- Последний пост
- 31 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 206
- 1/48двое суток
- 2 528
- 1/72трое суток
- 2 726
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ቀን:- 24/11/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ። የ9ኛ ክፍል ምደባችሁን ለመስራት እንድንችል ቀጣይ ማክሰኞ እና ሃሙስ ማለትም በ28 እና በ30/11/2018 ዓ.ም ብቻ የትምህርት ቤታችንን መታወቂያ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 1 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ:- በተባለው ቀን ቀርቦ ሪፖርት ያላደረገ ተማሪ ምደባ የማይሰጠው መሆኑን እናሳውቃለን። #ረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
видео или голосовое, без подписи
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://lyuhub.com/jobs #አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንኮች 1. ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች https://docs.google.com/forms/d/1RRFzFMb2HEoCyRp_ye5E-joooyGYzpAMfEvFBQdbJJs/edit 2. ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ትምህርት ቤቶች https://docs.google.com/forms/d/1exSs8OJs3UzYpyzcqQ8e13-JiczbyGR1ohmYFpdHJOY/edit 3. Barnoota Sadarkaa 1ffaan duraa hanga kutaa 8ffaa isa jala jiraniif Bara Barnootaa https://docs.google.com/forms/d/1UXIAIH736rY4YoENoRNSmNsYkZsOJFrh6o7-G3qz53E/ed # አ/አ ከቸማ አስ/ት/ቢሮ
የባንኮች የማበደር ገደብ ተነሳ‼ ፩. ዋና ዋና የፖሊሲ ውሳኔዎች 📌የብድር ገደብ መነሳት፦ በባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረው የዓመታዊ የብድር ዕድገት ገደብ (Credit Cap) ሙሉ በሙሉ እንዲነሳ ተወስኗል። 📌 የፖሊሲ ወለድ ምጣኔ ማሻሻያ፦ የብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ወለድ ምጣኔ (Policy Rate) በ1.0 በመቶ ነጥብ ከፍ በማለት ከ15 በመቶ ወደ 16 በመቶ እንዲያድግ ተደርጓል። 📌 የውጭ ምንዛሬ ተመላሽ ግዴታ (FX Surrender)፦ ላኪዎችና የውጭ ምንዛሬ አስገኚዎች ለባንኮች ገቢ የሚያደርጉት የውጭ ምንዛሬ ግዴታ ከ50 በመቶ ወደ 30 በመቶ ዝቅ እንዲል ተወስኗል። 📌 የኮሚሽን ምጣኔ ቅነሳ፦ ባንኮች ከውጭ ምንዛሬ ግዢ ጋር ተያይዞ የሚያስከፍሉት የኮሚሽን ምጣኔ ከ2.5 በመቶ ወደ 1.5 በመቶ እንዲቀንስ ተደርጓል።
видео или голосовое, без подписи
ከጀሞ 1 ወደ ጀሞ 3 የሚወስደው መንገድ ከነገ ጀምሮ ለ 15 ቀን ለትራፊክ ዝግ ይሆናል ተባለ።
http://aa6.ministry.et የ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታችሁን በዚህ ሊንክ በመግባት ማየት ትችላላችሁ።
(ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። #አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2019 ዓ.ም ዓመታዊ የትምህርት ጊዜ ዕሴዳ /የትምህርት ካሳንደር/
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи