Teachers Associatiaon@fit✍✍✍✍✍
Статистикаለመምህራኑ ክብር ዘብ እንቁም! Kabaja barsiisotaf haa dhaabbannu!
- Последний пост
- 3 мая 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🙏🙏🙏🙏እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏 ✍️የፊታውራሪ ላቀ አደገህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ካሉ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 91.7 ውጤት በማምጣት ትምህርት ቤታችን 2ኛ ደረጃ ወጥቷል።በሌላም በኩል በሰው ሀብት አስተዳደር የስራ ሒደት /HR/ በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ባስመዘገበው እጅግ በጣም ከፍተኛ የስራ አፈፃፀም ውጤት ከሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች 3ኛ ደረጃ በመውጣቱ ተሸላሚ ሆነናል በተጨማሪም በፋይናንስም በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ባስመዘገበው እጅግ በጣም ከፍተኛ የስራ አፈፃፀም ውጤት ከ29 ት/ቤቶች 3ኛ ደረጃ እንዲሁም ከሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ግንባር ቀደም በመሆን ተሸላሚ ሆነናል ✍️ ለዚህ ውጤት መመዝገብ የመምህራን የድጋፍ ሰጪ ሰራቸኞች የወላጆችና የተማሪዎች የጋራ የስራ ውጤታችን በመሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ። 🏆🏆በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆🏆 👉👉 unity is power!! 👉👉 አንድነት ሀይል ነው!!
ከላይ ያለው 3ኛ ወር የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ፕሮግራም ሲሆን የመጀመሪያ ሳምንት ሚያዚያ 25/2017ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🏆🏆🏆እንኳን ደስ አላችሁ 🏆🏆🏆 የት/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር የስራ ሒደት /HR/ በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ባስመዘገበው እጅግ በጣም ከፍተኛ የስራ አፈፃፀም ውጤት ከሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች 3ኛ ደረጃ በመውጣቱ ተሸላሚ ሆኗን። ስራዎችን በትጋትና በታማኝነት በማከናወን ት/ቤቱ የተሻለ አፈፃፀም እንዲያስመዘግብ አስተዎፅዎ ላደረጋችሁ ሰራተኞች ት/ቤቱ ላቅ ያለ ምስጋናውን ያቀርባል። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆🏆
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🙏🙏🙏🙏እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏 ✍️የፊታውራሪ ላቀ አደገህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ካሉ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 91.7 ውጤት በማምጣት ትምህርት ቤታችን 2ኛ ደረጃ ወጥቷል። ✍️ ለዚህ ውጤት መመዝገብ የመምህራን የድጋፍ ሰጪ ሰራቸኞች የወላጆችና የተማሪዎች የጋራ የስራ ውጤታችን በመሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ። 👉👉 unity is power!! 👉👉 አንድነት ሀይል ነው!!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለት/ቤታችን የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ!
видео или голосовое, без подписи