Repi primary school
Статистикаተማሪነት በሕይወት ውስጥ የማይረሳ እና ተገልጦ የማያልቅ ምዕራፍ ነው። እኛ ደግሞ ከዚህ ተገልጦ ከማያልቅ ምዕራፍ ውስጥ ምርጥ ምርጡን እንሰጣለን። ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ጥያቄዎችን በመስራት ለፈተና የምናዘጋጅበት ቻናል ነዉ:: 📩 Mars@abc ☎ ️ 011 369 4040 0909 61 58 78
- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 099
- 1/48двое суток
- 1 259
- 1/72трое суток
- 1 358
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የ 9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምደባ በአቅራቢያቸው
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ቀን:- 24/11/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ። የ9ኛ ክፍል ምደባችሁን ለመስራት እንድንችል ቀጣይ ማክሰኞ እና ሃሙስ ማለትም በ28 እና በ30/11/2018 ዓ.ም ብቻ የትምህርት ቤታችንን መታወቂያ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 1 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ:- በተባለው ቀን ቀርቦ ሪፖርት ያላደረገ ተማሪ ምደባ የማይሰጠው መሆኑን እናሳውቃለን። #ረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምደባ
ቀን:- 23/11/2018 ዓ.ም የ 2019 ዓ.ም የረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተማሪዎች ምዝገባ ፕሮግራም። ምዝገባ በተቀመጠው ፕሮግራም መሠረት ከ24/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ብቻ ለምዝገባ ሲሙጡ:- - ከላይ የተዘረዘሩትን ማሟላት አስፈላጊ ሲሆን የፋይዳ መለያ ባለ 16 ድጅት መለያ ቁጥር ከያዙ በቂ ነው፣ - በወጣው ፕሮግራም መሰረት ቀድሞ መመዝገብ ተማሪዎች የተሟላ መፅሃፍት ማግኘት እንዲችሉ ያግዛል። - የተማሪዎች ምዝገባ ቀን እንደተጠበቀ ሆኖ ከነገ ጀምሮ ምዝገባ የምናካሂደው ሰኞ፣ ዕረቡዕ እና አርብ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለለን። ት/ቤቱ
ቀን:- 22/11/2018 ዓ.ም የ 2019 ዓ.ም የረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተማሪዎች ምዝገባ ፕሮግራም። ለምዝገባ ሲሙጡ:- - ከላይ የተዘረዘሩትን ማሟላት አስፈላጊ ሲሆን የፋይዳ መለያ ባለ 16 ድጅት መለያ ቁጥር ከያዙ በቂ ነው፣ - በወጣው ፕሮግራም መሰረት ቀድሞ መመዝገብ ተማሪዎች የተሟላ መፅሃፍት ማግኘት እንዲችሉ ያግዛል። ት/ቤቱ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንኮች 1. ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች https://docs.google.com/forms/d/1RRFzFMb2HEoCyRp_ye5E-joooyGYzpAMfEvFBQdbJJs/edit 2. ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ትምህርት ቤቶች https://docs.google.com/forms/d/1exSs8OJs3UzYpyzcqQ8e13-JiczbyGR1ohmYFpdHJOY/edit # አ/አ ከቸማ አስ/ት/ቢሮ
видео или голосовое, без подписи
በ2019 የትምህርት ዘመን የ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የአዳሪ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ውድድር ማስታዎቂያ
видео или голосовое, без подписи
http://aa6.ministry.et የ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታችሁን በዚህ ሊንክ በመግባት ማየት ትችላላችሁ።
(ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። #አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2019 ዓ.ም ዓመታዊ የትምህርት ጊዜ ዕሴዳ /የትምህርት ካሳንደር/