Addis Ketema Education Office
СтатистикаThe offical Addis ketema education information is avilable.
- Последний пост
- 10 сент. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ውድ የቴሌግራም ተከታዮቻችን እንኳን ለ2018 ዓ.ም በሠላም አደረሳችሁ። 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት!!
ማሳሰቢያ ‼️፦ በክ/ከተማችን ስር ለምትገኙ የመንግስት ት/ቤቶች ር/መ/ራን በሙሉ፦ በ2017/18ዓ.ም የውስጥም ሆነ የውጭ ዝውውር፣ አሊያም ሽግሽግ የተሠራላቸው መ/ራንን ስም ዝርዝር ማሳወቃችን ይታወሳል። በመሆኑም በአመራር ውሳኔ እንዲቀሩ የተፈቀደላቸው (ካሳወቅናችሁ!) መ/ራን በስተቀር ማንም መ/ር በነበረበት መቅረት እንደማይችልና የመስከረም ወር ደመወዝ መስራት እንደማትችሉ እያሳወቅን፤ ይህ ሆኖ ቢገኝ ለሚመጣው ተጠያቂነት ኃላፊነቱን የምትወስዱ መሆኑን እንገልፃለን።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
"በእውቀትና ክህሎት የበቃ ትውልድ በማፍራት ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ሀገር እናደርጋለን!" በሚል መሪ ሃሳብ 32ኛ የትምህርት ጉባኤ ተካሄደ። ጳጉሜ 3-2017ዓ/ም የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት "በእውቀትና ክህሎት የበቃ ትውልድ በማፍራት ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ሀገር እናደርጋለን!"በሚል መሪ ሀሳብ የ2018 የትምህርት ዘመን 32ኛ የትምህርት ጉባኤ አካሄደ ።በጉባኤው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ብሩክ ተ/ማርያም እንዳሉት የ2018 የትምህርት ዘመን 32ኛ የትምህርት ጉባኤ የሚካሄደው የ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሥርዓት ትግበራ እና የተማሪዎች ውጤትና ሥነ ምግባር ገምግሞ፣ለ2018 የትምህርት ዘመን የላቀ የተማሪዎች ውጤት እንዲረጋገጥ እና የመማር ማስተማር ሂደቱን በፍትሃዊነት ተደራሽ ለማድረግ የሚሠራ መሆኑን ገልጸዋል ።የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አሊ ከማል በበኩላቸው "በእውቀትና ክህሎት የበቃ ትውልድ በማፍራት ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ሀገር እናደርጋለን!"በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው ጉባኤ ዋና ዓላማ ሁሉም የትምህርት ግብዓትና ባለድርሻ አካላት በተፈለገው ልክ መሥራት ከተቻለ አመርቂ የተማሪዎች ውጤት እንዲመዘገብ እና የመምህራን አቅም በመገንባት የተሻለ የመማር ማስተማር ስኬት እንዲመጣ ይረዳል ሲሉ ተናግረዋል።በጉባኤው ላይ ከላይ ከተጠቀሱት አመራር በተጨማሪ የክፍለ ከተማ የመምህራን ማህበር ሰብሳቢዎች፣ የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አመራሮች ፣ የወ.ተ.መ ኮሚቴዎች፣ር/መምህራን፣ መምህራን እንዲሁም ከክፍለ ከተማ እስከ ወረዳ የትምህርት ጽ/ቤት ሠራተኞች ተሳትፈዋል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
መስታወቂያ! Beeksisa! (ጳጉሜ 2/2017 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የ2018 ዓ.ም. ትምህርት ቤቶች ከመስከረም 05/2018 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ሥራ ይጀምራሉ ፤ትምህርት ሚኒስቴር ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ሞባይል ስልክ ፣ ታብሌትና ኤሌክትሮኒክስ ቁሰቀቁሶችን ይዞ ትምህርት ቤት መምጣት ተከልክሏል፡፡ ---------------------------------------- (ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም) የ2018 የትምህርት ዘመን የትምህርት ቤቶች አከፋፈት አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ከክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ጋር የበይነ-መረብ ምክክር ባደረገበት ወቅት የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ እንደገለጹት የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ሰኞ መስከረም 5/ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ይጀመራል። በትምህርት ካሌንደሩ መሠረት ዓርብ መስከረም 2 / 2018 ዓ.ም. ትምህርት ቤቶች ክፍት ሆነው መምህራንና ተማሪዎች ውይይት የሚያደርጉበትና መስከረም 5/2018 ዓ.ም ደግሞ በይፋ ለሚጀመረው የትምህርት ስራ ቅድመ ዝግጅት የሚያደርጉበት ቀን መሆኑንም ክብርት ወ/ሮ አየለች አስታውቀዋል፡፡ በ2018 የትምህርት ዘመን ባለፈው ዓመት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን ጨምሮ ሁሉም እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህጻናትና ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ ወላጆች፣ መምህራንና የዘርፉ ባለድርሻዎች የጀመሩትን የንቅናቄ ተግባር አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባና የትምህርት ቤት ምዝገባም እስከ መጨረሻው ቀን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤ https://www.facebook.com/share/p/19VhCdzuyH/