Arada education office
Статистика- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 22
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 800
- 1/48двое суток
- 2 062
- 1/72трое суток
- 2 224
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለመንግስት ት/ቤት በሙሉ የ2019 ዓም የተማሪ የደንብ ልብስ እየተሰራጨ መሆኑ ይታወቃል። ስለዚህ በስርጭት ወቅት ያልተፈቀደ ሎጎ የት/ቤቱ ስም የሌለበት ያስገቡ ስላሉ እንዳያስገቡ እገዳ ሰለተጣለባቸው እንዳትቀበሉ። ድርጅቱ ሌጀንድ እና ያፊ መሆናቸውን እየገለፅን ከዚህ እገዳ በኋላ ተላልፋችሁ ብትቀበሉ ሃላፊነቱን የምትወስዱ መሆኑን እንገልፃለን።
ለሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች እንደምን አደራችሁ እንደ ተለመደዉ በክረምት ወቅት ከመምህራን ልማት አኳያ የመምህራን የአመቱ አፈጻጸም ና የመምህራን ደረጃ እድገት እንደሚሰራ ይታወቃል፡፡በዚህ መሰረት ዉስን ትምህርት ቤቶች ሰርተዉ የላኩ ቢሆንም አብዛኛዉ አላከም፡፡ ስለሆነም 1. የ2018 የመምህራን አፈጻጸም 2. በሐምሌ ወር ደረጃ እድገት የተሰራላቸዉ መምህራን ዝርዝር ከነ ደብዳቤዉ እስከ ነገ አርብ 08/12/2018 ዓ.ም ድረስ በሸኚ ደብዳቤና በሶፍት ከፒ ይላክልን ሰናይ ዉሎ ይሆንላችሁ ዘንድ ተመኘንላችሁ
видео или голосовое, без подписи
እንደምን አመሻቹህ 1. የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የትምርት ቤት መሻሻል ትግበራ ቡድን መሪ 2. የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሲፕ ም/ር/መራን በትምህርት ቤት የተሰሩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በቅድመ1ኛ ፣ በ1ኛ ደረጃ እና በ2ኛ ደረጃ የተሰሩ ስራዎችን መረጃ በመሰብሰባ እስከ ሰኞ ጠዋት 4፡00 ድረስ በላክነው ቅፅ መሠረት እንድትልኩ ቅፁን እንዳትቀይሩ
ሰላም እንዴት ዋላችሁ! የደንብ ልብስ ስርጭት ከሆም ላንድ ውጪ ሌሎች ሙሉ ለሙሉ ማስራጨት እንዲችሉ ተፈቅዷል።
እንዴት አረፈዳችሁ ትናንት የተላከው ቅፅ የተወሰነ ማሻሻያ የተሰራበት በመሆኑ በዚህ መሰረት በሰዓቱ እንዲላክ ይደረግ
ማስታወቂያ 1. ለመንግስት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለዛሬ 06/12/2018ዓ.ም የቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ቁሳቁስ እንድትረከቡ በማለት ባስተላለፍነው የሥልክ መልዕክት መሠረት ለነገ 07/12/2018ዓ.ም ስለተቀየረ ከጥዋቱ 2፡00 ጀምሮ ንብረቱን የምናከፋፍል ስለሆነ ት/ቤቶች ይህን አውቀችሁ የት/ቤቱ ንብረት ክፍል ሞዴል 19 በያዝ መጥተው እንዲረከቡ እንድታደርጉ፡፡ 2. በተጨማሪ የተማሪ የደንብ ልብስ በተቀየረው ሪፖርት ማድረጊያ ቅፅ ሠርታችሁ ምንግዜም ከ9፡00 በፊት እንድትልኩ ይደረግ፡፡ ነገር ግን የተረከባችሁትን የተማሪ የደንብ ልብስ በቸልተኝነት ሪፖርት ሳይደረግ ቢቀር የት/ቤቱ የት/ቤት መሻሻል ም/ር/መምህር ኃለፊነቱን የሚወስድ መሆኑን ከወዲሁ መግለፅ እንወዳለን፡፡ ቅፁን በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የተላከ አራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የት/ቤት መሻሻል ግብዓት አቅርቦና ስርጭት ቡድን መከሪ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
እንዴት አረፈዳችሁ ! ከላይ እንደምትመለከቱት ባለፈው በተነጋገርነው መሰረት በየት/ቤቶቹ የተመደቡ አቅራቢ ድርጅቶች ፣ የሚያቀርቡት የደንብ ልብስ ዓይነት እና ብዛት እንድታውቁት ተደርጓል ፡፡ በዚህ መሰረት ስርጭቱ ከተጀመረበት ዕለት አንስቶ በየትምህርት ቤቱ የገቡትን የደንብ ልብሶች መረጃ ከዚህ በታች በተላከው ቅፅ መሰረት በማደራጀት ከዛሬ ጀምሮ በየቀኑ ከ8፡00 ሰዓት ለክ/ከተማ የትምህርት ቤት መሻሻል ቡድን እንዲላክ በጥብቅ እናሳስባለን ፡፡ ማስታወሻ ፡- መረጃው በየዕለቱ ከዘርፍ አስተባባሪ ጀምሮ በተዋረድ ለበላይ ኃላፊ እና ተቋም የሚደርስ በመሆኑ በተገቢ ጥራት እና በወቅቱ ተደራጅቶ እንዲላክ እናሳስባለን ፡፡ ምንም ክፍተት እንዳይፈጠር አደራ እንላለን፡፡
የፅጌ ጋርመንት የኬጂ ከሱሪ እና ቀሚስ ውጪ ያሉትን መረከብ ይቻላል
ሰላም!የደንብ ልብስ ስርጭት በተመለከተ 8ቱ እንዲያሰራጩ ከተፈቀደው በተጨማሪ ከዛሬ ዕለት ጀምሮ ተጨማሪ 5 ድርጅቶች( ኢስታንቡል; አልትራዌይ ;ፅጌ ጋርመንት ከኬጂ ውጪ ; ብሮስኔት እና ቲዌንቲዋን ) ስርጭት የተፈቀደላቸው መሆኑን እንድታውቁ እንዲሁም ሆምላንድ ሙሉ ለሙሉ የማያሰራጨ መሆኑን አውቃችው ሌሎች ግን ከዚህ በፊት በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት እንድታስፈፅሙ ይደረግ።
Afan Orom Student Text Booke Format