premerja
የአዲስ አበባ ሕጋዊ አቋም፡ የትኛው አማራጭ ለሁሉም የሚበጅ የጋራ መፍትሔ ያመጣል? በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ላይ ከተነሱት አበይት አጀንዳዎች መካከል የመዲናችን የአዲስ አበባ ሕጋዊ አቋም (Legal Status) አንዱ እና ዋነኛው ነው። ከተማዋ በሀገሪቱ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ሕይወት ውስጥ ያላትን ማዕከላዊ ሚና ከግምት ውስጥ በማስገባት የሚወሰነው ውሳኔ የሁሉንም ወገኖች ፍላጎት የሚያስማማና የጋራ ዕድገትን የሚያፋጥን መሆን ይኖርበታል። በቀረቡት አማራጮች ዙሪያ ለሀገራችን ዘላቂ ሰላምና አብሮነት የሚበጁ ዋና ዋና ነጥቦች፡ ✅ከተማዋን በጋራ ማልማትና ማሳደግ፡- አዲስ አበባ የፌደራል መንግሥቱ መቀመጫ፣ የኦሮሚያ ክልል ማዕከል እና የሁሉም ኢትዮጵያውያን መኖሪያ በመሆኗ፤ አስተዳደሯ የክልሉን ልዩ ጥቅም በሚያስጠብቅ፣ የአካባቢውን ማኅበረሰብ መብት በሚያረጋግጥ እና የነዋሪዎቿን ሁለንተናዊ ተፎካካሪነት በሚያሳድግ መልኩ መቀረጽ አለበት። ✅የኢኮኖሚና የማኅበራዊ ትስስር፡- አዲስ አበባ ከኦሮሚያ ክልል ጋር ያላት አስተዳደራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር የማይነጠል በመሆኑ፣ በድንበር፣ በበጀትና በጋራ ልማት ዙሪያ የሚደረጉ ስምምነቶች የሁለቱንም ወገኖች ዕድገት የሚያፋጥኑ መሆን ይኖርባቸዋል። ✅አካታችነትና የጋራ ታሪክ፡- የከተማዋ የታሪካዊ ቅርሶች፣ የቋንቋና የባህል ስብጥር የልዩነት ሳይሆን የኅብረ-ብሔራዊነታችን ውበትና ጥንካሬ ሆነው እንዲቀጥሉ መሥራት ይገባል። #በመጨረሻም፦ የምክክር ሂደቱ ዋና ዓላማ የሰላምና የልማት በሮችን መክፈት በመሆኑ፤ የሚመረጠው ሕጋዊ አቋም የሕግ የበላይነትን የሚያረጋግጥ፣ ፍትሐዊ የሀብት ክፍፍልን የሚያመጣ እና የሁሉንም ዜጎች መብት በጥብቅ የሚያስከብር ይሆን ዘንድ የሁሉንም ወገን አዎንታዊ አስተዋጽኦ ይጠይቃል። https://t.me/premerja
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#አስተደሳች_ነገር_ለቅድመ_አንደኛ_ስልጠና_እንዲሰጥላችሁ_የምትፈልጉ_ትምህርት_ቤቶች መስከረም ትምህርት ሲጀመር ስልጠና እንድሰጥላችሁ የምትፈልጉ የቅድመ - አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሙሉ ከመንግሥት ሁለት ከግል ሁለት አጠቃላይ ለአራት ትምህርት ቤቶች እጅግ በጣም ልዩ ቅናሽ ተዘጋጅቷል ስለዚህም እታች በአለው ስልክ ቀድመው ያናግሩኝ🙏 0921345200✍️ #መልካም_እድል እድሉን ያገኙ ትምህርት ቤቶችን እናሳውቃለን ✅ በትምህርት እና በመመሪያ ዙሪያ ስለጠና እንሰጣለን እናማክራለንም በተለይም በቅድመ-አንደኛ ትምህርት አሰጣጥ እና ዝግጅት ላይ ያናግሩን ➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇 #መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia https://t.me/premerja
ማስታወቂያ፦ የቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ት ለምታስተምሩ የመንግስት እና የግል ት/ቤቶች። በትምህርት ቤታችሁ፦ በቅድመ 1ኛ ሞግዚትነት በቋሚ ቅጥር ተቀጥረው እያስተማሩ ያሉ ሞግዚቶችን፣ ወይም ደግሞ በሰርተፍኬት በቋሚ ቅጥር ተቀጥረው እያስተማሩ ያሉ መምህራንን፦ ሀ. ለቅድመ 1ኛ መምህርነት ዲፕሎማ፣ ለ. ለPVA መምህርነት ዲፕሎማ፣ በመንግስት ስፖንሠርነት ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ሞግዚቶችን እና የሠርተፊኬት መምህራንን በመለየት፣ በት/ቤታችሁ በ2ቱ የስራ መስኮች በቋሚነት ተቀጥረው እየሠሩ ስለመሆናቸው የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና የት/ት ማስረጃቸውን በማስያዝ በየ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት በአካል ቀርበው እንዲመዘገቡ እስከ አርብ 17/11/18ዓ.ም 8:00 ሰአት ድረስ ብቻ እንድትልኩልን እያሳሰብን፣ የት/ት ዕድሉ በ2ቱም ቋንቋ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ:- * ከተጠቀሠው ቀንና ሰአት ካለፈ በኋላ የሚመጣን አናስተናግድም። * ጥራት የሌለው መረጃ ከቀረበ አንቀበልም፤ * ማንኛውም የሰርተፍኬት መምህር መቅረት የለበትም። * ፈቃድ ላይ ያሉ እና እረፍት የወጡ መምህራንና ሞግዚቶች እንዳይዘነጉ አደራ !!!
The owner of this channel has been inactive for the last 17 months. If they remain inactive for the next 30 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.