- Последний пост
- 4 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሰላም ለእናንተ ይሁን አስቸኳይ በአራዳና ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2019ዓ.ም የክፍያ ጭማሪ የምታደርጉ የተወመ አባላት በደብዳቤ እንድታሳውቁ ያሳወቅን ቢሆንም ከ 2 ተቋማት በስተቀር ሌሎቻችሁ እስካሁን ያላሰወቃችሁ ስለሆነ እስከ ዛሬ10፡00 ድረስ እንድታሳውቁ፡፡ በተጨማሪ የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ፕሮፖዛል ማስገቢያ የመጨረሻ ጊዜ ገደብ አርብ ማለትም ነገ /28/9/2018/ እስከ 11፡30 ድረስ ብቻ መሆኑን ተረድታችሁ አስፈላጊውን መረጃ አሟልታችሁ እንድታቀርቡ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ፕሮፖዛል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
https://www.facebook.com/61576642770042/posts/122096262500888092/?substory_index=952639274083383&app=fbl
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
እንዴት ዋላችሁ አስናቀች ነኝ ከት/ጥራት ከመምህራን ሙያ ፍቃድ 1ኛ የ2017 ፖርትፖሊዮ የተመዘኑ መምህራንና የት/ቤት አመራሮች 2በ2 ፎቶ እና ትክክለኛ ስም የአማርኛ ስርዓተ ትምህርት ላይ የምታስተምሩ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ በአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ትምህርት የምታስተምሩ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የምታስተምሩበትን የት/አይነት ጨምራችሁ እስከ ሃሙስ 10 ሰዓት ድረስ ብ ቻ ገቢ እንዲታደርጉ ቦታ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፍትለፍት ድንቅ ስራ 6ኛ ፎቅ ማሳሰቢያ ;ፎቶ ከ2በ2ውጪ ተቀባይነት አይኖረውም 2ኛ የመምህራንና የት/ቤት አመራሮች የሙያ ፍቃድ ምዘና በ2018ዓ.ም ሁሉም መምህራን እና የት/ቤት አመራሮች የሙያ ፍቃድ ምዘና መውሰድ እንዳለበት ከላይ መልዕክት ተላልፈዋል ::ስለሆነም ከነገ 2/7/2018 እስከ አርብ 4/7/2018 እስከ 10 ሰዓት ብቻ ተጨማሪ ጊዜና ሰዓት የሰጠን መሆኑን አውቃችሁ እንዲትመዘገቡ እናሳስባለን ::ኤክስኤል እና ማመልከቻ ፎርም ከታች ታገኛላችሁ መልካም ጊዜ
እንዴት ናችሁ የመምህራን የኦንላይን ምዝገባ እንዳይቋረጥ አደራ ጭምር ለማስተላለፍ ነው እስከ አርብ ሁሉም ተመዛኝ መምህራንና የት/ቤት አመራሮች የኦንላይን ምዝገባ ማጠናቀቅ ይኖርበታል ምዘናው በኦንላይን የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ የኦንላይን ምዝገባውን አጠናቁ መልካም ጊዜ
እንዴት ዋላችሁ የኦንላይን ስንት መምህራንና የት/ ቤት አመራሮች ተመዘገቡ የቁጥር መረጃ እና የኤክሴል ምዝገባ ሁሉም የግልና የመንግስት ት/ቤቶች እስከ ነገ 12/6/2018 ዓ.ም የመጨረሻ ቀን መሆኑን አውቃችሁ አራዳና ጉለሌ ቅ/ፅ/ቤት ድንቅ ስራ 6ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 604 ገቢ እንድታደርጉ በአክብሮት እንገልፃለን 1ኛ .በኦንላይን የተመዘገቡ ቁጥር 2ኛ. በኤክሴል የተመዘገቡ ሶፊት ኮፒ 3ኛ.ማመልከቻ ፎርሙን
እንዴት ዋላችሁ ሁሉም የመንግስትና የግል ት/ቤቶች ነገ እስከ 8 ሰዓት የኦንላይን ምዝገባው እንደተጠበቀ ሆኖ በኤክሴል የተመዘገቡ መምህራንና የት/ቤት አመራሮች ከማመልከቻ ቅፅ ጋር በሃርድና በሶፊት ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት መምህራን ልማት አስተባባሪ ጋ ገቢ እንዲታደርጉ በአክብሮት እየገለፅን መጠይቁ ሙሉ በሙሉ ካልተሞላ ለአሰራር ስለሚያስቸግር ክፍለ ከተማ አስተባባሪ እንደማይቀበል በመገንዘብገ በጥንቃቄ እንዲሞላ እንሳስባለን መልካም ጊዜ
እንዴት ናችሁ ከኬጂ ውጪ ከ1ኛ-12ኛ የትምህርት እርከን ላይ ያላችሁ 1 ምክትል ርዕሰ መምህር ምክትል የሌላችሁ ዋና ነገ ከመምህራንና የት/ቤት አመራሮች የ2018 ዓ.ም የፅሁፍ ምዘና ስራን በተመለከተ አራዳና ጉለሌ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለውይይት ሰለፈለጓችሁ ነገ አርብ 6/6\2018 ከጥዋቱ 2 .30 አራዳ ድንቅስራ 8ኛ ፎቅ እንዲትገኙ በአክብሮት እንገልፃለን አድራሻ : ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፍት ለፍት ድንቅ ስራ 8ኛ ፎቅ
አስቸኳይ፡ ሰላም ለእናንተ ይሁን በአራዳና ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስር የምትገኙ በ2018ዓ.ም እውቅና ፈቃድ እድሳት ያላችሁ ተቋማት የእውቅና ፈቃድ እድሳት ምዘና ስራ የሚጀምረው ከየካቲት 23/2018 ስለሆነ ማመልክቻ ከ4/6/2018 -10/6/2018 ብቻ የምንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
አስቸኳይ ማሳሰቢያ፡- በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣንጉለሌና አራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስር የምትገኙ ለሁሉም የግልና መንግስታዊ ያልሆኑየአጠቃላይ ትምህርት ተቋማት፣አጫጭር የስልጠና ተቋማት ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በአለማው ሲስተም/iearms/ላይ ተቋማችሁን መረጃ በማስገባት /ሲስተሙ ላይ በመመዝገብ / ለእውቅና ፈቃድ ሰጭው አካል እንድታሳውቁ ይህ ባይሆን ግን የእውቅና እና የኢንስፔክሽን እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ አገልግሎት ለማግኘት የማትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡https://iearms.org/ እስከ 6/2/2018ዓ.ም
ማሳሰቢያ ፡- የስብሰባ ጥሪ በጉለሌና አራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት/ክፍለ ከተማ/ ስር የምትገኙ የግልና መንግስታዊ ያልሆናችሁ ተቋማት የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሙሉ የትምህርት ቤት ባለቤትና የት/ቤት ርዕሰ መምህር ይዛችሁ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም 2፡00 እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡