tgindex
Akaki kaliti Education Office

Akaki kaliti Education Office

Статистика
@TDPTeamанглийский

The offical Akaki Kaliti education information is avilable.

Последний пост
29 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 243
+18 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
7 145
20 постов
Вовлечённость
77,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
5 843
1/48двое суток
6 696
1/72трое суток
7 221

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 29 июл.3 01217

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 июл.2 92216из wwwAddisAbabaeducationbureau

    ማስታወቂያ! Beeksisa!   (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም)   ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 29 июл.3 1628из wwwAddisAbabaeducationbureau

    በክረምት መርሃ ግብር ለመማር ለተመረጣችሁ መምህራን በሙሉ (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር በማስተማር ሥራ ላይ ያሉ መምህራንን ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና ለመጀመር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል። በቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ጋር የተናበበ የሥልጠና ማዕቀፍ፣ ፕሮግራሙን ለመምራት የሚያስችሉ የትግበራ ሰነዶችንና የሰልጣኝ መምህራንን ምልመላ፣ መረጣ እና ምደባ ተከናውነዋል። ስለሆነም ባለፉት አመታት በስልጠናው አሰጣጥ ጥራት ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የመምህራን የክረምት የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና በዚህ ክረምት ለማስጀመር ስምንት ዩኒቨርሲቲዎች ተለይተዋል። እነዚህም ባህር ዳር ፣ ሀዋሳ ፣ መቀሌ ፣ ጂማ ፣ ሃሮማያ ፣ ጎንደር እና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲዎች ሲሆኑ በ2018 ዓ.ም ክረምት 8273 መምህራንን ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደ ስልጠና ለማስገባት ዝግጅት ተጠናቋል፡፡ በዚህ መሰረት የመግቢያ ምዘና ወስዳችሁ ያለፋችሁ እና በየዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ሰልጣኝ መምህራን ምዝገባው ሐምሌ 24 እና 25/2018 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን በተጠቀሱት ቀናት በየተመደባችሁባቸው ዩኒቨርስቲዎች በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የተመደባችሁበትን ዩኒቨርስቲ ለማዎቅ ይህንን https://shorturl.at/ZjN9e ማስፈንጠሪያ በመጫን ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ትምህርት ሚኒስቴር ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 28 июл.6 40514

    ከ6ኛ ወደ 7ኛ ክፍል አዳሪ ትምህርት ቤት የሚፈተኑበት ቦታ እና 8ኛ ወደ 9ኛ የሚገቡ ተማሪዎች መፈተኛ ጣቢያ ማወቅ ትችላላችሁ ።

  • 28 июл.6 92646из Haile Gebretsadik

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.6 82344из Haile Gebretsadik

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.6 66744из Haile Gebretsadik

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.6 58848

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 июл.8 69843

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июл.6 87440из addis_ababa_education_bureau2

    5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ያላቸው፤ 6.   ለ9ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ተማሪዎች የ7ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሊሆን ይገባል፡፡   የምዝገባ ቀን ·         ከሐምሌ 13 ቀን እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል፤ መመዝገቢያ ሁኔታ፡- ·         በበይነ መረብ (ONLINE) ሆኖ ማስፈንጠሪያ ሊንኩም Ø  ለገላን ወንዶች አዳሪ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች   https://bs.ministry.et Ø  ለእቴጌ መነን ልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች https://bs.ministry.et ·         የመግቢያ ፈተና ቀን Ø  9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በተጨማሪም 7ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች Ø  ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም መግቢያ ፈተና ይሰጣል፡፡ በመሆኑም የፈተና ቦታና ሰዓት በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡   ማሳሰቢያ፡- በምዝገባና በፈተና ወቅት ቀድሞም እንዲሁም ዘግይቶ  አይስተናገድም፡፡     Dorgommii Barattootaa Bara 2019 A.L.I Mana Barumsaa Bultii Addaa Seenanii Ilaala. Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaa fi 2ffaa Manneen Barnootaa Bultii Addaa Dhiirotaa Galaan akkasumas Bultii Addaa Shamarranii Iteeggee Manan keessatti waggaa waggaadhaan barattoota kutaa 6ffaa fi 8ffaa qormaata sadarkaa magaalattiin qabxii olaanaa galmeessanii gara kutaa 7ffaa fi 9ffaatti ce'an dorgomsiisee fudhachuun barsiisaa jiraachuun isaa ni beekama.   Haaluma kanaan, bara barnootaa 2018tti barattoonni Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessatti sirna barnoota Afaan Amaaraan yookiin Afaan Oromootiin kutaa 6ffaa fi 8ffaa baratanii bu'aa olaanaa galmeessuun gara kutaa 7ffaa fi 9ffaatti ce'an, dhiironni Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaa fi 2ffaa Bultii Addaa Dhiirotaa Galaanitti, Shamarran immoo Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaafi 2ffaa Bultii Addaa Shamarranii Iteeggee Mananitti dorgomanii bara barnootaa 2019tti barnoota isaanii hordofaniif simannaa ni taasisa.   Kanaafuu, barattoonni ulaagaalee armaan gadii guutan mana barumsaa bultii addaa kana keessatti dorgomuu ni danda'u.   Ulaagaaleen Galmee: Bara 2018 Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessatti sirna barnootaa Afaan Amaaraa yookiin Afaan Oromootiin barachaa kan ture/kan turte ta'uu. Bara 2018 keessa: o    Qormaata sadarkaa magaalaa kutaa 6ffaa irratti giddugaleessaan (Average) 80% fi isaa ol galmeessuu; akkasumas o    Qormaata sadarkaa magaalaa kutaa 8ffaa irratti giddugaleessaan 80% fi isaa ol galmeessuu. Mana barumsaa irraa xalayaa ragaa rakkoo naamusaa kamiyyuu akka hin qabne ibsu dhiyeessuu danda'uu. Gumiiwwan garaagaraa keessatti dammaqinaan hirmaachaa kan ture/te. Kanneen kutaa 7ffaaf dorgoman: o    Qabxiin barnootaa kutaa 5ffaa giddugaleessaan 80% fi isaa ol ta'uu; o    Barnoota Herregaa giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol qabaachuu; o    Afaan Ingilizii giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol qabaachuutu irraa eegama. Kanneen kutaa 9ffaaf dorgoman: o    Qabxii barnoota kutaa 7ffaa giddugaleessaan 80% fi isaa ol kan qabu/du; o    Barnoota Herregaa giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol kan qabu/du; o    Afaan Ingilizii giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol kan qabu/du. Guyyaan galmee Adoolessa 13 hanga 17 bara 2018 A.L.Itti ni gaggeeffama. Haalli galmee: Galmeen karaa toora marsariitii (ONLINE) ni raawwatama. Liinkiin galmee: o    Barattoota Mana B/Bultii Addaa Dhiirotaa Galaaniif: https://bs.ministry.et o    Barattoota Mana B/Bultii Addaa Dubartootaa I/Mananiif: https://bs.ministry.et Qormaata seensaa: o    Barattoota kutaa 9ffaaf Adoolessa 22 bara 2018 A.L.I o    Barattoota kutaa 7ffaaf Adoolessa 23 bara 2018 A.L.I Bakki fi sa'atiin qormaataa beeksisa addaatiin ni himama. Hubachiisa: Guyyaa galmee fi qormaataa ifoomeen alatti barataan dhufu tajaajila kan hin arganne ta’uu isin hubachiifna.     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 16 июл.4 29333

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июл.4 29633из addis_ababa_education_bureau2

    የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር   ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በየዓመቱ 7ኛ እና 9ኛ ክፍልን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡   በ2018 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምረው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወሩ ተማሪዎች ለወንድ ተማሪ  በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሁም ለሴት ተማሪ በእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ቅበላ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለመግባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.   በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማስተማሪያ ቋንቋ በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ በመማር ላይ የነበረ/ች፤ 2.   በ2018 ዓ.ም በ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ /Average/ ውጤት 80% እና በላይ፤ እንዲሁም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ/Average/ ውጤት 80%ና በላይ ያስመዘገበ/ች 3.   በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው  ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤ 4.   በትምህርት ቤቱ በልዩ ልዩ ተጓዳኝ ክበባት በንቃት ተሳታፊ የሆነ/ነች፤ 5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካ

  • 16 июл.3 91623

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июл.4 13124из addis_ababa_education_bureau2

    በ2019 የትምህርት ዘመን በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ   (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የትምህርት ቢሮ እና የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ በጋራ በወጣው የተማሪ ቅበላ መመሪያ መሰረት ለሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ለማስተማር ዝግጅት ተጠናቋል፡፡ ስለሆነም የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች በሳይንስ ሼርድ ካምፓስ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡   1.   በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ ዘርፍ በመማር ላይ የነበሩ፤ 2.   በ2018 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ ውጤት /Average/ 80% እና በላይ ያስመዘገቡ፤ 3.   በ2018 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በአጠቃላይ ሳይንስ፤ በሒሳብ፤ በእንግሊዘኛ ትምህርት አይነቶች በእያንዳንዳቸው የፈተና ውጤት 80% እና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ፤ 4.   በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነምግባር ግድፈት እንደሌለባቸው ደብዳቤ የሚያቀርቡ፤ 5.   በትምህርት ቤታቸው በሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበብ ላይ መሳተፋቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ፤ 6.   ተማሪዎች በ7ኛ ክፍል ውጤታቸው በአጠቃላይ ሳይንስ፤ በሒሳብ፤ በእንግሊዘኛ ትምህርት አይነቶች በእያንዳንዳቸው አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ የሆነ፤ 7.   በሳይንስ ሹርድ ካምፓስ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ መቀጠል የሚገፈልጉ፤                  የምዝገባ ቀን፡- ü  ከሐምሌ 13 ቀን እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ፤          መመዝገቢያ ሁኔታ፡- ü  በበይነ መረብ (ONLINE

  • 20 мая9 93632из ethionationalschool

    አፋልጉን ተማሪ ዳናይት ሔኖክ አስራት የኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን ማክሰኞ ግንቦት 11፣ 2018ዓ.ም ወደ ትምህርት ቤት ብላ እንደወጣች አልተመለሰችም። ስዕለቱ ከቤት ስትወጣ ሙሉ የደንብ ልብስ ለብሳ ነበር። ተማሪ ዳናይትን ያየ ወይም ያለችበትን የሚያውቅ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች እንዲያሳውቀን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን። +251911584470 +251913183308 +251997267879

  • 4 дек.15 тыс11

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 дек.14,5 тыс10

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 дек.12 тыс8

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 дек.8 8779

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 дек.7 9508

    видео или голосовое, без подписи

Akaki kaliti Education Office — tgindex