tgindex
G

Gulele inspection Directorate

Статистика

Gulele inspection directorate

Последний пост
29 янв.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 440
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
 
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 859
21 постов
Вовлечённость
198,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 29 янв.1 93011

    https://t.me/+pVeFbJjk7Nw3OTBk

  • 29 янв.1 8512

    ከዚህ በፊት ስንጠቀምበት የነበረው የቴሌግራም ግሩፕ ከአሁን በኋላ ስለማያገለግል ስለተቀየረ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ተቀላቀሉ

  • 29 янв.1 90013

    без подписи

  • 29 янв.3 23332

    የአስቸኳይ ጊዜ ማስታወቂያ ለአራዳ እና ጉለሌ ክፍለ ከተማ የግልና የመንግስት ትምህርት ቤቶች በሙሉ፤ የአራዳና ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ዳይሬክቶሬት በ2018 በጀት ዓመት የታቀደውን የደረጃ (Standard) ኢንስፔክሽን ስራ በቅርቡ መጀመሩን ያበስራል። ይህ የጥራት ቁጥጥር ስራ በክፍለ ከተማው በሚገኙ፦ 1. በቅድመ አንደኛ ደረጃ (Kindergarten) እና 2. ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል (አንደኛና መካከለኛ ደረጃ) ትምህርት ቤቶች ላይ የሚከናወን ይሆናል። የኢንስፔክሽኑ የቆይታ ጊዜ፦ • መጀመሪያ ቀን፦ የካቲት 02/2018 ዓ.ም • ማጠቃለያ ቀን፦ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም ትምህርት ቤቶች ሊያደርጓቸው የሚገቡ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች፦ • የትምህርት ቤቱን የተሟላ መረጃ (Portfolio) በሰነድ ማደራጀት። • የመማር ማስተማር ሂደቱን የሚገልጹ መዛግብትንና የግብዓት መረጃዎችን ዝግጁ ማድረግ። • በስታንዳርዱ መሰረት አስፈላጊ የሆኑ የሰው ኃይል እና ቁሳዊ ዝግጅቶችን ማጠናቀቅ። ጥራት ያለው ትውልድ ለመቅረጽ ለምናደርገው ጥረት የትምህርት ተቋማት የተለመደ ትብብራችሁን እንድታደርጉ እናሳስባለን። የአራዳ ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ዳይሬክቶሬት ማሳሰቢያ፦ ይህ ማስታወቂያ ለሁሉም የሚመለከታቸው አካላት እንዲደርስ በየግሩፑ በማጋራት (Forward) በማድረግ ተባበሩ።

  • 29 янв.1 72010

    📢 የአስቸኳይ ማስታወቂያ ለሁሉም ትምህርት ቤቶች ለአራዳ እና ጉለሌ ክፍለ ከተማ የቅድመ አንደኛ፣ የ1ኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሙሉ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የአራዳ ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ዳይሬክቶሬት፤ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የሚያስችል የክትትልና ቁጥጥር (ኢንስፔክሽን) ስራ ለማከናወን ፕሮግራም ይዟል። በመሆኑም በቅንጅት ስር የሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች ከዚህ በታች በተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት አስፈላጊውን ዝግጅት አድርገው እንዲጠብቁ እናሳስባለን። 📅 የክትትልና ቁጥጥር ጊዜ፦ ከጥር 21/2018 ዓ.ም እስከ ጥር 29/2018 ዓ.ም ቁልፍ ፦ • ሁሉም ትምህርት ቤቶች ለክትትል ስራው የሚያስፈልጉ ሰነዶችን እና ማስረጃዎችን አስቀድመው ማደራጀት ይኖርባቸዋል። • በተጠቀሱት ቀናት የተቋሙ አመራሮችና የሚመለከታቸው ባለሙያዎች በስራ ገበታቸው ላይ በመገኘት አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ ይፈለጋል። ዓላማው፦ የትምህርትና ስልጠና ጥራትን በማረጋገጥ የተሻለ የመማር ማስተማር ሂደት መፍጠር ነው። የአራዳ ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ዳይሬክቶሬት ለተጨማሪ መረጃ፦ በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ የሚለቀቁ ተከታታይ መረጃዎችን ይከታተሉ። ይህ ማስታወቂያ ለሚመለከታቸው ሁሉ እንዲደርስ "Share" በማድረግ ይተባበሩን እናመሰግናለን ።

  • 14 янв.1 9307

    без подписи

  • 12 дек.3 31221

    በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት በ 2018 ዓ.ም ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን የሚካሄድባቸው ትምህርት ቤቶች ስም ዝርዝር

  • 10 дек.3 40346

    без подписи

  • 10 дек.3 71991

    без подписи

  • 10 дек.3 72064

    без подписи

  • 10 дек.3 75971

    без подписи

  • 10 дек.3 78081

    без подписи

  • 10 дек.3 76062

    без подписи

  • 10 дек.2 94013

    ማሳሰቢያ - የ2018 በጀት ዓመት የአጠቃላይ ትምህርት ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን የደረጃ ፍረጃ ስራ (ምዘና) ከታህሳስ ወር ጀመሮ ስለሚሰራ በመመሪያው መሰረት ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን የሚካሄድባችሁ ትምህርት ተቋማት በት/ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም በተሻሻለው አዲሱ የኢንስፔክሽን ቼክሊስት መሰረት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ እንድትጠብቁ እናሳስባለን ።

  • 10 дек.2 2101

    በጉለሌ ፣አራዳና ቂርቆስ ክ/ከተማ ለምትገኙ አጫጭር የቴ/ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት በሙሉ ። የ2018 ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን የደረጃ ፍረጃ ስራ ከታህሳስ ወር ጀምሮ ስለሚሰራ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ እንድትጠብቁ እናሳስባለን ።

  • 7 дек.2 5015

    ማስታወቂያ በጉለሌ አራዳ እና ቂርቆስ  ለምትገኙና  በ2018 ዓ/ም  የድንገተኛ   ኢንስፔክሽን  ለተካሄደባችሁ የአጫጭር   የቴ /ሙያ  ማሠልጠኛ ተቋማት  ባለቤትና  ዲኖች   በሙሉ ። ማክሠኞ ህዳር 30/2018  ዓ/ም  በድንገተኛ ኢንስፔክሽን ግኝት  ላይ  በጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ  ላይ በሚገኘዉ  የመሠብሰቢያ አዳራሽ የ ምክ ክር መድረክ ስለሚካሄድ ከላይ በተጠቀሰዉ ቀን ልክ ከጠዋቱ   በ 2:30  ላይ እንድትገኙ  እናሳስባለን ። አድራሻ :-  ከሰሜን  ሆቴል ከፍ  ብሎ የትራፊክ መብራቱን  ተሻግሮ  ዳኪ  ህንጻ  ላይ ። ማሣሰቢያ: - ማርፈድ  የተከለከለ ነው ::                  _ መቅረት አይቻልም

  • 2 дек.4 15421

    በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራር ሙያ ፈቃድ ፈተና ተፈትናችሁ 62.5 እና በላይ ውጤት ላስመዘገባችሁ የትምህርት ቤት አመራሮችና መምህራን በሙሉ፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 በቅርቡ የክዋኔ ማህደረ ተግባር ምዘና የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ በ2017 በጀት ዓመት የነበራችሁን የስራ/ተግባር/ ላይ እንቅስቃሴ የሚያሳዩ ሰነዶችን/ማህደር/ እንድታዘጋጁ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን። ማሳሰቢያ፦ የጽሑፍ ፈተናውን 62.5 ያመጡ ለክዋኔ ማህደረ ተግባር የሚቀርቡ ሲሆን ለሙያ ብቃት ምዘናው የምስክር ወረቀት ለማግኘት የክዋኔ ማህደረ ተግባር ከ20% ተመዝኖ ጠቅላላ ድምር 70 እና በላይ መሆን አለበት። ለምሳሌ፦ 62.5/100 ያመጣ ተመዛኝ ወደ 80 ሲቀየር 50/80 የሚሆን ሲሆን ማህደረ ተግባሩን ከ20/20 ካመጣ 70/100 ይሆናል ማለት ነው። አቀያየሩ 62.5*80/100 = 50 አንድ ተመዛኝ የጽሑፍ ፈተናውን 80/80 ቢያመጣም የክዋኔ ማህደረ ተግባሩን 10/20 የግድ ማምጣት አለበት 10/20 ማምጣት ካልቻለ የሙያ ፈቃድ የምስክር ወረቀቱን የማያገኝ ይሆናል።

  • 26 нояб.2 31430из Tadele A

    без подписи

  • 26 нояб.2 31020

    без подписи

  • 26 нояб.2 72717из Tadele A

    без подписи