Kirkos curriculm
Статистикаለትምህርት ጥራት እንተጋለን We strive for the quality of education
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13:31
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 910
- 1/48двое суток
- 1 042
- 1/72трое суток
- 1 124
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📚 ትምህርት የነገ መሣሪያ መጽሐፍ በእጄ፣ ሕልም በልቤ፣ እውቀት ነው ብርሃን በመንገዴ። ዛሬ ብታገል ለትምህርት ብዬ፣ ነገን እገነባለሁ በእጄ ይዤ። መሣሪያ ሳይሆን ብዕር እንድይዝ፣ በእውቀት ኃይል ዓለምን እንድለውጥ። ትምህርት ይሁን ጋሻዬ ለነገ፣ ተስፋ ይሁን ብርሃኔ በሕይወቴ። “የእውቀት ኃይል ከማንኛውም መሣሪያ ይበልጣል።”
ቀን 05/12/2018 ዓም በጣም አስቸኳይ ለሁሉም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶቾ በሁለተኛ ዙር ከትምህርት ሚ/ር በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት 11 የሙያ መስኮች የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲመርጡ ግንዛቤ ፈጥራችሁ የመድረክ ሪፖርት በፎቶ አስደግፋችሁ ሀሙስ ነሀሴ 1/2018 ዓም በሀርድ እና ሶፍት ኮፒ እንድታሳውቁን። የስርዓተ ትምህርት ትግበራና ክትትል ብድን
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ በማድረግ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የመምህራን ቅጥርን ጨምሮ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ መመሪያ አስተላለፈ። አዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ የሙያ ትምህርትን ለማካተት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት፣ በሁለተኛው ዙር ለሚተገበሩት በእነዚህ 11 የሙያ ዓይነቶች የመርሐ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁል እና የመምህራን መምሪያ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገልጿል። ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉት 11 የሙያ ዓይነቶች፦ ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ አልባሳት ቴክኖሎጂ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት ቧንቧ ስራ ሶፍትዌር ማበልጸግ ሰብል አመራረት ጤና ክብካቤ አገልግሎት ሆቴል አገልግሎት ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት ምግብ ዝግጅት
https://bs.ministry.et
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
scholarship for government grade 8 to 9 students
видео или голосовое, без подписи